Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by TGAA » 05 May 2023, 01:59

መጀመርያ የሀይል ባላንሱ በተወሰነ ደረጃ መቀየር አለበት በእውነት ፍትሀዊ የሆነ ድርድር እንዲኖር ፤ አብይ ይህንን ጦርነት በቀጠለ ቁጥር ፓወሩ እየተሸረሸረ ፤ የቆመበትን መሰረትም መሰረት እንደሌለው እየተገነዘበ ይመጣል ፤ አሁን ያለበት የዲክታተር መተማመን ላይ ነው ያልው ፤ የህዝቡ አመጽ ካሁን ወዲያ አንድ ሁለት ሳምንት ከቀጠለ ፤ ወታደራዊ ዘመቻውም ባጭር ግዜ እንደማይሳካለት ግንዛቢ ላይ ሲደርስ ብቻ ነው እውነተኛ ድርድር ሊኖር የሚችለው፤ እየገባ ያለበት ማጥ ቀላል ማጥ አይደለም ፤ አብሶ ወታደሩ መሀከል ልዩነቱ እየሰፋ ከሄደ አብይ በዚያን ወቅት ምርጫው ለድርድር መምጣት ነው ፤ ከዚያ በኋላ ነው እውነተኛ ድርድር ማድረግና የኢትዮጵያ ፖለቲካ መንገድ ማስተካከል የሚቻለውና ይህንን የጎሰኛ ስረአት በእውነት ማቅናት የሚቻለው፤ ትግሉ የጉልበት መመጣጠን ማምጣት አለበት ድርድሩን እውነተኛ እንዲሆን ከፈለግን ፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Horus » 05 May 2023, 02:03

TGAA,
እኔ አቢይን ብሆንና ከላይ የጻፍከውን አንብቤ ባምንበት ብዙ ሰውና መሳሪያ ሳላባክን ለድርድር እቀመጣለሁ ። እኔ እስከ ሚገባኝ ድረስ አቢይ የዲክታተር እብሪት ላይ የሆነ ቢመስልም አንድ እጅግ ወሳኝ ነገር ልንገርህ ። ይህን ያማራ አመጽ ከፍጻሜ የሚያደርሰው የፋኖና ያቢይ ጦር ኃይሎች ሚዛን ላይ ሲደርሱ አይደለም፣ ያ ብዙ ግዜ የሚወስድና ረጅሙ መንገድ ነው ። ያማራን ጉዳይ የሚቋጨው ያማራ አማጺ ያማራን ብልጽኛ ከቢሮ አባርሮ አማራ የራሱ ባለበት ራስ ገዝ ሲሆን ያ በቅጽበት ብልጽግናን ስለሚያፈርሰው ያ እጅግ እጅግ ወሳኝ ድል ነው ። ደሞ ያማራ አመጽ ይህን ግብ በቅርብ ማሳካት ይችላል ። ብልጽግና የሚባለውን ያቢይ ዉሃ ተሸካሚ በማፍረስ ነው በኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ሪፎርም ማምጣት የሚቻለው! ደሞ እመነኝ ያማራ ብልጽግና ከፈረሰ ሌሎች ጎሳዎችም የራሳቸውን ብልጽግና ማባረር ይጀምራሉ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Horus » 05 May 2023, 02:33

TGAA,
ስለሆነም አንድ ያለኝ ትልቅ ፍርሃት ልንገርህ ። ፈረንጅ ሲተርት 'ብዙ ኮተት የተሸከመ መንገደኛ ርቆ አይጓዝም ' ይላል ። በኔ እምነት ያማራ አማጺዎች ያማራ ብልጽግናን አዝለው በፍጹም ርቀው አይሄዱም ። ስለዚህ አማጺዎች ባስቸኳይ ያማራ ብልጽግና ፓርቲን ከስልጣን አስወግደው የክልሉን አስተዳደር መጨበጥ አለባቸው ።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by TGAA » 05 May 2023, 03:23

ያ የ ማ ይ ቀ ር ነ ው ፍ ኖ ዎ ች በ ሽ ዋ አ ድ ር ገ ው ታ ል.. የ አ ብ ይ ጦ ር ደ ም ባ ፈ ሰ ስ ቁጥር የ በ አ ድ ን ጉድጉአድ በጠልቅ አየተ ቆ ፈ ረ ነው
የ ሚ ሄ ደ ው : አ ማ ራ እነ ኝ ህ ን ሙ ቶ ች የ ሚ ሽ ከ ም በ ት ት ከሻ ም የ ለ ው ም. We are in a week decades going to happen.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by kibramlak » 05 May 2023, 04:19

TGAA እላይ ያለው ገዥ ሀሳብ ነው ምክንያቱም አብይ ገና በእብሪት የተሞላ ከመሆኑ የተነሳ ቄስ እና ግሳንግስ ልኮ ለመደራደር ሳይሆን እሁንም ትጥቅ ለማስፈታት የሚመኝ ደንቆሮ ነው፣፣ ስለዚህ እሳቱን በደንብ እንዲሰማው መሆን አለበት፣፣ በተጨማሪም premature የሆነ ድርድር ከአንድ እብሪተኛ ጋር መሆኑ ብቻ ሳይሆን እብሪተኛው ሀይሉን እንዳሰባሰበ መቀመጡ አደጋው ተመልሶ እንዲከሰት ያደርገዋል፣፣ አሁን ህዝባዊ ሀይሉ እያደረገ ያለው ጥሩ ቢሆንም ሆረስ እንዳለው የብልፅግና አስተዳደር በህዝባዊ ሀይሉ አስተዳደር እየተተካ መሄድ አለበት፣፣ ይህም እየተጀመረ ነው፣ ደብረሲና ፣ ሸዋሮቢት እና ጎንደር አሁን በህዝባዊው አስተዳደር እንደተተኩ ነው የሚነገር፣ ከህዝብ ጎን የቆሙትን የብልፅግና አስተዳደር ግን ገና የተነኩ አይመስለኝም ፣ ስለዚህ ተባባሪ እንኳን ቢሆኑ እንደ ስትራቴጅ የብልፅግና አስተዳደር በህዝባዊ ሀይል መተካት አለበት፣፣ ይህ እውን የሚሆን ይመስለኛል፣፣ በመከላከያም አካባቢ ጊዜው በሄደ ቁጥር ክፍተቱ እየሰፋ ከህዝብ ጋር የመዋጋት ፍላጎቱም እየቀነሰ ይሄዳል፣ በተመሳሳይ ጊዜና ሂደት የህዝባዊ አመፅ የክተት ጥሪ የበለጠ ትግሉን እያጠነከረው ይሄዳል፣ ምናልባት አድማሱንም እያሰፋ ሊሄድ ይችላል፣፣ በተለይ ሌላ አካባቢ ያለ ህዝብ እንቅስቃሴ ከጀመረ፣፣ ብልፅግና ፈረሰ ማለት ደግሞ መንግስት ፈረሰ ማለት ስለሆነ አብይ ኮስሞቲክ ብልፅግና እንዳለ ለማስመሰል ሊሞክር ይችላል ግን በተግባር ከባድ ይሆንበታል፣፣ እንደ እውነቱ ከሆነ አሁን እነ ይልቃል የሉም እኮ፣ ስለዚህ በተግባር ብልፅግና ሳይሆን ወታደራዊ ሀይል ነበር ክልሉን እንዲያስትዳድር የተፈለገው፣፣ ሁሉም ግን የንቧይ ካብ እየሆነ ነው

አሁን አብይን ተደራደር ሳሰሆን መሆን ያለበት ህዝባዊ ሀይሉ እንዴት መጠናከር እንዳለበት ነው መሆን ያለበት ፣፣ አብይን ይህን ጉልበትህን እንደያዝክ ተደራደር ማለት የዚችን ሀገር ስቃይ ማራዘም ነው የሚሆነው፣፣

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Horus » 05 May 2023, 12:54

በትክክል፤ መላ አማራ በኮማንድ ፖስት ስር ነው ብሎ ትላንት አቢይ ያወጀኮ ያማራ አሽከሮቹ ስለተበተኑ ነው ። ይህ ቁልፍ ቁልፍ እርምጃ ነው፤ ያም ማለት ብልጽግና የተባለ በሙሉ ከቢሮ አባሮ እምቢ ያለውን በመምታት ከሁሉ አስቀድሞ አማራ እራሱ ራስ ገዝ ማድረግ!! ወሳኝ ነው! አሁን ለቀረው ኢትዮጵያ ከቻለ አማራን እንዲደግፍ በያለበት፣ ካልቻለ ግን በምንም አይነት የወረሞን ወረራ በምንም አይነት አንዳይደግ ደጋግሞ ደጋግሞ ጥሪ ማድረግ ነው፤ ለሰራዊቱምም ጭምር! በመሃል አገር ያሉት ከርፋፋ ፓርቲዎች አሁን ነው አንድ ብሎክ ፈጥረው ኃይል መሆን የሚችሉት? ምን እያደርጉ እንደ ሆነ የሚገርም ነው ።

በተረፈ አቢይ ለድርድር ዳርዳር እያለ ነው ። አሁን ለዚያ የሚኖረው ምላሽ ስብሰባው ላይ ተግኝቶ መደራደሪያ አዲስ የሽግግር መንግስትና አዲስ ሕገ መንግስት ማድረግ ነው ። ይህን መሰል የመደራደሪያ ጭብጥ መላ ኢትዮጵያን ካማራ ጋር ያቆማል ። አዲስ ሕገ መንግስትና አዲስ መንግስት የ70% ኢትዮጵያዊ ትያቄ ስለሆነ !!!

ድል ላማራ!

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Abe Abraham » 05 May 2023, 13:19

እኔ " ኣመጽ " የምትባለውን ቃል በትግርኛ ሳያት ደስ ኣትለኝም ። " ኔጋቲቭ " ትርጉም ስለምታቅፍ ማለት ነው ። በትግርኛ " ዓማጺ " ግፈኛና በደለኛ ማለት ነው ። ግፉ " rape " ሊሆን ይችላል ።

ከሚገባው ድርሻ በላይ የሚጠይቅና ፍትሀ-ቢስ የሆነ ሰውም በትግርኛ " ዓመጸኛ " እንለዋለን ። ባሁን ጊዜ የዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ኣሰራር የ " ዓመጸኛ " ኣስራር ነው ሊባል ይቻላል ።

-

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Horus » 05 May 2023, 13:38

Abe Abraham wrote:
05 May 2023, 13:19

እኔ " ኣመጽ " የምትባለውን ቃል በትግርኛ ሳያት ደስ ኣትለኝም ። " ኔጋቲቭ " ትርጉም ስለምታቅፍ ማለት ነው ። በትግርኛ " ዓማጺ " ግፈኛና በደለኛ ማለት ነው ። ግፉ " rape " ሊሆን ይችላል ።

ከሚገባው ድርሻ በላይ የሚጠይቅና ፍትሀ-ቢስ የሆነ ሰውም በትግርኛ " ዓመጸኛ " እንለዋለን ። ባሁን ጊዜ የዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ኣሰራር የ " ዓመጸኛ " ኣስራር ነው ሊባል ይቻላል ።

-
አቤ፤
አመጸ የሚለው ቃል በትግርኛ ካልቸር ውስጥ እንዴት እንዳደገ እውቀት የለኝም ። ቃሉ በሌጣ ትርጉሙ አመጽ ማለት ነውጥ፣ መናወጥ፣ መረበሽ፣ ማለት ነው ። አውሎ ነፋት ነገሮችን ያናውጣል፣ ርዕደ መሬት ነገሮችን ያናውጣል፣ ወዘተ ። ሕዝባዊ ንቅናቄ ማህበረሰብን ያናውጣል! ሌላው ከአመጽ በፊት የሚመጣው አብዮት ነው ። አበየ ማለት እምቢ አለ ማለት ነው። ይህ ዛሬ ሕዝባዊ እምቢተኘት የምንለው ነው ። ድሮ ሕዝባዊ አብዮት እንለው ነበር ። ዛሬ በአማራ ያለው የአማራ ሕዝብ አብዮት ነው ። ይህ ከረር ሲል አመጽ (ነውጥ) እንለዋለን ። ዞሮ ዞሮ አብዮትም ሆነ አመጽ አንድን ስልጣን ላይ ያለ ግፈኛ አገዛዝ ማፍረስ ስለሆነ ነው በትክክልም የአብዮትና አመጽ ስራ አሮጌ ስርዓትን ማፍረስ ነውና ኔጋቲቭ ስሜት ቢሰጥ አያሰርምም ። በአብዮት ቲኦሪ ውስጥ ኔጋቲቭ ፕሮግራም፣ ፖዚቲቭ ፕሮግራም የሚባል የፓርቲ አላማ አለ ። የመጀምሪያው ጨቋኙን አገዛዝ ማፍረስ ነው፤ ሁለተኛው አዲሱን ስርዓት (ለምሳሌ አዲስ ሕገ መንግስጥ...) መገንባት ነው ። ስለዚህ ዛሬ ያለው የትግሉ ተግባር ኔጋቲቭ ፕሮግራሙን ስራ ላይ ማዋል (ያቢይን ዲክታተርሺፕ) ማፍረስ
ነው!

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Abe Abraham » 05 May 2023, 14:53

Horus wrote:
05 May 2023, 13:38

1_Interesting. እኔም " ዓመጽ " የሚለውን ቃል በትግርኛ ኣመጣጡና እድገቱ ስላልመረመርኩት ኣላውቀውም ። በኛም እንደ ኣረብኛ በየቃላት ትርጉም ጉዞ የትርጉም መቀያየር ሊኖር ይችላል ። ለምሳሌ በኣረብኛ ባሁኑ ጊዜ " ሙሰቐፍ " ትርጉሙ " intellectual " ሲሆን " ሻጥር" ደሞ " ብልህ " ማለት ነው ። በመሰረቱ ግን " ሙሰቐፍ " በኣካል ምርጥ የሆነ ስው ማለት ነው ። በጥንቃቄ ስትመገብና ስፓርት ስታዘውትር ኣካልህ ምርጥ ወይም " የተሰቐፈ " ይሆናል ። " ሻጥር " ደሞ በድሮው " መንገድ ሸጥሮ/ኣቋርጦ - መንገድ ላይ ቆሞ " እየዘረፈ የሮቢን ሁድ ስራ የሚሰራ ሰው የሚገልጽ ነበር ።

2_ነውጺ (ነውጥ) ፡ ምርባሽ ( መረበሽ ) ፡ ራዕዲ ( ትልቅ ፍርሃት/ ሩዕብ በኣረብኛ ) ፡ ኣበየ ( እምቢ ኣለ) ከነትርጉማቸው በትግርኛ ኣሉን ። እንደተረዳሁት "ኣመጽ" በእንግሊዘኛ ትርጉሙ " rebellion " ነው ።

ጥያቄ ፥ ኣንድ ህዝብ ለምሳሌ ግብጽ ኣብዮት ( in the sense of uprising ) ኣደረገ ተብሎ መሰረታዊ ይሁን ሌላ ለውጥ ካላገኘ ስለ " The Egyptian Revolution " መናገር ይቻላል ወይ ?

የጥያቄው መንስኤ ( ካነበብኩት) ፥ ኣንድ በፈረንሳ የሚኖር የሰሜን ኣፍሪቃ (በርበር) ተወላጅ ኣረብኛ በ " revolution " ባልተደረገበት ቦታ ስለ " revolution " ስለምትናገር " ሸርሙሙጣ ቋንቋ ነች " ብሎ ስለ ጻፈ ነው ።

ታላቁ ሲርያዊ ገጣሚና ደራሲ ኣዱኒስ (ዓሊ ኣሕመድ ሰዒድ ) በኣረብ ኣገሮች revolution እንዳልነበረ ነው የሚያምነው ። ፕረዚደንት ኢሳያስ ኣፈ-ወርቂ ኣብራሃም ከኣረብ ሚድያዎች ባደረገው ግንኙነት ኣስቀድሞ ሁኔታውን በ " ኢንፊጃራት " / explosions of pent-up sentiments ብሎ ገልጾ ነበር ።

-

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Horus » 05 May 2023, 15:25

Abe Abraham wrote:
05 May 2023, 14:53

አቤ
አንድ ተግባረ ዕቅድ (ኢንቴንሽናል አክሽን) ብዙ ክፍሎች አሉት፤ ለምሳሌ ፍላጎት፣ እውቀት፣ ክህሎት፣ ፍጸማ፣ ውጤት ወዘተ ። አንድ ሯጭ የመሮጥ ፍላጎት አለው፣ ስለሩጫ እውቀት አለው፣ አንድ 1000 ሜትር ውድድር ሮጦ ግን ምንም ነገር አላሸነፈም ። ያ ሰው የሩጫውን ተግባር ፈጽሟል፣ ነገር ግን ያለመውን ዋንጫ አላሸነፈም ማለትም ስኬታማ ተግባር አልነበረም ። በአለም ላይ እጅግ ብዙ አብዮቶች ተደርገው አላማቸን ያላሳኩ አሉ፣ ወይም በከፊል ብቻ የተሳኩ አሉ፣ ወይም ካሰቡት አላማ ውጭ ዉጤት ያመጡ (unintended outcomes) አሉ ። ስለዚህ አው መሰረታዊ ለውጥ ያላመጣ አብዮት ብዙ አለ። ህዝቡ አበየ ወይም አመጸ ስንል ተግባሩን እንጂ ስለ ዉጤቱ አይደለም የምናወራው ። እንዲያውም መሰረታዊ ለውጡ (አዲሱን ስርዓት) ሌላ ረጅም ሂደት ስለሆነ ያ ደሞ እራሱን የቻለ ሂደት ነው። ለምሳሌ ዛሬ ጎንደሮች መንግስት ያዙ ግን ከዚህ በኋላ ምን አይነት አስተዳደር እንዲያቆሙ ሌላ ስራ ነው ። ዛሬ መንግስት ባይይዙ እንኳን ትላንት ያደረጉት አድማ አብዮት ነበር!

ሙሰቀፍ የሚለው አረብኛ እኛ ሽክ አለ፣ ሸጋ ነው፣ ሽክት ነው፣ ሽካ ነው የምንለው ነው ። ሽካ በጉራጌኛ ሙያ፣ ጥበብ ማለት ነው ። ሸክት ማለት አንድ ነገር ፍጠር፣ አሳምር ማለት ነው ። ያማረባት ሴት ሽክ ብላለች እንላለን። ሽክ (ስክ) የሚለው ስረቃል ዛሬ ስኬት ፣ የተሳካ የምንለው ነው ! አረቦች ሼክ ሲሉ አዋቂ የተማረ ማለታቸው መሰለኝ ።

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Abere » 05 May 2023, 16:21

ዐብይ አህመድ ቢያንስ በእነኝህ 3 ምክንያት ተገፋፍቶ መውጣት ከማይችለው ቅርቃር ገብቷል።

1ኛ) የዕድሜ ልክ ጥማቱ የሆነውን ስልጣን ማንኛውም ወንጀል ፈጽሞ ማርካት።
2ኛ) በጨቅላ ዕድሜው በአማራ እና ኢትዮጵያ ጥላቻ ትርክት ተነፋፍቶ የኦሮሚያ የሚባል አገር ማዋለድ

3ኛ) የማጅራት መችነት ፓለቲካ መንገድ በመጠቀም የዶላር ችግሩን መወጣት። ባለጉዳዮቹ በሌሉበት ኦነግ እና ወያኔ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ አማራን የመደምሰስ የቃልኪዳን ውል መተግበር። ፕሪቶሪያ ለአማራ ምኑም አይደለም- ዐብይ የት ገባያ ሂዶ ይሽጠው? ከምን ደረሰ ይህ የፕሪቶሪያው ጉዳይ እየተባለ ነው።

በምን ጉዳይ ላይ ከአማራ ጋር ሊደራደር እና ሊታረቅ ይችላል? አማራ ምን ሰጥቶ ምን ሊቀበል ይችላል?ምናልባት አብይ የስልጣን ሱሱን በማቆረጥ፤ ኦሮሙማ ቅዠት መሆኑ በመገንዘብ እና ከዶላር በላይ የአገር የህዝብ ጥቅም የሚበልጥ መሆኑን በመረዳት እራሱም ከስልጣን እንደሚወርድ እና በሽግግር መንግስት የሚተካ መሆኑን ከተቀበለ፤ የብልጽግና ፓርላማ ታግዶ በሌላ ባለ አደራ ጉባኤ አባላት ከተሰየመ ብቻ ነው።ድርድሩ በአብይ ላይ ብቻ መሆን የለበትም፤በአጠቃላይ በስርዐቱ ላይ ነው።ይህ ከሆነ ደም መፋሰስ ይቆማል - ህዝብ እረፍት ያገኛል።

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Horus » 05 May 2023, 17:07

ደጋግሜ የምለው ያንን ነው ። ዛሬ አንድ ሰው ተነስቶ የአማራ ዲማንድ ምንድን ነው? ብሎ ቢጠይቅ፣ 1፣ 2፣ 3 ብለን የምቆጥረው ጥያቄ ያስፈልጋል ።
1፣ የሽግግር መንግስት
2፣ የሽግግር ፓርላማ (ያደራ ጉባኤ ማለት ነው)
3፣ አዲስ (የታረመ) ሕገ መንግስት የማርቀቅና ለህዝብ ምርጫ ማዘጋጀት
4፣ አዲስ የክፍለ ሃገር አከፋፈል
5፣ ይህ ሁሉ የሊፈጸምበት ግዜ 2 ወይም 3 አመት

በቃ አማራ እነዚህን ዲማንዶች ላገርም ላለምም ሕዝብ ማቅረብ አለበት፣ ዛሬ ማለት ነው ! ያ ካልሆነ በጥቃቅን የትጥቅ ፍታ አትፍታ ንትርክ ነገሩ ሁሉ ሊበላሽ ይችላል ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Abe Abraham » 05 May 2023, 17:23

Horus wrote:
05 May 2023, 17:07

ደጋግሜ የምለው ያንን ነው ። ዛሬ አንድ ሰው ተነስቶ የአማራ ዲማንድ ምንድን ነው? ብሎ ቢጠይቅ፣ 1፣ 2፣ 3 ብለን የምቆጥረው ጥያቄ ያስፈልጋል ።

1፣ የሽግግር መንግስት
2፣ የሽግግር ፓርላማ (ያደራ ጉባኤ ማለት ነው)
3፣ አዲስ (የታረመ) ሕገ መንግስት የማርቀቅና ለህዝብ ምርጫ ማዘጋጀት
4፣ አዲስ የክፍለ ሃገር አከፋፈል
5፣ ይህ ሁሉ የሊፈጸምበት ግዜ 2 ወይም 3 አመት

በቃ አማራ እነዚህን ዲማንዶች ላገርም ላለምም ሕዝብ ማቅረብ አለበት፣ ዛሬ ማለት ነው ! ያ ካልሆነ በጥቃቅን የትጥቅ ፍታ አትፍታ ንትርክ ነገሩ ሁሉ ሊበላሽ ይችላል ።

You have put a very difficult question. The Amhara elites love the word " ድርድር " and " ድርድር " on anything. That is their problem. " ድርድር " could reduce any set of demands to zero demands by watering down their contents.

If people are not capable of taking clear stand on Wolkait, Tsegedé and Raya do you think they would be capable of coming up with the 5 demands that you mentioned above ?

-

Horus
Senior Member+
Posts: 42779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Horus » 05 May 2023, 17:35

Abe Abraham wrote:
05 May 2023, 17:23
Horus wrote:
05 May 2023, 17:07

ደጋግሜ የምለው ያንን ነው ። ዛሬ አንድ ሰው ተነስቶ የአማራ ዲማንድ ምንድን ነው? ብሎ ቢጠይቅ፣ 1፣ 2፣ 3 ብለን የምቆጥረው ጥያቄ ያስፈልጋል ።

1፣ የሽግግር መንግስት
2፣ የሽግግር ፓርላማ (ያደራ ጉባኤ ማለት ነው)
3፣ አዲስ (የታረመ) ሕገ መንግስት የማርቀቅና ለህዝብ ምርጫ ማዘጋጀት
4፣ አዲስ የክፍለ ሃገር አከፋፈል
5፣ ይህ ሁሉ የሊፈጸምበት ግዜ 2 ወይም 3 አመት

በቃ አማራ እነዚህን ዲማንዶች ላገርም ላለምም ሕዝብ ማቅረብ አለበት፣ ዛሬ ማለት ነው ! ያ ካልሆነ በጥቃቅን የትጥቅ ፍታ አትፍታ ንትርክ ነገሩ ሁሉ ሊበላሽ ይችላል ።

You have put a very difficult question. The Amhara elites love the word " ድርድር " and " ድርድር " on anything. That is their problem. " ድርድር " could reduce any set of demands to zero demands by watering down their contents.

If people are not capable of taking clear stand on Wolkait, Tsegedé and Raya do you think they would be capable of coming up with the 5 demands that you mentioned above ?

-
አቤ፣
ያሉኝ መልሶች 4 ናቸው ።
(1) ማንኛውም ትግል ግልጽ የሆነ ጥያቄና ዲማንድ ይፈልጋል ። ዛሬ ያማራ ሚዲያ ስከታተል መድረሻችን 4ኪሎ ነው ይላል! ያ ምን ማለት ነው?
(2) ያማራ ትግል አገር አቀፍ ፋይዳ የሚኖረው አገር አቀፍ ጥያቄ ሲያነሳ ብቻ ነው ።
(3) የወልቃይትና ራያ ጥያቄ ማንሳት ታልቻሉትኮ ያማራ ብልግ ና ፓርቲ እንጂ እውነተኛው አማራ ትክለኛ ዲማንድ አለው
(4) የወልቃይትና ራያ ጉዳይ ተወሳስቦ ሲምፕል ለሆነ መፈክር አሰቸጋሪ ቢሆንባቸው እንኳን የመላ አማራን ትግል አለ ግልጽ ፖሊቲካል አጀንዳ ወደፊት መግፋት አይችሉም ።

Right
Member
Posts: 4810
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Right » 05 May 2023, 18:24

You have put a very difficult question. The Amhara elites love the word " ድርድር " and " ድርድር " on anything. That is their problem. " ድርድር " could reduce any set of demands to zero demands by watering down their contents.
And who is going to represent the Amharas on the negotiating table?

Without a well structured organization and a committed and capable leadership this resistance isn’t going anywhere. There will be no fundamental change.

Despite a flowed and distorted aim, TPLF reached to 4 kilo & EPLF captured Asmara because of sound leadership.

For Ethiopians to bring a fundamental change, there must be a genuine leadership group representing Amaharas and the Southern people.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by Abe Abraham » 05 May 2023, 19:24

Right wrote:
05 May 2023, 18:24
You have put a very difficult question. The Amhara elites love the word " ድርድር " and " ድርድር " on anything. That is their problem. " ድርድር " could reduce any set of demands to zero demands by watering down their contents.
And who is going to represent the Amharas on the negotiating table?

Without a well structured organization and a committed and capable leadership this resistance isn’t going anywhere. There will be no fundamental change.

Despite a flowed and distorted aim, TPLF reached to 4 kilo & EPLF captured Asmara because of sound leadership.

For Ethiopians to bring a fundamental change, there must be a genuine leadership group representing Amaharas and the Southern people.

Do you have any idea on how widespread the resistence is in terms of geography ? What is happening in Gonder is clear but what about Addis Abeba ? The government there is sitting comfortably receiving foreign guests advocating for more bloodshed and genocide on the Amhara people.

ethiopian

Re: አቢይ አህመድ ከአማራ አማጺ ጋር አስቸኳይ ድርድር መጀመር አለበት

Post by ethiopian » 05 May 2023, 20:57

Horus wrote:
05 May 2023, 01:48
wet dream is okay but reality is hard pill to swallow .... keep wetting your bed shebaw

Post Reply