Question to Horus
.
.
.
Brother Horus.
Ermais legesse often mentions that he is a "half-cast" father being Oromo and mother being Amhara. His surname that says Legesse WaqJira suggests that his grand parent WaqJira is afan Oromo which means (God is Present. Waq = God and Jirra = Present).
In one of the latest interview Ermias made with an agame women Ermias discribed that his father's family sing in Afan-Oromo but dance in Guragigna. I may have seen videos in YouTube on these people who sing in afan-oromo but dance guragigna.
Therefore, i suspect Ermias family from his father side are Gebaro Gurages who were forced to be Oromos. Any scholarly thought on this subject?

Re: Question to Horus
Misraq,
ጥሩ ጥያቄ ነው ! ጥሩ ትከታተላለህ! በመጥፎነት ሳይሆን በመልካምነት ነው ኤርሚያስ ከጉራጌ (ክስታኔ) ጋር ያለው ት ስ ስ ር ። አንድ ወጣት ተመራማሪና የኤርሚያስ አድናቂ ያንተን ጥያቄ መልሶታል ። አው በቅድመ አያቶቹ ኤርሚያስ ግንዱ ጉራጌ ነው ። እሱም በመጽሃፉ ጠቅሶታል ። በጸባዩን ፍጹም ጉራጌ ነው። ለጉራጌም ጄንዋይን የሆነ መቆርቆ አለው !!! ነገራችን ላይ ዛሬ ገላን የሚባሉት ኦሮሞች በ12ኛውና 13ኛው ክፍለ ዘመን ጥንታዊ የሰሜን ጉራጌና ጋፋት ዝርያዎች ናቸው ። ጥንት ጀምሮ ከሰሜን ጉራጌ ጋር የዘር ት ስ ስ ር አላቸው።
ይህን ቪዲዮ ተከታተል !!!

Last edited by Horus on 11 May 2023, 17:16, edited 1 time in total.
Re: Question to Horus
ይህ ቀላል አረዳድ ብቻ ይፈልጋል። የጉራጌ ቋንቋው ጠፍቶ እስክስታው ብቻ ነው የቀረው ማለት ነው። ሞጋሳ ለጌጃ ጉራጌ ያስቀረለት ጭፈራ ነው። ስለዚህ ኤርምያስ ለገሰ ኦሮሞ ሳይሆን ጉራጌ ነው ማለት ነው - በጎሳ ደረጃ። ዘር የሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ የለም እንጅ (ምክንያቱም ሁሉም ጥቁር ህዝብ ነው) 99፡99 ጉራጌ ነው። ወጤን ከነማማሰያ የወጥ እንጨቱ አገኘሁት አልች ይባላል ጎረቤቶ የተጣደውን ድስቷን ከሰረቀቻት ጎረቤት ቤት ድንገት ስትገባ።
Next, I can not wait to watch Ermias Legesse dancing in Guragegna

-
- Member+
- Posts: 9602
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Question to Horus
We Ethiopians were/are? lucky of our history. I mean from North, South, East to West. No country has great leaders as we did but it ended with Ase H/Selassie. I do not mean country leaders, we have full of that since eons of time, no Ethiopian is writing about them and the generation is getting more and more colonized by hidden foreigners under ground. But we had leaders in every institutions: defense, history, faith, education, entertainment, art and literature, etc.. We should include economic and development leaders! But who is going to write about this to teach the generation?
In honesty, we should embrace ALL of our leaders instead of creating competition saying my leader was better than yours, your leader killed my leader b.s. It is about nation and there is a reason chosen by God why leader were selected. We should leave the negatives and embrace our leaders with the sacrifice they made for Ethiopia and its people. Who would pick up from where it was left, that fateful day when our kingdom ended. Have you seen any European countries today who ended their kingdom? No one, the people are proud of their kingdom that is why why they are thriving! For Ethiopia is being punished today because of the sin they made by ending their kingdom

Ermias just had a long interview with Endalu Debela (above) and Ermias seems to agree with the conclusion of Endalu's research!

good riddance ... he is an opportunistic K U N T who served TPLF for 15 yrs ... tone it down guys , for unsuspecting eyes we are all black and Africans. Stop splitting hairs
Obviously Dr.Peace taking the higher road unlike low life tribalists
Obviously Dr.Peace taking the higher road unlike low life tribalists
Re: Question to Horus
… አይ አለመታደል...
... ሰውየው አባቴ እንድህ ነው እያለ ... እናንተ ማንነቱን ለመቀየር ትሞክራላችሁ:: That is most of the Ethiopian history. And, he is not an important person after all. እባካችሁ ከዘር ቆጠራና ከጥላቻ እንውጣ... I know you are undercover operatives acting as Amharas or Gurages, ቢሆንም ትንሽ አስቡ::
ግን ትንሽ እናስብ... ሰወቹ ስለ ማርስ እና ጨረቃ ነው የሚያስቡት …

Are you saying that misraq the baboon chiraaq low life tribalist need not twerk and perform her striptease non stop disgusting sessions?
Re: Question to Horus
Re: Question to Horus
እኔ ሆረስ እባላለሁ ። እኔ በምኖርበት አለም እውቀት (ሻሎማ/ሻሎቸ) በነጻ ከሌሎች ጋራ በተጋራ ልክ ስፋትና ጥቅሙ እየበዛ ይሄድል ። ይህ ሳይንስም እምነቴም ነው። ያልተጋሩት ፣ ያልተካፈሉት እውቀት ወይም ችሎታ ቁርቁዝ ክህሎት ነው። እኔ የማውቀውን ደብቄ አላቅም።
የዛሬ ብዙ አመት እዚህ ፎረም ላይ የቀድሞው ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራትን ጠቅሼ በ1300 ዓም አቡነ ተክለ ኃይማኖት ስላስተማሯቸው ገላን እና ያዬ ይባሉ ስለነበሩ ሕዝቦች ማንነት፣ እንዴት የጉራጌ ሕዝብ አባቶች እንደሆኑ ተናግሬ ነበር፤ ከ10 አመት በፊት ማለት ነው ። ይህ የሆነው ገና አጼ አምደ ጽዮን ዳሞትን ሳይጠቀልል፣ ግራኝ አህመድ ከመውረሩ 200 አመት በፊት፣ ወረሞች ሸዋ ከመድረሳቸው 300 አመት በፊት ነበር ።
ዛሬ ላይ ገላን የሰው ስም እንጂ ገላን የሚባል የጉራጌ ጎሳ የለም ። ግን ከምድረ ጉራጌ እስካዲሳባ ገላን የሚባሉ ኦሮሞች አሉ። ያያ የሚባሉት ኦሮሞችም ከነሱ ጎን በበቾ ተዘርተው አሉ ።
ኤርሚያ እራሱ እንደ ጻፈው የገላን ኦሮሞ ነው ። ከላይ ያለው ወጣት ተመራማሪ እራሱ ኤርሚያ የጠየቀውን ጥያቄ ነው የመለሰለት፣ እሱም ለምን የኤርሚያ አባት ወገኖች የጌጃ ገላን ኦሮሞች ንግግራቸው ኦሮሞኛ ጭፈራቸው ጉራጌኛ ሆነ ሲል በመጻፉ ስለቤተሰቡ የጠየቀውን ነው መልስ የሰጠነው ። አይደለም የጉራጌነት ግንዱ የገላንነት ግንዱን ከ1300 ዓም ጀምሮ ማወቅ ችሏል ። ይህ ምንም ክፋት የለውም! እሱ መታወቅ የሚፈልገው በኢትዮጵያዊነት ነው ።
እውቀት ብርሃን ነው! ከዚህ በተረፈው ወደፊት ጄኔቲክ ጂኒኦሎጂ ሲስፋፋ ሰዎች የቅርብና የሩቅ ዝርያቸው የሚያውቁበት ግዜ ላይ ደርሰናል! ይህ ሁሉ እውቀት ነው! በታሪክ ላይ እውነተኛ ብርሃን መፈንጠቅ ነው ።
ሌሎች የማያውቁት እውቀት ካላችሁ ተጋሩት ! እውቀት ነጻ ነው!

Good point he needs to be dancing his father's roots Guragigna!
Ye weray semene..... Ahe!!
Ye weray semene..... Ahe!!
Abere wrote: ↑11 May 2023, 17:14ይህ ቀላል አረዳድ ብቻ ይፈልጋል። የጉራጌ ቋንቋው ጠፍቶ እስክስታው ብቻ ነው የቀረው ማለት ነው። ሞጋሳ ለጌጃ ጉራጌ ያስቀረለት ጭፈራ ነው። ስለዚህ ኤርምያስ ለገሰ ኦሮሞ ሳይሆን ጉራጌ ነው ማለት ነው - በጎሳ ደረጃ። ዘር የሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ የለም እንጅ (ምክንያቱም ሁሉም ጥቁር ህዝብ ነው) 99፡99 ጉራጌ ነው። ወጤን ከነማማሰያ የወጥ እንጨቱ አገኘሁት አልች ይባላል ጎረቤቶ የተጣደውን ድስቷን ከሰረቀቻት ጎረቤት ቤት ድንገት ስትገባ።
Next, I can not wait to watch Ermias Legesse dancing in Guragegna
Re: Question to Horus
አቦ ጉራጌ፣..... ያዝ አንተ!
Re: Question to Horus
union,union wrote: ↑12 May 2023, 00:06Good point he needs to be dancing his father's roots Guragigna!
Ye weray semene..... Ahe!!
Abere wrote: ↑11 May 2023, 17:14ይህ ቀላል አረዳድ ብቻ ይፈልጋል። የጉራጌ ቋንቋው ጠፍቶ እስክስታው ብቻ ነው የቀረው ማለት ነው። ሞጋሳ ለጌጃ ጉራጌ ያስቀረለት ጭፈራ ነው። ስለዚህ ኤርምያስ ለገሰ ኦሮሞ ሳይሆን ጉራጌ ነው ማለት ነው - በጎሳ ደረጃ። ዘር የሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ የለም እንጅ (ምክንያቱም ሁሉም ጥቁር ህዝብ ነው) 99፡99 ጉራጌ ነው። ወጤን ከነማማሰያ የወጥ እንጨቱ አገኘሁት አልች ይባላል ጎረቤቶ የተጣደውን ድስቷን ከሰረቀቻት ጎረቤት ቤት ድንገት ስትገባ።
Next, I can not wait to watch Ermias Legesse dancing in Guragegna
very close! "semene" is zemali ! zemi is ዘሚ (ወንድም) ዘማሌ (ወንድምዬ) ማለት ነው
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)

ዘና በል
Re: Question to Horus
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
My apology, Horus. Shame on me!
I love the music, of cource!
Horus wrote: ↑12 May 2023, 00:33union,union wrote: ↑12 May 2023, 00:06Good point he needs to be dancing his father's roots Guragigna!
Ye weray semene..... Ahe!!
Abere wrote: ↑11 May 2023, 17:14ይህ ቀላል አረዳድ ብቻ ይፈልጋል። የጉራጌ ቋንቋው ጠፍቶ እስክስታው ብቻ ነው የቀረው ማለት ነው። ሞጋሳ ለጌጃ ጉራጌ ያስቀረለት ጭፈራ ነው። ስለዚህ ኤርምያስ ለገሰ ኦሮሞ ሳይሆን ጉራጌ ነው ማለት ነው - በጎሳ ደረጃ። ዘር የሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ የለም እንጅ (ምክንያቱም ሁሉም ጥቁር ህዝብ ነው) 99፡99 ጉራጌ ነው። ወጤን ከነማማሰያ የወጥ እንጨቱ አገኘሁት አልች ይባላል ጎረቤቶ የተጣደውን ድስቷን ከሰረቀቻት ጎረቤት ቤት ድንገት ስትገባ።
Next, I can not wait to watch Ermias Legesse dancing in Guragegna
very close! "semene" is zemali ! zemi is ዘሚ (ወንድም) ዘማሌ (ወንድምዬ) ማለት ነው![]()
![]()
![]()
ዘና በል
Re: Question to Horus
Brother Horus,
Thanks for confirming. You are the Oracle in this forum. I believe you will need to document Gurage history before you pass this world. Your understanding is so deep. I have now confirmed that Ermias Legesse is Gurage in his father side but a Gebaro much like Bekele Gerba who once was a Gafate and Negasso Gidada who was once Damote.
These history need to be out to the open for Ethiopia to find peace. millions are now in a fake and wrong Identity a German Monk coined for them as Orma or Oromo. The real oromos are Galla and their are very minority (2-3 million max). The remaining are subjugated and forcefully converted 28 lost tribes.
Jimmy

Selam Misraq,Misraq wrote: ↑12 May 2023, 10:25Brother Horus,

ኤርሚያስ በቃሉ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሏል፤ በዝርያው አማራም፣ ጉራጌም ኦሮሞም ሆነ አልሆነ ለኢትዮጵያ እስከ ተሟገተ ድረስ ችግር ያለ አይመስለኝም ። በፖለቲካ አይዲዮሎጂ ላንስማማው እንችላለን ። ኦሮሞ ነኝ ቢል እንኳ እንደ ኢትዮጵያዊ ኦሮሙማን ከታገለ ለኢትዮጵያ ጥቅም ነው ።
እርግጥ ነው ኦሮሞ፣ ወረሞ፣ ኦሮሙማ፣ ጋላ ወዘተ የማንነት ዴፊኒሽን ቀውስ በነሱ ኤሊቶች መሃል እንዳል ግልጽ ነው ። በዚህ የማንነት ቀውስ ውስጥ ራሳቸውን እንደ ኢትዮጵያዊ የሚያዩትን መደገፍ አለብን ፣ለኢትዮጵያ ሰላም ስንል ማለት ነው !
Re: Question to Horus
Yimer wrote: ↑11 May 2023, 20:29… አይ አለመታደል...
... ሰውየው አባቴ እንድህ ነው እያለ ... እናንተ ማንነቱን ለመቀየር ትሞክራላችሁ:: That is most of the Ethiopian history. And, he is not an important person after all. እባካችሁ ከዘር ቆጠራና ከጥላቻ እንውጣ... I know you are undercover operatives acting as Amharas or Gurages, ቢሆንም ትንሽ አስቡ::
ግን ትንሽ እናስብ... ሰወቹ ስለ ማርስ እና ጨረቃ ነው የሚያስቡት …
![Shocked :shock:](./images/smilies/icon_eek.gif)
![Shocked :shock:](./images/smilies/icon_eek.gif)
![Shocked :shock:](./images/smilies/icon_eek.gif)
![Shocked :shock:](./images/smilies/icon_eek.gif)
Re: Question to Horus
Yimer,
በጣም ተጨንቀሃል! ታሪክ ብቻ አይደለም፣ የዛሬን ሪያሊቲ ተቀብለህ ሰላም አግኝ ! ምንም አዲስ የምጽፈው ነገር የለም! ያለፈው ታሪክ ዛሬ ሕዝቦቹ ያሳይሃል!! ለምንድ ነው አንድም ቀን ስለ ወንጪ (ምንጭ ማለት ነው) ጉራጌ አቢይ ትንፍሽ የማይለው? ያንን ቅዱስ ቦታ ሸቀጥ ማራገፊያ ሲያደርኛ የህዝቡን አኗኗር ሲደስስ ? አንድን ሕዝብ ቋንቋውን በመለወጥ ብቻ ማንነቱን ማጥፋት አትችልም