Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኦሮ-ግሬን ጥምረት በምን ቋንቋ ተግባብተው መሰረቱት? ክክክክክክክ

Post by Abere » 09 May 2023, 13:16

የኦሮ-ግሬን ጥምረት በምን ቋንቋ ተግባብተው መሰረቱት? :lol: :lol: :lol: :lol: - ሀብታሙ አያሌው

https://mereja.com/tv/watch.php?vid=b760b6772

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኦሮ-ግሬን ጥምረት በምን ቋንቋ ተግባብተው መሰረቱት? ክክክክክክክ

Post by Wedi » 09 May 2023, 13:44

Abere wrote:
09 May 2023, 13:16
የኦሮ-ግሬን ጥምረት በምን ቋንቋ ተግባብተው መሰረቱት? :lol: :lol: :lol: :lol: - ሀብታሙ አያሌው

https://mereja.com/tv/watch.php?vid=b760b6772
:P :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮ-ግሬን ጥምረት በምን ቋንቋ ተግባብተው መሰረቱት? ክክክክክክክ

Post by Abere » 09 May 2023, 14:27

በቅሎ ገመዷን በጠሰች - ለእራሷ አሳጠረች። በአጭር ተቀየደች ይሉሃል ይህ ነው። 2 ሚልዮን ትግሬ አማርኛ አልናገርም እምብየው ቢል ምን ይጎዳል? ምንም አንድ ማንክያ ጨው አንድ ጋን ወይን ላይ ቢጨመር ወይም ባይጨመር ስንት ጣዕም ይቀይራል። እንድሁ ምክንያት ዐልባ ቅናት፤ምቀኝነት ነው። ቅና ያለው በእናቱ ምን ይቀናል ነው እንጅ።

አማርኛ ግዙፍ ተናጋሪ ህዝብ ያለው ቋንቋነው። አሀጉር እና አለም አቀፍ ቋንቋ እየሆነ ያለ ነው።

Wedi wrote:
09 May 2023, 13:44
Abere wrote:
09 May 2023, 13:16
የኦሮ-ግሬን ጥምረት በምን ቋንቋ ተግባብተው መሰረቱት? :lol: :lol: :lol: :lol: - ሀብታሙ አያሌው

https://mereja.com/tv/watch.php?vid=b760b6772
:P :lol: :lol: :lol:

Post Reply