Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4931
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ዝተባረኸ እቲ ሓደ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ትርጉመ-ስንኝ]

Post by Meleket » 06 May 2023, 03:35

"እንተተወልደ ሓምሳ፣
ክንድኡ ኣለዎ ኣበሳ፣
ዝተባረኸ እቲ ሓደ፣
ካብ ቢሊዮናት ዛየደ፣
እልፍ ኣእላፋት ኣስገደ።"

[ካብ ቤት ኣስገደ ወ ኣስገዳ]
:mrgreen:

Assegid S. wrote:
03 May 2023, 12:10
"ሃምሳ ቢወለድ ሃምሳ ነው ጉዱ
ከተባረከ ይበቃል ኣንዱ!
"
ወንድማችን Assegid S. ቅልብጭብጭ ላለው ስንኝህ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብንልህ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ወደ ትግርኛ ቋንቋ ፈታ ፈታ ኣድርገን ይዘቱን ለመተርጎም ሞክረናል። :mrgreen:


Meleket
Member
Posts: 4931
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዝተባረኸ እቲ ሓደ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ትርጉመ-ስንኝ]

Post by Meleket » 06 May 2023, 04:29

ኣዬ የተራ ካድሪት ነገር "ኤርትራዊነትንም ጥራት ያለዉና የሌለው" ብለሽ መከፋፈል ጀመርሽ! ከንቱ የመከፋፈል ኣባዜ ተጠናውቶሻል።

ከነ ኮለኔል ታሪኩ ጋር የሚሞዳሞዱት'ሳ "ጥርት" ያሉ ናቸውን?
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
06 May 2023, 04:01
. . .
ግራም ነፈሰ ቀኝ የAssegid S. ስንኝ ለመተርጎም ሞክሪ፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ተርጉመነዋል! ኣንቺ እየተንደፋደፍሽም ቢሆን በጣልንያንኛ ሞክሪው! :mrgreen:
Meleket wrote:
06 May 2023, 03:35
"እንተተወልደ ሓምሳ፣
ክንድኡ ኣለዎ ኣበሳ፣
ዝተባረኸ እቲ ሓደ፣
ካብ ቢሊዮናት ዛየደ፣
እልፍ ኣእላፋት ኣስገደ።"

[ካብ ቤት ኣስገደ ወ ኣስገዳ]
:mrgreen:

Assegid S. wrote:
03 May 2023, 12:10
"ሃምሳ ቢወለድ ሃምሳ ነው ጉዱ
ከተባረከ ይበቃል ኣንዱ!
"
ወንድማችን Assegid S. ቅልብጭብጭ ላለው ስንኝህ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብንልህ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ወደ ትግርኛ ቋንቋ ፈታ ፈታ ኣድርገን ይዘቱን ለመተርጎም ሞክረናል። :mrgreen:

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ዝተባረኸ እቲ ሓደ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ትርጉመ-ስንኝ]

Post by Assegid S. » 07 May 2023, 15:09

Meleket wrote:
06 May 2023, 03:35
"እንተተወልደ ሓምሳ፣
ክንድኡ ኣለዎ ኣበሳ፣
ዝተባረኸ እቲ ሓደ፣
ካብ ቢሊዮናት ዛየደ፣
እልፍ ኣእላፋት ኣስገደ።"

[ካብ ቤት ኣስገደ ወ ኣስገዳ]
:mrgreen:


ወንድማችን Assegid S. ቅልብጭብጭ ላለው ስንኝህ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብንልህ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ወደ ትግርኛ ቋንቋ ፈታ ፈታ ኣድርገን ይዘቱን ለመተርጎም ሞክረናል። :mrgreen:
ሰላም ወንድሜ Meleket; post ያደረኩትን ሀገራዊ ስንኝ ስለወደድከው ደስ ብሎኛል። የትግርኛውንም አጭር ግጥም (ትርጉም) ወድጄዋለሁ፤ ሰምና ወርቅ ያለው deep ሆኖ ተስምቶኛልና በአዋቂ ሰው በደንብ አስተረጉመዋለሁ ብያለሁ :mrgreen:

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልህ ወንድሜ Meleket 8)


Meleket
Member
Posts: 4931
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዝተባረኸ እቲ ሓደ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ትርጉመ-ስንኝ]

Post by Meleket » 08 May 2023, 03:48

ወፈፊቷ ተራ ካድሪት፣
በጦቢያ ጉዳይ ስትፈተፍት፣
ማንም ዬለም ያልታዘባት! :mrgreen:

ብልጣብልጥ ነኝ ማለቷ፡
ውስልትናዋ ከፊቷ፡
ይነበባል ወፈፊቷ!
የእርጐ ዝንቧ Fiyameta.


ለማንኛውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ባንድ ወቅት ማለት ሃገራችን ኤርትራ ተወያኖች ጋር ጦርነት በነበረበችበት ቀውጢ ወቅት ዬተቀኘነውን እንደፈረደብሽ ወደ ጣልያንኛ ትተረጉሚው ዘንድ እዚህ ዱለንልሻል። ኮለኔል ታሪኩንም ድጋፍ መጠዬቅ ትችያለሽ!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=245489&
:mrgreen:
Meleket wrote:
29 Jan 2021, 10:05
ለምስሉ ከተገጠመለት ዘንዳ፡ የኤርትራ ቀንደኛ ጠላቶች ፍጻሜ መጻፍ ስላለበት፡ በበኩላችን የሰውየውን ታሪክ ለማቆየት፣ የኤርትራ ጠላቶች ፍጻሜያቸው እንደማያምር ለማሳየት ይረዳ ዘንድ፡ ኤርትራዊ እይታችንን በግርድፍ ግጥም እናስቀምጣ! :mrgreen:

እናቱ ስትወልደው፡ ምላጯን አግላ፣
ጋድምና ትኩል መስመር አመሳቅላ፣
ተኩሳው ነበረ ቅንድቡን ተልትላ፣
ምስክር እንዲሆን እንዲለይ ከሌላ።

እሱም አልሰነፈ እጂጉን ተለዬ፣
በውሸት ለመታወቅ ምንም አልዘገዬ፣
የጦቢያው ውጭ ጉዳይ፡ ‘ሥዩሙ’ አምባዬ።


“የኤርትራ ጄቶች ቀድመው ደብድበዋል፣
የዓዲ ግራትን፡ ፋብሪካ አውድመዋል”፣
ብሎ ሓሰት ዘርቶ ኢትዮጵያን አታሏል።

ይግባኝ የሌለውን፡ ብይን ለማስቀየር፣
“ባድመ የኛ ሆናለች”፡ ብሎ በመፎከር፣
“የጠየቅነውና ያልጠየቅነው ጭምር፣
ተሰጥቶናል” ብሎ፡ እስጦቢያን ሲያስጨፍር፣
እኛ እናውቅ ነበር፡ ኋላ እንደሚያፍር . . . እንዲህ እንደሚከሥር።


ይህ ቀውስ እንዳይመጣ በጣም ስለሰጉ፣
የሃይማኖት አባቶች ሃገር ሊያረጋጉ፣
መልሱ አሳዝኗቸው እስኪበረግጉ፣
ለምነውት ነበር ሥዩምን በወጉ፣
ለምነውት ነበር እምባዬን በወጉ።

እናማ እግዚአብሔር፡ የፍርዱ ቀን ደርሶ፣
ጁንቶችን አዋርዶ ከሥልጣን ገርስሶ፣
አጋድሞ አሳይቶናል ድንጋይ አስተርሶ።


የጦብያው የውጭ ጉዳይ፡ 'ያ ጋሜው ሰላቶ'፣
በአልሞ ተዃሾች ግንባሩን ተበስቶ፣
ሥዩምን አየንው መሬት ላይ ተሰጥቶ።

ትዕቢት የወጠረው ይህ የትግራይ ፈገር፣
መስማት ስላልቻለ ቢመከር ቢዘከር፣
ህዝብ ላያደናግር ህዝብ ላያጭበረብር፣
ወደዚያኛው ዓለም ወደዚያኛው ሀገር፣
ተሸኝቷል አሉ ከሁለቱ አባዮች ጋር።
Fiyameta wrote:
07 May 2023, 15:29
መቼም እንደሚታወቀው እኛ ኤርትራውያን መሃልና የመስመር ዳኞች፡ ሙሉ ድጋፋችንን ለጀግናው የዩክሬን ህዝብና ለጀግናው መሪያቸው ለዘለንስኪ መቸራችን፡ የማታ ማታ ማንኛውም ወራሪ ኣካል በህዝብ ትግል እንደሚሸነፍ መግለጻችን ወዘተ ተራ ካድሬዎችንና የጦርነት ጥቅመኞችን (ጦ.ጥ.) ማንጨርጨሩ ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:


Meleket
Member
Posts: 4931
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዝተባረኸ እቲ ሓደ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ትርጉመ-ስንኝ]

Post by Meleket » 08 May 2023, 04:36

Assegid S. wrote:
07 May 2023, 15:09
Meleket wrote:
06 May 2023, 03:35
"እንተተወልደ ሓምሳ፣
ክንድኡ ኣለዎ ኣበሳ፣
ዝተባረኸ እቲ ሓደ፣
ካብ ቢሊዮናት ዛየደ፣
እልፍ ኣእላፋት ኣስገደ።"

[ካብ ቤት ኣስገደ ወ ኣስገዳ]
:mrgreen:


ወንድማችን Assegid S. ቅልብጭብጭ ላለው ስንኝህ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብንልህ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ወደ ትግርኛ ቋንቋ ፈታ ፈታ ኣድርገን ይዘቱን ለመተርጎም ሞክረናል። :mrgreen:
ሰላም ወንድሜ Meleket; post ያደረኩትን ሀገራዊ ስንኝ ስለወደድከው ደስ ብሎኛል። የትግርኛውንም አጭር ግጥም (ትርጉም) ወድጄዋለሁ፤ ሰምና ወርቅ ያለው deep ሆኖ ተስምቶኛልና በአዋቂ ሰው በደንብ አስተረጉመዋለሁ ብያለሁ :mrgreen:

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልህ ወንድሜ Meleket 8)
ወንድማችን Assegid S የሃገራዊ ስንኝህን የትግርኛ ትርጉማችን እንኳን ወደድከው። አዋቂዎቹ መምህራኖቻችን ሰሙንም ወርቁንም ኣልማዙንም ጭምር እንደሚያገኙት እናምናለን። ለአንባቢዎቻችን የትግርኛው ትርጉማችን ቅኔ ቢጤ መሆኑን መጠቆምህ ደግሞ ከተለመደው ከካድሬ ቦለቲካ ወጣ ብለው ይፈላሰፉ ዘንድ ስለሚያግዝ ደግ አድርገሃል።

መልካም መልካሙን ሁሉ ተመኝተንልሃል ወንድማችን Assegid S.

Post Reply