Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አጋልጥ! ማፍያው የኦሮሞ መንግስት ሌብነቱና ውሸታምነቱ ተጋለጠ!! የተለቀቀው ድምጽ ሀሰተኛ መሆኑ ተረጋገጠ

Post by Wedi » 07 May 2023, 05:48

አጋልጥ! ማፍያው የኦሮሞ መንግስት ሌብነቱና ውሸታምነቱ ተጋለጠ!!

የኢትዮጵያ መንግስት ከሳምንት በፊት በለጠ ጋሻው እና ምህረት ወዳጆ የግርማ የሽጥላን ግድያን በሚመለከት በስልክ አድርገውታል ብሎ በድምፅ ያሰራጨው መረጃ የሃሰትና የተቀነባበረ መሆኑን በአሜሪካን ሃገር በዘርፉ ከ20 ዓመት በላይ ልምድ ያለው Digi Audio and video forensic service የተሰኘው መርማሪ ተቋም አረጋግጧል።

በ21ኛው ክፍለ ዘመን ድምፅን እና የፎቶ ምስልን አቀነባብሮ መሀይማንን ብቻ ለሰዓታት ወይም ለቀናት ማታለል ይቻል ይሆናል።

AI - generated deep fakes are what fake groups like Prosperity party are manipulating to criminalize rights activists!

ዝርዝር ሪፖርቱን ከተያያዘው አባሪ ይመልከቱ!

ድል ለአማራ ህዝብ!

:!:
Please wait, video is loading...
Last edited by Wedi on 07 May 2023, 06:39, edited 1 time in total.


Post Reply