Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

የአብዮት አህመድ አሊ ቂጥ አጣቢና የዘሃበሻ ባለቤት ሄኖክ ደገፌ ይቅርታ ጠየቀ። ቅቅቅቅ

Post by wazzupdog » 07 May 2023, 15:14

ከመጀመርያ ጀምሮ ህዝቡ ግርማ የሺጥላን ማን እንደገደለው ነቄ ብሏል። የአብዮት አህመድ አጫፋሪዎች ግን የውሸት ድምጽ ቅጂ ለቀው በለሎች ላይ ለማሳበብ ሲሯሯጡ ነበር። ከነዚ መሃል ከናትናኤል መኮንን ጋር በአንደኛ ደረጃ የሚጠቀሰው ራሱን ሄኖክ አለማየሁ እያለ የሚጠራው የወለጋው የዘሃበሻ ድህረገጽ ባለቤት ነው። አሁን ስራውን በደንብ ከሰራ በኋላ የይስሙላ ይቅርታ ጠይቋል። :mrgreen: :mrgreen:


wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: የአብዮት አህመድ አሊ ቂጥ አጣቢና የዘሃበሻ ባለቤት ሄኖክ ደገፌ ይቅርታ ጠየቀ። ቅቅቅቅ

Post by wazzupdog » 07 May 2023, 16:39

የማስታወስ ችግር ላለባችሁ ሄኖክ አለማየሁ ማለት ከአብዮት አህመድ አሊ ጋር ተቀናጅቶ በገዱ አንዳርጋቸው ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ አካሂዶ ደጉ በብልግና ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እናዳይመረጥ ቀላል ያልሆነ ሚና የተጫወተ ካድሬ ነው::


Post Reply