Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

PM is contemplating to resign

Post by Right » 06 May 2023, 00:45

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: PM is contemplating to resign

Post by Right » 06 May 2023, 00:52

There is a good reason when people say Abiye the fool doesn’t understand politics.

All this unnecessary and foolish adventure of invading the Amahara region is because of THE PRETORIA PEACE AGREEMENT.

THe Weyannies and the Americans are laughing.

Horus
Senior Member+
Posts: 42776
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PM is contemplating to resign

Post by Horus » 06 May 2023, 02:02

አቢይ አህመድ የታወቀ ፓቶሎጂካል ዉሸታም ብልጥና የዘመናችን ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ናርሲሲስት ስለሆነ የሱን ቃል ማንም መስማት የለበትም !! ሕዝቡ መደራጅቱብን መታገሉን መዋጋቱን አጠንክሮ በመቀጠል የአማራ ክልልን መንግስት ሙሉ በሙሉ መያዝና ስለሚቀጥለው ያዲሳባም ሆነ የደቡብ ጉዳይ ብሎም ስለ ሽግግር መንግስት ቀጥሎ የሚመጣ ነው !!! ከሁሉ በፊት ያማራ ብልጽግናን አስወግዶ አማራን ከብልጽግን ነጻ ማውጣት ነው። ታ እስተ ሚሆን አቢይ ያሻውን ቢቀባጥር አለመስማት ነው !!!

አሁን ሁለት የዲክታተሩ መሰሶዎች መፍረስ አለባቸው ። የቆመበት የብልግና ፓርቲ ተብዬ የሌቦች ጥርቅም መበተን አለበት ።
የኢትዮጵያ ሰራዊት ብሎ የኢትዮጵያን ሕዝብ በኮማንድ ፖስት የሚገዛበት የግፍና ጭቆና መሳሪያ ተበታትኖ በሕዝብ ላይ እንዳይተኩስ መደረግ ለበት ።
በኢትዮጵያ አስቸኳይ የሽግግር ሂደት በሁሉም መልኩ መጀመር አለበት ፣

ይህ ነው የኢትዮጵያ አጀንዳ! አቢይም ሆነ ኦሮሙማ ከዚህ በኋላ ስልጣን ላይ የሚቆዩት በጦርነት ብቻ ነው! ያን መንገድ መንግስቱም ሞክሮት ነበር !!!

Last edited by Horus on 06 May 2023, 14:00, edited 1 time in total.

Jaegol
Member
Posts: 1777
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: PM is contemplating to resign

Post by Jaegol » 06 May 2023, 13:40

I always gave dr abiy the benefit of the doubt until he attacked the fanos and became telalaki of the evil ferenji to side with tplf against the very people who saved him from tplf
Time to resign now… shame on abiy…the gonderes who saved him are bleeding by his army

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: PM is contemplating to resign

Post by Tadiyalehu » 06 May 2023, 13:46

አራም!
ፊትህን የወረረ ዝንብ አታባርርም!
ይልቅ በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ... ነውና በአፍህ የምትቀዝነው አር ለሌላው ጉራጌ ዳፋ እንዳይሆን .... አንተ ቅዥቢ ጉዴላ!!!
Horus wrote:
06 May 2023, 02:02
አቢይ አህመድ የታወቀ ፓቶሎጂካል ዉሸታም ብልትና የዘመናችን ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ናርሲሲስት ስለሆነ የሱን ቃል ማንም መስማት የለበትም !! ሕዝቡ መደራጅቱብን መታገሉን መዋጋቱን አጠንክሮ በመቀጠል የአማራ ክልልን መንግስት ሙሉ በሙሉ መያዝና ስለሚቀጥለው ያዲሳባም ሆነ የደቡብ ጉዳይ ብሎም ስለ ሽግግር መንግስት ቀጥሎ የሚመጣ ነው !!! ከሁሉ በፊት ያማራ ብልጽግናን አስወግዶ አማራን ከብልጽግን ነጻ ማውጣት ነው። ታ እስተ ሚሆን አቢይ ያሻውን ቢቀባጥር አለመስማት ነው !!!

አሁን ሁለት የዲክታተሩ መሰሶዎች መፍረስ አለባቸው ። የቆመበት የብልግና ፓርቲ ተብዬ የሌቦች ጥርቅም መበተን አለበት ።
የኢትዮጵያ ሰራዊት ብሎ የኢትዮጵያን ሕዝብ በኮማንድ ፖስት የሚገዛበት የግፍና ጭቆና መሳሪያ ተበታትኖ በሕዝብ ላይ እንዳይተኩስ መደረግ ለበት ።
በኢትዮጵያ አስቸኳይ የሽግግር ሂደት በሁሉም መልኩ መጀመር አለበት ፣

ይህ ነው የኢትዮጵያ አጀንዳ! አቢይም ሆነ ኦሮሙማ ከዚህ በኋላ ስልጣን ላይ የሚቆዩት በጦርነት ብቻ ነው! ያን መንገድ መንግስቱም ሞክሮት ነበር !!!

Union

Re: PM is contemplating to resign

Post by Union » 06 May 2023, 13:53

Bingo! Brother.

We were talking about this yesterday. He obviously would never let go off power. What happned is the west gave him a call and told him to leave. That is the only reason he would call a meeting and openly talk about resigning. He is being pressured. The west want him go now because with the way it is going, the power will soon be taken over by unknown group or person.
Right wrote:
06 May 2023, 00:45

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: PM is contemplating to resign

Post by Tadiyalehu » 06 May 2023, 13:59

ገና ትቀጠቀጣለህ!
አብይን save ያደረጋችሁ ከሆነ ለምን አሁን እራሣችሁን አታድኑም ታድያ?! ጉረኛ!!
በዚህ ጉራና ትምክህታችሁ ከማንም ጋር አትኖሩም።
አሁንም ቆመህ ጠብቀኝህን ትፈታለህ።
ሽቅብ እየሸናህ አትቀጥልም!
የደሃን ነብስ እየበላህ አትቀጥልም!
የህግ በላይነት ይከበራል። አራት ነጥብ!!!
Jaegol wrote:
06 May 2023, 13:40
I always gave dr abiy the benefit of the doubt until he attacked the fanos and became telalaki of the evil ferenji to side with tplf against the very people who saved him from tplf
Time to resign now… shame on abiy…the gonderes who saved him are bleeding by his army

Union

Re: PM is contemplating to resign

Post by Union » 06 May 2023, 14:03

Agameash,

አንቺ ቅማላም ለማኝ አጋሜ አንበጣ ቆርጫሚ

ምነው ቆላሽ። እየለፈለፍሽ 1.2 ሚልዮን ወደ ገሀነም አስከትተሽ አሁንም ትንጫጫያለሽ ያለ አቅምሽ።

ሆረስ የበቀለ ወያ ልጅ ነው፣ የባልቻ አባ ነፍሶ ልጅ ነው፣ የዳምጠው ከተማ ልጅ ነው፣ የራስ ደስታ ልጅ ነው፣ የእስክንድር ደስታም ልጅ ነው።

አንቺስ የማን ልጅ ነሽ። የመለስ? :lol: ወይስ አውሪው የተምቤኑ አገው ዮሀንስ እንዳትይኝ ወይም የአማራው እንግዳ (አሉላ) እንዳትይኝ። አንቺ የባንዳ የእንቁላል ቀቃይ ዘር። :lol:

Tadiyalehu wrote:
06 May 2023, 13:46
አራም!
ፊትህን የወረረ ዝንብ አታባርርም!
ይልቅ በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ... ነውና በአፍህ የምትቀዝነው አር ለሌላው ጉራጌ ዳፋ እንዳይሆን .... አንተ ቅዥቢ ጉዴላ!!!
Horus wrote:
06 May 2023, 02:02
አቢይ አህመድ የታወቀ ፓቶሎጂካል ዉሸታም ብልትና የዘመናችን ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ናርሲሲስት ስለሆነ የሱን ቃል ማንም መስማት የለበትም !! ሕዝቡ መደራጅቱብን መታገሉን መዋጋቱን አጠንክሮ በመቀጠል የአማራ ክልልን መንግስት ሙሉ በሙሉ መያዝና ስለሚቀጥለው ያዲሳባም ሆነ የደቡብ ጉዳይ ብሎም ስለ ሽግግር መንግስት ቀጥሎ የሚመጣ ነው !!! ከሁሉ በፊት ያማራ ብልጽግናን አስወግዶ አማራን ከብልጽግን ነጻ ማውጣት ነው። ታ እስተ ሚሆን አቢይ ያሻውን ቢቀባጥር አለመስማት ነው !!!

አሁን ሁለት የዲክታተሩ መሰሶዎች መፍረስ አለባቸው ። የቆመበት የብልግና ፓርቲ ተብዬ የሌቦች ጥርቅም መበተን አለበት ።
የኢትዮጵያ ሰራዊት ብሎ የኢትዮጵያን ሕዝብ በኮማንድ ፖስት የሚገዛበት የግፍና ጭቆና መሳሪያ ተበታትኖ በሕዝብ ላይ እንዳይተኩስ መደረግ ለበት ።
በኢትዮጵያ አስቸኳይ የሽግግር ሂደት በሁሉም መልኩ መጀመር አለበት ፣

ይህ ነው የኢትዮጵያ አጀንዳ! አቢይም ሆነ ኦሮሙማ ከዚህ በኋላ ስልጣን ላይ የሚቆዩት በጦርነት ብቻ ነው! ያን መንገድ መንግስቱም ሞክሮት ነበር !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42776
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PM is contemplating to resign

Post by Horus » 06 May 2023, 14:11

Tadiyalehu wrote:
06 May 2023, 13:46
አራም!
ፊትህን የወረረ ዝንብ አታባርርም!
ይልቅ በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ... ነውና በአፍህ የምትቀዝነው አር ለሌላው ጉራጌ ዳፋ እንዳይሆን .... አንተ ቅዥቢ ጉዴላ!!!
Horus wrote:
06 May 2023, 02:02
አቢይ አህመድ የታወቀ ፓቶሎጂካል ዉሸታም ብልትና የዘመናችን ማኪያቬሊ ልሁን ባይ ናርሲሲስት ስለሆነ የሱን ቃል ማንም መስማት የለበትም !! ሕዝቡ መደራጅቱብን መታገሉን መዋጋቱን አጠንክሮ በመቀጠል የአማራ ክልልን መንግስት ሙሉ በሙሉ መያዝና ስለሚቀጥለው ያዲሳባም ሆነ የደቡብ ጉዳይ ብሎም ስለ ሽግግር መንግስት ቀጥሎ የሚመጣ ነው !!! ከሁሉ በፊት ያማራ ብልጽግናን አስወግዶ አማራን ከብልጽግን ነጻ ማውጣት ነው። ታ እስተ ሚሆን አቢይ ያሻውን ቢቀባጥር አለመስማት ነው !!!

አሁን ሁለት የዲክታተሩ መሰሶዎች መፍረስ አለባቸው ። የቆመበት የብልግና ፓርቲ ተብዬ የሌቦች ጥርቅም መበተን አለበት ።
የኢትዮጵያ ሰራዊት ብሎ የኢትዮጵያን ሕዝብ በኮማንድ ፖስት የሚገዛበት የግፍና ጭቆና መሳሪያ ተበታትኖ በሕዝብ ላይ እንዳይተኩስ መደረግ ለበት ።
በኢትዮጵያ አስቸኳይ የሽግግር ሂደት በሁሉም መልኩ መጀመር አለበት ፣

ይህ ነው የኢትዮጵያ አጀንዳ! አቢይም ሆነ ኦሮሙማ ከዚህ በኋላ ስልጣን ላይ የሚቆዩት በጦርነት ብቻ ነው! ያን መንገድ መንግስቱም ሞክሮት ነበር !!!

አንተ ዪልማ ሃሬ፣
ዱላህን ተሸክመህ አንተ እዚህ ተከስተር አንተ እዚያ ተክለስተር እያልክ ስትጨማለቅ በፍጹም ብሎ ይህን የምታየውን አገር አቀፍ እምቢተኝነትና የወረሙማ ነውጥ ሃ ብሎ የቀደደው ጀግናው የጉራጌ ሕዝብ ነው ። ጉራጌ እንዳንተ ፎሌና ረገዳ ሆያ ሆዬ አያውቅም ። ደሞ አትነካውም!!! ለምን አንተም ታውቀዋለህ!!! በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንዳይ አይወራወሩ ይባላልና !!! ስለምንተዋወቅ!!! አንተ ያሻህን ለፍፍ! አቢይን የሚያወርደውም የሚያነሳውም ሌላ ሰው ስለሆነ !!

Post Reply