Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብልጽግና፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ!

Post by Horus » 07 May 2023, 01:14

የተቆጣ ሕዝብ + እልክ የገባ መንግስት = በማንኛውም ግዜ የሚፈነዳ የአመጽ እሳተ ጎሞራ፣ ባለ 10 ሬክታር ርዕደ መሬት !



Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ብልጽግና፤ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ!

Post by Abe Abraham » 07 May 2023, 02:49

ኣማራን በኮማንድ ፖስት ለመግዛት ከተሞከረ ህዝቡ ኮማንድ ፖስቱን " ዲስማንትል " ሊያደርገው ይችላል ።

Post Reply