Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Abere » 06 May 2023, 20:30

አማርኛ እና ኦሮምኛ ለበርካታ አመታት በአንድ አገር ውስጥ ስለሚነገሩ ቃላት የመዋዋስ ወይም የመፍጠር እና የማሳደግ ሂደት ነው። ይህ ማህበራዊ መስተጋበር ነው - ከሰዎች ፍቃድ ውጭ የሚፈጸም።

ለምሳሌ

ቀርሽ - ትግሬ እና ወረሞ ይጠቀሙበታል ( ከየት መጣ)
ሳንዱቅ - ትግሬ ወረሞ ( አልፎ አልፎ አማራ ይጠቀሙበታል) ከየት መጣ?

የአማርኛ ቋንቋ አንድ ድንቅ ባህርይው የቃላት እጥረት ቁሳዊ ክስተቶችንን ሃሳባዊ ለመግለጽ ብዙ ዕጥረት የለበትም። በስነ-ህዋ፤ በስነ-ህይወት፤ በስነ-መንግስት፤ በስነ-መለኮት ወዘተ ልክ እንደ እንደ እንግሊዘኛ ሊጠቀምባቸው የሚችሉ ቃላቶች አሉት።
ቋንቋዎች ውስብስብ፤ ቀላል፤ የበለጸጉ፤ መበልጸግ ገና የሚሹ ሊሆኑ ይችላሉ። ሆኖም ግን ሁሉም የሰው ልጅ ቋንቋዎች የመግባብያ እና ኑሮን ቀላል የማድረጊያ መሳሪያዎች ናቸው።

ሌላው አንድ ማወቅ የሚገባን ስም በማየት ብቻ ይህ ሰው ያዚህ ጎሳ ያሰው የዚያ ጎሳ ማለት አይቻልም።

በደጎቹ ዘመን ሰዎች ስለጎሳ ምንም ደንታ የላቸውም። በርካታ አማራዎች አያት ቅደመ አያታቸው የአማራ ስም ይዘው እነርሱ ደግሞ ጉበና ወዘተ ይባላሉ። ለምሳሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ኬኒዲ የሚባል ሰው ነበር - ግን ኬኔድ ፈረንጅ አይደለም። እንድህ ከሆነማ ኬኔድ በኢትዮጵያ ክልል እና ጎሳ ያለውም ማለት ነው።

Yimer wrote:
06 May 2023, 20:04
Abere wrote:
06 May 2023, 19:43

ደበሎ የሚል ዐማርኛ ቃላት አለው።
ደበሎ እና ደበላ ይቀራረቡ ይሆናል ... But, I don’t believe Debela has anything to do with Ge'ez.

... ደበሎ ለብሸ ነው ያደግኩት በነገራችን ላይ

Horus
Senior Member+
Posts: 42773
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 06 May 2023, 20:40

አበረ፣
ደብር፣ መደብር፣ መደበሪያ የሚሉት አቦድ ያንድ ነገር መቀመጫ፣ መንበር ማለት ስለሆነ ስረ ቃሉ ደር (ምድር) የሚለው የግዕዝ ስር ነው ፣ አረብኛም ነው ።

ነገር ግን የደበል ዘሮች እየበዙ ነው ..
ደበሎ
ደበላ
ድበል
ድብል (ድምር)
መድብል (ስብስብ)
ድብልቅ
ዱብል
ድብል (ክምር)
...

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Abere » 06 May 2023, 21:17

ሀቀኛ እውቀትን ለፈለጋት የኋልዮሽ ወደ ዘመናት በመጓዝ ቃላትን እና ስርወ መነሻቸውን ማጤን ነው። የቱን ያህል የሰው ልጅ በማህበራዊ እና ባህላዊ ጎዳና እንደ ተጓዘ ያመላክታል።
Horus wrote:
06 May 2023, 20:40
አበረ፣
ደብር፣ መደብር፣ መደበሪያ የሚሉት አቦድ ያንድ ነገር መቀመጫ፣ መንበር ማለት ስለሆነ ስረ ቃሉ ደር (ምድር) የሚለው የግዕዝ ስር ነው ፣ አረብኛም ነው ።

ነገር ግን የደበል ዘሮች እየበዙ ነው ..
ደበሎ
ደበላ
ድበል
ድብል (ድምር)
መድብል (ስብስብ)
ድብልቅ
ዱብል
ድብል (ክምር)
...

Horus
Senior Member+
Posts: 42773
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 06 May 2023, 23:16

Abere wrote:
06 May 2023, 21:17
ሀቀኛ እውቀትን ለፈለጋት የኋልዮሽ ወደ ዘመናት በመጓዝ ቃላትን እና ስርወ መነሻቸውን ማጤን ነው። የቱን ያህል የሰው ልጅ በማህበራዊ እና ባህላዊ ጎዳና እንደ ተጓዘ ያመላክታል።
Horus wrote:
06 May 2023, 20:40
አበረ፣
ደብር፣ መደብር፣ መደበሪያ የሚሉት አቦድ ያንድ ነገር መቀመጫ፣ መንበር ማለት ስለሆነ ስረ ቃሉ ደር (ምድር) የሚለው የግዕዝ ስር ነው ፣ አረብኛም ነው ።

ነገር ግን የደበል ዘሮች እየበዙ ነው ..
ደበሎ
ደበላ
ድበል
ድብል (ድምር)
መድብል (ስብስብ)
ድብልቅ
ዱብል
ድብል (ክምር)
...
ያልከው ነገር እጅግ መሰረታዊ መርህ ነው ። እኔ ይህን የኤቲሞሎጂና ፊሎሎጂ ነገር የዛሬ 32 አመት ስጀምር አንድ መርህ ይዤ ነበር ። የዛሬ 32 አመት አንድ ትልቅ የምርምር ንቅናቄ ነበር ። እሱም የሰው ልጅ ጂኖም ማፕ ተደርጎ ሰውነታችህ እንዴት እንደ ተሰራ በዝርዝር ከታወቀ በኋላ ካልቸር የሚባለው ነገርም የተሰራበት ጂን ኮድ ማግ ነት ይቻላል ተብሎ ይህም የካልቸር ጂን ሚም የሚባል ህዋስ ነው ተባለና ብዙ ትናት ይደረግ ነበር ። ሚም ማለት ካንድ ሰው አይምሮ ወደ ሌላ ሰው አይምሮ በራሱ ፈቃድ የሚዘዋወር የሃስብ ህዋስ ነው ። ይህ ነገር ፊዚካል ህልውና አለው፣ ልክ እንደ ሰው ጂን ፈልጎ ማግኘት ይቻላል ተብሎ ነበር። እኔ ከዚያ ምርምር ያገኘሁት መርህ ቋንቋ የካልቸር እምብርት ነው ። ቋንቋ የተሰራው ከቃል ነው (ቃሉ ተጻፈም አልተጻፈ) ። በእኔ እምነት ይህን ቃል ልክ እንዳልከው መርምረን ይዘን ከተጀመረበት እስካሁን ከተከተልነው ቃሉን የተጠቀሙት ሰዎች ታሪክ ወይም ካልቸር ምን እንደ ነበር ይነግረናል የሚል መሪ ሃሳብ ይዜ ነው ጥናት የጀመርኩት ። በቀላሉ አባባል ከላይ ያልከውን ነው።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by sun » 06 May 2023, 23:42

Horus wrote:
06 May 2023, 02:56
ፕ/ር አቻ ከሳላቸው ስዕሎች አንዱ አለኝ !

Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Thomas H » 07 May 2023, 01:15

Selam/ wrote:
06 May 2023, 13:00
ይመር የሚባል በጣም የምወደው የጉራጌ ሙስሊም ጓደኛ ነበረኝ። አደሬ የሚባል በሃገሩ ፍቅር ያበደ የኦሮሞ መምህርም ነበረኝ። ሰፈሩን የሚያምስ ወልደ ማሪያም የተባለ ልፋጫም የአማራ የደርግ ካድሬም ጎረቤት ነበረኝ። አማራ አግብቶ የዕድራችን ሊቀመንበር የነበረው ጉታ ኩምሳም በሁሉ ሰው ተወዳጅ ነበር።

ምናባክ ለማለት ነው የሰው የአባት ስም የኦሮሞ ይመስላል የጉራጌ ይመስላል እያልክ የምትርመጠመጠው? እንሽላሊት!

Yimer wrote:
06 May 2023, 10:58
Selam/ wrote:
06 May 2023, 10:21
I am asking you. What do you know about Prof አቻምየለህ aside from his last name, which is irrelevant in Ethiopian context?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:56
Selam/ wrote:
06 May 2023, 06:20
So what?
Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
It was not necessary for Horus to say that the guy is a Gurage.
His last name indicates that he is an Oromo. Why can’t you understand this, dummy? Why was it necessary to mention his ethnicity after all?
እስኪ ስለ ዕድራችሁ ሊቀመንበር የነበረው ጉታ ኩምሳም ትንሽ ተናገር:: እንደ ሊቀመንበር ሥልጣኑ ምን ያህል ኃይል ነበረው ? ሊቀመንበሩ ካልፈረመበት ሰው መሞት አይችልም ነበር?

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Tadiyalehu » 07 May 2023, 04:00

Yimer
Horus የሚባለው ሻጋታ አንጎል በከፋ inferiority complex የሚሰቃይ ጉዴላ ነው።
ብዙ ኦሮሞዎችን ጉራጌ ሲያደርግ ተመልክተናል። ችግሩ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም። እኔ ክስታኔ የሚባለውን የጉራጌ ንዑስ ጎሣ አውቃቸዋለሁ። ይሄ ሼባ እንደሚበጠረቀው ግን የኦሮሞ ሥም አይደለም የአብዛኞቹ ስም።
ይሄ Horus የሚባል ሻጋታ ጉዴላ በአንድ በኩል ኢትዮጵያ... የዘር ፖለቲካ... ገለመሌ ይላል። ዞር ይልና ደግሞ ጉራጌ ያልሆኑትን ጉራጌ እያደረገ ... ቁጫጯን ጉራጌ አሳብጦ ዝሆን በማስመሰል ሲወጣጠርና የዘረኝነት ልጋጉን ሲዘራ ታየዋለህ።
በከፋ የበታችነት በሽታና የኦሮሞ ጥላቻ የሚሰቃይ ወናፍ ጉዴላ ነው።
Yimer wrote:
06 May 2023, 19:33
Abere wrote:
06 May 2023, 19:16
ሆረስ፤

ጥራጥሬዎች "ድበላ" ይባላሉ በአማርኛ። ባቄላ ለምሳሌ ድበላ ይባላል። እጥፍ ነው ቃም ሲደርግ በአንድ ጊዜ ሆድ ይሞላል - እርሃብ ያስታግሳል የሚል ይመስለኛል። ድበላ አዝመራ ከቀነሰ እርሃብ ይሆናል ይባላል። ልክ የጅግራ ስጋ "ዕጥፍ" ነው ሲባል ሰምቻለሁ - ድበላ እንደዚያ ይመስለኛል አንተ ደበለ እንዳልከው። ቃሉ እየሳሳ ሲመጣ ደበረ (ጨመረ- ደመረ) መደብር እንደማለት ሳይሆን ይቀራል?
ድበላ (ባቄላ) አነባበቡ ‘ደ' ን እና 'በ' ን በማጥበቅ ሲሆን ደበላ ግን ሶስቱንም words ሳታጠብቅ ነው የምታነበው:: ሁለቱ ቃላት የተለያዩ ናቸው::

ወይዘሮ Horus has a history of claiming some known Ethiopians as Gurages (e.g. Fitawrari Habtegiorgis). I just hate it when people are so obsessed with ethnic [deleted].

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13237
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by DefendTheTruth » 07 May 2023, 06:18

Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
Yemer,

I didn't open this thread until now and I just saw your comment. I didn't think it is worth of my time, just reading the title.

Horus is suffering from an Orophobia, chronic on top of that.

Another point you shouldn't forget about him is that in his field of study there is no weight attached to a logic. So, trying to convince him logic is like pouring water on a massive stone.

He tries to teach us Debela is not an Oromo word (the word comes from the verb word debeluu (ደበሉ) (which means to add one more time, second time). Adding the third round is not debeluu, it is salleessu (trippling). If you go further then comes to daneessuu (make it multiple or many).

The names Dubbala (ዱባለ) and Debelaa (ደበላ) are basically two different words (the first is an Amharic word, while the second is an Oromo, both are Ethiopian, which we can't deny. Only stone-heads can deny that).

Interestingly the word is also much similar to the english word double (in meaning and its sound).

That ቆርቆሮ guy in the nick of Selam is good at just keeping echoing what has been said (can't add or deduct from what has been said).Selam is a ገደል ማሚቶ, nothing else.

For the moment forget this idiots and enjoy the following music.

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 07 May 2023, 06:46

DefendTheTruth wrote:
07 May 2023, 06:18

Finally, I found someone who agrees with me.

Thanks ዲዲቲ

I completely agree with what you said about the two old men (aka Horus & Selam).

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 07 May 2023, 06:56

Tadiyalehu wrote:
07 May 2023, 04:00
Yimer
Horus የሚባለው ሻጋታ አንጎል በከፋ inferiority complex የሚሰቃይ ጉዴላ ነው።
ብዙ ኦሮሞዎችን ጉራጌ ሲያደርግ ተመልክተናል። ችግሩ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም። እኔ ክስታኔ የሚባለውን የጉራጌ ንዑስ ጎሣ አውቃቸዋለሁ። ይሄ ሼባ እንደሚበጠረቀው ግን የኦሮሞ ሥም አይደለም የአብዛኞቹ ስም።
ይሄ Horus የሚባል ሻጋታ ጉዴላ በአንድ በኩል ኢትዮጵያ... የዘር ፖለቲካ... ገለመሌ ይላል። ዞር ይልና ደግሞ ጉራጌ ያልሆኑትን ጉራጌ እያደረገ ... ቁጫጯን ጉራጌ አሳብጦ ዝሆን በማስመሰል ሲወጣጠርና የዘረኝነት ልጋጉን ሲዘራ ታየዋለህ።
በከፋ የበታችነት በሽታና የኦሮሞ ጥላቻ የሚሰቃይ ወናፍ ጉዴላ ነው።
Yimer wrote:
06 May 2023, 19:33
Abere wrote:
06 May 2023, 19:16
ሆረስ፤

ጥራጥሬዎች "ድበላ" ይባላሉ በአማርኛ። ባቄላ ለምሳሌ ድበላ ይባላል። እጥፍ ነው ቃም ሲደርግ በአንድ ጊዜ ሆድ ይሞላል - እርሃብ ያስታግሳል የሚል ይመስለኛል። ድበላ አዝመራ ከቀነሰ እርሃብ ይሆናል ይባላል። ልክ የጅግራ ስጋ "ዕጥፍ" ነው ሲባል ሰምቻለሁ - ድበላ እንደዚያ ይመስለኛል አንተ ደበለ እንዳልከው። ቃሉ እየሳሳ ሲመጣ ደበረ (ጨመረ- ደመረ) መደብር እንደማለት ሳይሆን ይቀራል?
ድበላ (ባቄላ) አነባበቡ ‘ደ' ን እና 'በ' ን በማጥበቅ ሲሆን ደበላ ግን ሶስቱንም words ሳታጠብቅ ነው የምታነበው:: ሁለቱ ቃላት የተለያዩ ናቸው::

ወይዘሮ Horus has a history of claiming some known Ethiopians as Gurages (e.g. Fitawrari Habtegiorgis). I just hate it when people are so obsessed with ethnic [deleted].
አንተም ራስህን መርምር Tadyalehu… እዚህ ፎረም ላይ እንዳንተ በጥላቻ የተሞላ ሰው የለም... Horus is a million times better than you.

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 07 May 2023, 08:15

አንተ ስድ አደግ ድፍን የኦነግ-ሸኔ ካድሬ - የሰላምን የተመዛዘነና ከብሄረኝነት የጸዳ አመለካከት ለመተቸት እንደገና ተቀጥቅጠህ መፈጠር ይኖርብሃል። የኦነግ -ሸኔን ፕሮፖጋንዳ እንደ በቀቀን የምትደጋግመው አጋስስ አንተ እንጂ እኔ ሰላም አይደለሁም።

ዘረኝነት ከስም ጋ ሳይሆን የሚወለደው ጭንቅላት ውስጥ ነው የሚቀረፀው። እንደ ስም ቢሆንማ ዲዲት እንደ እንሰሳ ያጎረሰውን ብቻ እያመለከ አጎንብሶ አይኖርም ነበር። የነቀምቴው ዕንቁ ሰለሞን ደነቀም ስሙን ይለውጥ ነበር ወይንም በአማርኛም በኦሮምኛም አይዘፍንም ነበር። ክፉ ዘመን በፈለፈላቸው በእንዳንተ አይነቱ ከይሶ ጎጠኞች ስሙ ሲጠራ ዘፈኑም ሲደመጥ በጣም ይቀፋል። እበት!

DefendTheTruth wrote:
07 May 2023, 06:18

That ቆርቆሮ guy in the nick of Selam is good at just keeping echoing what has been said (can't add or deduct from what has been said).Selam is a ገደል ማሚቶ, nothing else.

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 07 May 2023, 09:45

አንተ ተውሳክ - ኦሮሞ ለመምሰል ስትጋጋጥ ታሳፍራለህ። አንተ ሞኒቶር ላይ ተለጥፈህ ስታጭበረብር ቁጫጭ ያልከው ጨዋውና ታታሪው የጉራጌ ህዝብ ፍትትት አድርጎ መልሶ ይገጣጥምሃል። ሰው ሌሎችን ሳይነካ ስለብሄሩ ጠንካራ ባህል ሲያወራ ማበረታታት እንጂ ምናባክ ያንጨረጭርሃል? የተሳሳተ ከመሰለህም እሱኑ ዝለፈው እንጂ ለምናባክ ነው ሙሉ ብሄሩን የምትሰድበው?
Tadiyalehu wrote:
07 May 2023, 04:00
Yimer
Horus የሚባለው ሻጋታ አንጎል በከፋ inferiority complex የሚሰቃይ ጉዴላ ነው።
ብዙ ኦሮሞዎችን ጉራጌ ሲያደርግ ተመልክተናል። ችግሩ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም። እኔ ክስታኔ የሚባለውን የጉራጌ ንዑስ ጎሣ አውቃቸዋለሁ። ይሄ ሼባ እንደሚበጠረቀው ግን የኦሮሞ ሥም አይደለም የአብዛኞቹ ስም።
ይሄ Horus የሚባል ሻጋታ ጉዴላ በአንድ በኩል ኢትዮጵያ... የዘር ፖለቲካ... ገለመሌ ይላል። ዞር ይልና ደግሞ ጉራጌ ያልሆኑትን ጉራጌ እያደረገ ... ቁጫጯን ጉራጌ አሳብጦ ዝሆን በማስመሰል ሲወጣጠርና የዘረኝነት ልጋጉን ሲዘራ ታየዋለህ።
በከፋ የበታችነት በሽታና የኦሮሞ ጥላቻ የሚሰቃይ ወናፍ ጉዴላ ነው።
Yimer wrote:
06 May 2023, 19:33
Abere wrote:
06 May 2023, 19:16
ሆረስ፤

ጥራጥሬዎች "ድበላ" ይባላሉ በአማርኛ። ባቄላ ለምሳሌ ድበላ ይባላል። እጥፍ ነው ቃም ሲደርግ በአንድ ጊዜ ሆድ ይሞላል - እርሃብ ያስታግሳል የሚል ይመስለኛል። ድበላ አዝመራ ከቀነሰ እርሃብ ይሆናል ይባላል። ልክ የጅግራ ስጋ "ዕጥፍ" ነው ሲባል ሰምቻለሁ - ድበላ እንደዚያ ይመስለኛል አንተ ደበለ እንዳልከው። ቃሉ እየሳሳ ሲመጣ ደበረ (ጨመረ- ደመረ) መደብር እንደማለት ሳይሆን ይቀራል?
ድበላ (ባቄላ) አነባበቡ ‘ደ' ን እና 'በ' ን በማጥበቅ ሲሆን ደበላ ግን ሶስቱንም words ሳታጠብቅ ነው የምታነበው:: ሁለቱ ቃላት የተለያዩ ናቸው::

ወይዘሮ Horus has a history of claiming some known Ethiopians as Gurages (e.g. Fitawrari Habtegiorgis). I just hate it when people are so obsessed with ethnic [deleted].

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 07 May 2023, 10:04

Selam የምትባል ዶማ ...

የማንም ብሄር አባል አይደለሁም ... I am too smart/act in terms of ethnicity. I just try to act when something unfair happens to individuals or groups of people.

መላጣ ሽማግሌ... ትእረጋጋ
Selam/ wrote:
07 May 2023, 09:45

Post by Selam/ » 07 May 2023, 10:17

አይጥ - የታድያለሁ ተወካይ ነህ? መጀመሪያ አንብብ ከማቀርሸትህ በፊት። ድብዳብ!
Yimer wrote:
07 May 2023, 10:04

Post by DefendTheTruth » 07 May 2023, 10:29

Selam/ wrote:
07 May 2023, 08:15
... የሰላምን የተመዛዘነና ከብሄረኝነት የጸዳ አመለካከት ለመተቸት እንደገና ተቀጥቅጠህ መፈጠር ይኖርብሃል። የኦነግ -ሸኔን ፕሮፖጋንዳ እንደ በቀቀን የምትደጋግመው አጋስስ አንተ እንጂ እኔ ሰላም አይደለሁም።
DefendTheTruth wrote:
07 May 2023, 06:18

That ቆርቆሮ guy in the nick of Selam is good at just keeping echoing what has been said (can't add or deduct from what has been said).Selam is a ገደል ማሚቶ, nothing else.
I gave you benefit of the doubt but you failed to take advantage of that too, what else am I supposed to give you yet?

Keep echoing what ever has been thrown at you. ደቃቅ!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by TGAA » 07 May 2023, 10:48

Horus wrote:
06 May 2023, 02:56
ፕ/ር አቻ ከሳላቸው ስዕሎች አንዱ አለኝ !

Yohannes Gedamu, who passed away in 2010, was Achamelh's close friend.

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Selam/ » 07 May 2023, 13:40

ውዳቂ ጎጠኛ - አንተ ምን ስለሆንክ ነው ክፉና ተጠራጣሪ ልቦናህን ለማሳመን እኔ የምደክመው? ወስፌ!

DefendTheTruth wrote:
07 May 2023, 10:29
Selam/ wrote:
07 May 2023, 08:15
... የሰላምን የተመዛዘነና ከብሄረኝነት የጸዳ አመለካከት ለመተቸት እንደገና ተቀጥቅጠህ መፈጠር ይኖርብሃል። የኦነግ -ሸኔን ፕሮፖጋንዳ እንደ በቀቀን የምትደጋግመው አጋስስ አንተ እንጂ እኔ ሰላም አይደለሁም።
DefendTheTruth wrote:
07 May 2023, 06:18

That ቆርቆሮ guy in the nick of Selam is good at just keeping echoing what has been said (can't add or deduct from what has been said).Selam is a ገደል ማሚቶ, nothing else.
I gave you benefit of the doubt but you failed to take advantage of that too, what else am I supposed to give you yet?

Keep echoing what ever has been thrown at you. ደቃቅ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42773
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 07 May 2023, 13:41

ታድያለሁና ዲፌንድ ዘ ትሩዝ የተለያዩ ሰዎች እንደ ሆኑ ግልጽ ነው ። ዲዲቲ ወረሞ ይመስለኛል ። ታድያለሁ ግን እጠራጠራለሁ ። ደበላ የሴም ቃል ወይስ አይደለም ለሚለው ዲዲት ያቀረበው አይነት ክርክር ይመቸኛል ። በዚያ ላይ ሌላ ግዜ ።

እኔ ስለ አንድ የጉራጌ ሊቃውን ያለኝን አድናቆት ብለጥፍ ለምንድን ነው ይህ ውዝግብ የተነሳው? አቻምየለህ ደበላን ለምን ጉራጌ አልከው? ያባቱ ስም ደበላ ስለሆነ ወረሞ ነው ብሎ ነገር የጀምረው ይመር የተባለው ለጣፊ ነው። እኔ እንግዲያስ ብዬ ደበላ የግዕዝ መሆኑን በግዕዝም በማርኛም በጉራጌኛ ሊጉስቲክ ማረጋገጫ አቀረብኩኝ ።

ስሙን ለውጦ የመጣው ታድያለሁ ያነሳውን ቁልፍ ጉዳይ ልብ በሉ ። "ሆረስ ብዙ ኦሮሞችን ጉራጌ ሲያደርግ ተመልክተናል ... ጉራጌ ያልሆኑ ጉራጌ እያደረገ" ይህ ነው የዚህ ክርክር ። እኔ አንድ ሰው መረጃ ያቅርብብኝ፣ ጉራጌ ያልሆነ ሰውን ጉራጌ አድግርጌ ከሆነ።

ምን እንዳደረኩኝና ገና ብዙ የማደረገውን ግን በግልጽ መንገር እችላለሁ ። እስከ ጥቂት አመታት ድረስ የጉራጌን ታሪክና ባህል ሰልቃጭ ወረሞ ልሂቃን በመጽሃፍ ውስጥ ጭምር የጉራጌ ጀግኖችን እነ ባልቻ ሰፎ፣ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ፣ እነገብረማሪያም ጋሪ፣ እነበቀለ ወያን ወዘተ ወረሞች ናቸው ብለው ለዘመናት የዋሹትን ስለተጋለጠ ይህን ነው ታድያለሁ "ኦሮሞችን ጉራጌ" አደረገ ብሎ የሚከሰኝ ።

አንድ መቀበል ያቃተው ነገር አለ ። ጉራጌ እንደ ጋፋት በወረሞ ወረራና መስፋፋት ተሰልቅጦ መጥፋት የቻለ ሕዝብ አይደለም ። ጉራጌ ጋፋት አልሆነም፣ ጋፋት አይሆንም ። አለቀ ። በታሪክ፣ ቋንቋና ባህል የተያዘ ሃቅ ገና ገና እየተፈለፈለ ወጥቶ የሚጋለጥ ነው። ይህ መጀምሪያ እንጂ መጨረሻው አይደለም ።

ከመዝጋቴ በፊት አንድ ሌላ ቃል ጀባ ልበላችሁ! ያም ቃል ገፈሳ ነው!

ገፈርሳ የወረሞኛ ቃል አይደለም ። ገፈርሳ የሚባለው ቦታ ስም የሰጡት ወረሞኛ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝብ አይደሉም። ገፈርሳ የጉራጌኛ ቃል ነው ። አስፈላጊ ከሆነ ዝርዝር ማረጋገጫውን ወደፊት አቀርባለሁ ። ላሁን ግን የሚከተለውን እንቆቅልሽ ዘና ብላችሁ ፍቱት እስቲ !!!

ያባ ጅፋር አጋፋሪ ጎፈሬውን አጎፍሮ በገፈርሳ እየኖረ በጀፎረ ከብቶቹን ገፈረ!

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 07 May 2023, 14:09

Horus wrote:
07 May 2023, 13:41

… የጉራጌ ጀግኖችን እነ ባልቻ ሰፎ፣ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ፣ እነገብረማሪያም ጋሪ፣ እነበቀለ ወያን ወዘተ ወረሞች ናቸው ብለው ለዘመናት የዋሹትን ስለተጋለጠ ይህን ነው ታድያለሁ "ኦሮሞችን ጉራጌ" አደረገ ብሎ የሚከሰኝ ።
... ግን ምን አይነት ጫት ነው የምትቅመው?

Post Reply