.
.
.
Getachew is now the new Ayele Chamiso. This is insult to injury to the proud Tegaru
-
Union
Re: ወይ ውርደት - የቀን ጅብ አልተባልንም አለ የትግራይ president
Oh, man!
She is like confused and disgusted that he is lying to her face
ስግብግብ ጅንታ የቀን ጅብ
She is like confused and disgusted that he is lying to her face
ስግብግብ ጅንታ የቀን ጅብ
Re: ወይ ውርደት - የቀን ጅብ አልተባልንም አለ የትግራይ president
This is what she wore 4 years ago, is this the only dress she is allowed when she flies to interview a getachew in Mekele? or is it over-imposed for the interview ?
just wondering .
just wondering .
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ወይ ውርደት - የቀን ጅብ አልተባልንም አለ የትግራይ president
የዘንድሮ የቀን ጅቦች ኣተረጓገሙ ሳይሆን የድሮውን ነው ብዙ የሚያነጋግረው ። ትግሬዎች ምዕራባውያንን ሲያታልሉ " የቀን ጅብና እንደመስሳቸዋለን " የ " ዲህዩማናይዜሽን (ቅድመ-ጀኖሳይድ) " እና የ " ጀኖሳይድ (ዲህዩማናይዜሽንን ተከትሎ የሚመጣ) " ቋንቋ ነው ብለው እንደቀረቡ ጌቹ የረሳ ይመስላል።
ጌቹና ትግሬዎች የተቀሩ ኢትዮጵያውያን ሞኝ ናቸው የሚል እምነት ኣላቸው ። ትግሬዎች ኢትዮጵያን ለ30 ዓመታት ገደማ በመግዛታቸው የትግሬ " supremacism " ( physical and mental superiority ) በኣማራ ኦሮሞና ሌሎች የኢትዮጵያ ብሄሮች ያለ ምንም ጥርጥር ተረጋግጠዋል ይላሉ ። እኔ ግን ትግሬ ከኣንድ የቄሮ ድንጋይ ኣይበልጥም ባይ ነኝ ።
ኣውቶቡስ እያለ 1,000,000 የቀን ሰዎች ኣስፈጅቶ ኣዲስ ኣበባ ሊገባ የሚፈልግ ምን እንበለው ? በየኒገርዶም ታሪክ እንደ የትግሬ መሪዎች ታይቶና ተሰምቶ ኣያውቅም !!!
-
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ወይ ውርደት - የቀን ጅብ አልተባልንም አለ የትግራይ president
ኡኛ ጁንታ ወያኔ የኢትዮጵያ ሞተር መሆንን ስላመነ ነው ጦቅላይ ሙኒስቴራችን የቀን ጂፕ Jeep የሚል ስያሜ የሰጠን።

Re: ወይ ውርደት - የቀን ጅብ አልተባልንም አለ የትግራይ president
Digital Weyane wrote: ↑10 May 2023, 21:38ኡኛ ጁንታ ወያኔ የኢትዮጵያ ሞተር መሆንን ስላመነ ነው ጦቅላይ ሙኒስቴራችን የቀን ጂፕ Jeep የሚል ስያሜ የሰጠን።![]()
![]()
![]()