Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጎንደር ባለቤቱ ማን እንደሆነ መልሱን አገኘህ አይደል? አንጎል ኮ/ል ገመቹ አያና ። ልብ ካለህ አሁን መሞከር ነው።

Post by Abere » 05 May 2023, 20:08

ጎንደር ባለቤቱ ማን እንደሆነ መልሱን አገኘህ አይደል? አንጎል ኮ/ል ገመቹ አያና :lol: ። ልብ ካለህ አሁን መሞከር ነው። :mrgreen: :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጎንደር ባለቤቱ ማን እንደሆነ መልሱን አገኘህ አይደል? አንጎል ኮ/ል ገመቹ አያና ። ልብ ካለህ አሁን መሞከር ነው።

Post by Abere » 05 May 2023, 20:12

አቶ አብይ አህመድ ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸውን በግርማ የሺጥላ ሞት ሲከስ በግልጽ 60 ሚልዮን አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ፕሮፓጋንዳን የነዛውን ገመቹ አያናን ለምን በህግ ቁጥጥር ስር አላዋለውም? :mrgreen:

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ጎንደር ባለቤቱ ማን እንደሆነ መልሱን አገኘህ አይደል? አንጎል ኮ/ል ገመቹ አያና ። ልብ ካለህ አሁን መሞከር ነው።

Post by kibramlak » 06 May 2023, 03:23

Abere wrote:
05 May 2023, 20:12
አቶ አብይ አህመድ ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸውን በግርማ የሺጥላ ሞት ሲከስ በግልጽ 60 ሚልዮን አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ፕሮፓጋንዳን የነዛውን ገመቹ አያናን ለምን በህግ ቁጥጥር ስር አላዋለውም? :mrgreen:
የገመቹ እና የአብይ አላማ አንድ ስለሆነ

Post Reply