Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: To All Ethiopian mothers, especially Amhara mothers who are experiencing state-sponsored hardship

Post by Abere » 14 May 2023, 12:28

የራኄልን እንባ የበሰው ልዑል እግዚአብሄር በወለጋ ንጽሃን አማራ እናቶች ላይ የደረሰውን ግፍ ይስማ። ዳግመኛ አማራ ሁኜ አልወለድም የዛሬን ብቻ ማሩኝ ያለቸውን መፈጠር መወለዷን የጠላችውን ህጻን አማራ ተማፅኖ እና ዋይታ እግዚአብሄር ሰምቶ መልስ ይስጥ።

አማራ ሁኖ መፈጠር የተጠላባት እና የጠላች አገርን እግዚአብሄር በተዓምሩ አማራን አንቆ የያዘውን የኦሮሙማ እና ወያኔ አረም ይንቀል።

የባርነት ዘመን አልቆ፤የአማራ እናቶችን እንደ እናት የሚከበሩበት ቀን ለመድረስ ያብቃቸው!!!

የአማራ ራኄሎችን የተስፋዋን የፍትህ አገር ለማየት ያድርሳችሁ !
እንደ ፈረንጆች ይህን ዕለት የምታከብሩ እናቶች ሁሉ ይህን ቀን ስታስቡ በኦሮሙማ መንግስት ታፍነው ልጆቻቸው ለዓመታት ይሙቱ ይኑሩ ለማያውቁት ለ21 ልጃ ገረድ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ወላጅ እናቶችን በህሌናችሁ እሰቧቸው።

ዛንዚባር ስብሰና ኦነገቾ ሲቀመጡ 21 ልጃ ገረዶች የተረሱ ዕንቁዎች ነበሩ - በስቃይ ለሚደሰተው የኦሮሙማ መንግስት።






Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: To All Ethiopian mothers, especially Amhara mothers who are experiencing state-sponsored hardship

Post by Digital Weyane » 14 May 2023, 16:33

እናቷን ትታ አክስቷን ትናፍቃለች ነው ነገሩ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

ስለ አማራ የሚያስብና የሚቆረቆር መስሎ ፣ ነገር ግን በዝቅተኝነት በሽታ ተገፋፍቶ ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ሌት ተቀን የሚሰራ ጁንታዋይ ትግራዋይ ዎንድሜ wazzupdog የሚያደርገውን አያውቅምና እባኮትን ይቅር በሉት።







Post Reply