Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግራይ ብትገነጠል ምን ትሆናለች!!!

Post by Abere » 08 May 2023, 13:44

A Fish Out of Water!

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራይ ብትገነጠል ምን ትሆናለች!!!

Post by Digital Weyane » 08 May 2023, 15:22

ሕወሃት ዎገኖቼ ትግራይ እንደ አገር እንድትቆም የግድ የኤርትራ ዎደቦችና ለም የአማራ ወልቃይት መሬት ወደ ትግራይ ማጠቃለል ያስፈልገናል ብለው ያምናሉ።

ለዚህም እኩይ ዓላማ ስልጣን ላይ እያሉ ወልቃይትን ወደ ትግራይ እንዲካለል አደረጉ።

በመቀጠልም፣ የኣማራና የኦሮሞ ወጣቶችን አሰልፈው ሶስት ጊዜ ኤርትራን ለመውረር ሞክረው ሳይሳካላቸው ሲቀር ከፍተኛ ጥላሸት የመቀባት የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ማካሄድ ጀመሩ።

በውሸታቸው ተራሮችን አንቀጠቀጡ። ጥጋብ እና ጉራቸው የሰው ህሊና ከሚችለው በላይ ነበር። እግዜር ጧ አድርጎ እንደ አህያ መሬት ላይ አንከባለላቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ትግራይ ብትገነጠል ምን ትሆናለች!!!

Post by Kuasmeda » 08 May 2023, 15:25

:lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
08 May 2023, 15:22

Post Reply