
ክህደቱ አያሌው በረከት ስሞን ስለናፈቀው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ወስኗል
ቦሌ አይሮፒላን ማረፊያ ሲደርስ በረከት ስሞን አበባ ይዞ ይጠብቀዋል ተብሎ ይገመታል


Last edited by wazzupdog on 10 May 2023, 09:59, edited 2 times in total.
Re: ክህደቱ አያሌው በረከት ስሞን ስለናፈቀው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ወስኗል
Do you think he is going to be leaker on Etho 360 staff and other opposition media, if he knows anything? I do not think the returning of Lidetu is sincere, because it is counterintuitive. This guy always has a drama in the end.
Re: ክህደቱ አያሌው በረከት ስሞን ስለናፈቀው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ወስኗል
ኢትዮጵያውያን ላይ አማራው ላይ ሻጥር የሰሩ ዋንኛ "የተቃዋሚ" ፓርቲ መሪዎች ስም ጥሩ ቢባል ክህደቱ አያሌውና ብራአምጡ ነጋ ናቸው። ከቅንጅት ጊዜ ጀመሮ ሁለቱም የኢትዮጵያዊያኖችን የአማራውን ተስፋ ያጨናገፉ ክፉ ሆድአደር ባንዳዎች ናቸው።
Re: ክህደቱ አያሌው በረከት ስሞን ስለናፈቀው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ወስኗል
ወያኔዎች ላሊበላን የወረሩ ጊዜ ያረፉባት ሆቴሉ ትንሽ ጥገና ስለሚያስፈልጋት ሄዶ ከቮድካቸው ጋር ሆኖ ቀለም ምናምን ይቀባሉ።

Re: ክህደቱ አያሌው በረከት ስሞን ስለናፈቀው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ወስኗል
ታምራት ላይኔንም አብሮ ይዞ ይሂድ

Re: ክህደቱ አያሌው በረከት ስሞን ስለናፈቀው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ወስኗል
የድራማ ንጉስ ልደቱ እንደዚህ አይነት ሲሰራ ይህ የሁለተኛው ግዜው ነው ፤ 2005 ቅንጅትን በወያኔዎች ስም በሚያምስበት ወቅት በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የስንብት ደብዳቤ ብሎ የጻፈው ትዝ ይለኛል ፤ የስንብቱ ደብዳቤ የተጻፍው ገና በርሱና በሌሎች ቅንጅቶች መሀከል የነበረው ችግር እውቅ ሳይሆን ነበር፤ ነገር ግን በየቀኑ የሚያደርጉት ስብሰባዎች ላይ ማን ምን እንዳለ በየቀኑ ሪፖርተር ያትም ነበር ፤ ልደቱ የስንብት ደብዳቤ ይዘቱ ህይወቱን ለትግሉ ለምስጠት ዝግጁ እንደሆነ ማንዴላ በጽፈው መልኩ የተከተበ ነበር ፤ በወቅቱ የገረመኝ ነገር ፤ ከሁሉ የቅንጅት አባሎች እራሱን ነጥሎ እርሱ ብቻ ወያኔን ተጋፋጭ አድርጎ መሪሩን ጽዋ ለመጠጣት መወሰኑን ለህዝብ ማስታወቁ ነበር ፤ ያ ለኔ fishy ነበር፡፡ በኋላ ግን ከስብሀት ጋር ሂልተን ሆቴል መገናኝቱ ሪፖርት ሲወጣ፤ ብገናኝስ ብሎ ነበር በትእቢት የመለሰው ፤ ከሁሉም በላይ ግን ፓርላማ ገብቶ መለስን ምርጫውን ተክትሎ ጭፍጨፋውን ለመሸፍን የሶማሌን ጦርነት እንዲጀምር ያደረገው አሳፋሪ ድጋፍ ነው ፤ በወቅቱ ሁሉ ተቃዋሚ የሚባሉ ሲቃወሙት ፡፡ የአሁኑም ድራማ አጻጻፉ ከመጀመርያ ደብዳቤ ጋር ተመሳሳይነት አለው ፤ አብይ የሚሰራው ድራማ ደግሞ የዚህን ድራማ ተጠቅሞ ምን ያህል ፍርድቤቱ በራሱ የሚወስን የመንግስት አካል መሆኑን ማሳየት ነው ፤ ፍርድ ቤት ይቀርባል ፤ ከዚያ ፍርድ ቤቱ አንድ ሁለት ግዜ ካመላለስው በኋላ ማስረጃው በቂ አይደለም ብሎ በነጻ ይለቀዋል ፤ ሌላው አዲስ ሁኔት ከወጣ በኋላ የወያኔ ጓደኞቹ የአብይ ጓዳ ናቸው ያሉት ስለዚህ ምንም እንደማይሆን ያውቀዋል ፤ ልደቱ ካለ ቲያትር መተንፈስ የማይችል ሰው ነው ፤ ስለዚህ እራሱን ሊሰዋ ነው ብሎ የሚያደንቁት የልደቱን ረጅም የፖለቲካ ህይወት በቅርብ የማያውቁ ብቻ ቸናው ፤ የልደቱ ፤ የብርሀኑ የመሳሰሉ ፖለቲከኞች እውቀት አላቸው ፤ ጉድላታቸው የኤትክስ አቋማቸው የማይረጋ ዥዋዠዌ ተጫዎቾች ስለሆኑ ነው ፤ ልደቱን በወያኔ ፤ብርሀኑን በአብይ ፤ መልካም በረራ ወደ አዲስ አበባ
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ክህደቱ አያሌው በረከት ስሞን ስለናፈቀው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ወስኗል
ወያኔን የማደንቀው ልደቱን ለአዲስ አበባ ህዝብ ያስተዋወቀበት መንገድ ነው። ህወሓት ሊኮራበት የሚችል ተግባር ሰርቷል ስለሱ ሰውየ። ወደአዲስ አበባ አመላለሱ እንዳሰበው አልሆነም። ምን እሱ ብቻ ህወሓት የሚያሽከረክረው መንግስት በቅርብ ሊመሰረት ነው ሲባል ታምራት ላይኔም -- የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር -- እንደገና ማሊያ ሊቀየር አስቦ ነበር።
ቅስናውን ትቶ ፓለቲካ መስበክ ጀምሮ ነበር። የ ህወሓት ተዋጊዎችን ማንም አይችላቸውም ያለው እሱ መሰለኝ።
ቅስናውን ትቶ ፓለቲካ መስበክ ጀምሮ ነበር። የ ህወሓት ተዋጊዎችን ማንም አይችላቸውም ያለው እሱ መሰለኝ።