Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "ምዕራባውያን ናቸው ጦርነቱን ያስቆሙት። ባለ ውለታ ናቸው። ሲሆን ማመስገን ነው ያለብን። ዝም ብለው ቢተዉን ራሳችን ተጨራርሰን እናልቅ ነበር።" ልደቱ አያሌው

Post by Digital Weyane » 08 May 2023, 10:30

በኢትዮጵያና በኤርትራ ላይ የውክልና ጦርነት እንድናውጅ ትእዛዝ የሰጡን ምዕራባውያን ጌቶቻችን ፣ አንድ ነጥብ አምስት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን በጦርነቱ እንዳስፈጀን ካዩ በኋላ ተስፋ በመቁረጥ የውክልና ጦርነቱን እንድናቆም ሌላ ትእዛዝ ሰጡን። :roll: :roll:


Post Reply