Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!

Post by banebris2013 » 04 May 2023, 20:29

kibramlak wrote:
04 May 2023, 05:06
ትክክል ሆረስ፣ የጨሌ አምላኪው አብይ አስተዳደር አደለም ለሰው ልጅ ይቅርና ለዱር አራዊቶች የማይመጥን ቫምፖየር ዘርን ለማጥፋት የተነሳ በመሆኑ ይህ ስርአት ላይ መለስ መፉረስ አለበት፣፣ ብሄር ብሄረሰቦች ብለው ከልለው በአንድ ብሄር ለመሰልቀጥ ያለን እቅድ ሁሉም የነቃ ይመስለኛል፣፣ የዚህን ትግል እድሜ ለማሳጠር እና ይህን አረመኔ ቡድን ግባተመሬቱን ለማፋጠን ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአማራውን ትግል በፍጥነት መቀላቀል ይገባዋል
Horus wrote:
04 May 2023, 02:26
አሁን ያማራ ትግል ዘላቂ የአብዮት ሃዲድ ላይ እየወጣ ነው ! ያም ማለት በሽምቅ ዉጊያ የተደገፈ ሕዝባዊ እምቢተኘት ! መድረሻው ሕዝባዊ አመጽና የሽግግር መንግስት በኢትዮጵያ !!
Hi Kibreamlak,
I can understand your frustration with what is going on in the Amhara region. But your expression of "ጨሌ አምላኪው" is part of the continuation of your hate and contempt for Oromo as a people. You have to be better to look down on others. So far i do not see that justification. Otherwise you know very well Abiy is a declared protestant, unless you meant to tell us that protestants have started to be "ጨሌ አምላኪ".It was not long a go you people were accusing Oromo political organizations like OLF as pro secession. That was then, but now you are giving them sufficient ground to secede or federate with like minded states to avoid being under the same flag with Amhara. Of course Amhara can federate with Eritrea or form own state, or continue to fight to control the whole of Ethiopia.
Amhara elites outlook and treatment of Oromo and non -Amhara Ethiopians, past to present, shows that Amhara does not want to coexist with non-Amhara nations and nationalities unless they accept Amhara's political, cultural and language dominance. Sadly that time has gone to never come back and you have to believe that. Time has changed, so are the Ethiopian nations and nationalities.
Just may be, you need to ask yourself why only Amhara is protesting, why others regions did not join the protest. etc. ?
Is Amhara's current movement to depose Abiy and takeover arat kilo or to take back land they claim in Oromia, Benishangul, Tigray, Sudan etc. or both. Whichever it is good luck. If you succeed in taking over arat kilo, how do you plan to govern the people you insult 24/7. I hope you do not tell me you will govern by Iren fist. Thanks to Amhara elites like you Amhara has destroyed every bridge to align with others. You were screaming to eliminate Tigres from this world and we all know how that ended. Now you want to eliminate Oromo and we will see how that goes.

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!

Post by Horus » 04 May 2023, 22:49

አበረ፣
እንበልና አማራ ብቻውን አዲስ አበባን ቢይዝ እንኳ ኢትዮጵያን እንደ ገና ኦርጋኒዘ ለማድረግ ሽግግር በለው፣ ኢንትሪም በለው ግዚያዊ በለው አዲስ ሕገ መንግስት መጻፊያና ከህዝብ ማቅረንቢያ ግዜ ያስፈልጋል! ያ ነው ሽግግር ግዜያዊ፣ ምንት ሴ የሚባለው! ያ አይቀሬ ነው። ጋሪውን ከፈሩ ማስቀደም አይሁንብና! ለማንኛውም ትግሉ ይስመርና ድሉ ይገኝ! በሽግግሩ አንጣላም!!!

በኔ እምነት የሚሆነው የዜግነት ትግሉ ለጎሳው ክንፍ ጋራ ማኖ አማኖ ከተገዳደረ ግጥሚያ የሚፈታው በሆነ አገር አቀፍ ድርድር ነው ! ያውም ያለም ኃያላን ያሉበት አፍሪካ ተመድ ምንትሴ የሚኖርበት ። ስለዚህ ያለብን ስራ በብልጽኛ የተከማቹትን ጎሰግኞችን የሚገዳደር ኢትዮፓዊ ወይም ዜጋዊ ብሎክ መፍጠር ነው ። ይህን መሰል ራዕይ ሸክፎ የሚያስተባብር አገራዊ አመራር ባስቸኳይ እንፈልጋለን!

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!

Post by Tadiyalehu » 05 May 2023, 07:22

Horus የምትባል ጉፋያ ጉዴላ!
Abere የምትባል አሮጌ ጅብ ቁጭራ!
Kibramlak የምትባል አህያ ቆርጣሚ የቡዳ ዘር ...
Misraq የምትባል ፋንዶ
.
.
እና እዚህ ያቀረሻችሁ መሰል ቅርሻታም ነፍጠኞች በሙሉ!
.
.
I tell you that በአፋችሁ የቀዘናችሁትን ቅርሻት ከጥቂት ጊዜያት በኋላ መልሳችሁ ትልሳላችሁ!!!

በተለይ Horus የምትባል አራም ጉራጌ ... ወንድነት በዘርህ ስላሌለ ... በአማራ ቁላ ፎክረሽ ፎክረሽ ልትሞቺ ነው :lol: :lol:

ከእጅ አይሻል ዶማ ... እንዲሉ በተረት
እስቲ የፋንዶ አማራ አጉል እዩኝ እዩኝ እና እንዘጥ እንዘጥ ሲያዛልቅህና ሲያዋጣህ እናያለን።
አንት ሽንታም ዘረ ሽንታም!!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15395
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!

Post by Abere » 05 May 2023, 09:42

ሆረስ፤

--- ትክክል ነህ - ሽግግር መንግስቱን በተመለከተ ለማለት የፈለግኹት አብይ አህመድ በፈቃደኝነት ይህን ዕድል በፍጹም አያመቻችም ነው እንጅ አሸኛፊ ሁኖ አድስ አበባ የሚገባው ኃይል የግድ የሽግግር ሁኔታ እና ጊዜያዊ የሽግግር መንግስት መመስረት ይገባዋል። ግደታ ነው።

--- ከዚህ በፊት አንድ ትልቅ ክስተት ሁኖ ልናየው የምንችለው ነገር ቢኖር በጥቂት ቀናት ወይም ሳምንት ውስጥ ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች ይህን ትግል ሊቀላቀሉት ይችላሉ። ሚዛኑን እያሰሉ ነው - ምክንያቱም በተለይ ለኦሮሙማ እና ወያኔ የመስፋፋት ህልም ሲባል ብቻ ሲፈርስ ፤ሲበተን ፡ሲቋጠር ፤ሲፈታ የሚኖረው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ የኦሮሙማን ጫማ እየለካ ነው። በቅርብ ሊቀላቀል ይችላል።

--- የጎሳ ወይም የዘውጌ ስርዐተ-ማህበር የማይሰራ መሆኑን የዕድገት ደረጃውን አጠናቆ የ1፡5 ሚልዮን ዜጋ ህይወት ከንቱ አድርጓል - የአገር ጥሪት አሟጦ ወደ ኋላ 50 አመታት መልሷል፤ የደለበ ሰብዐዊ ወግ ባህል አጥፍቶ የአራዊት ህግ አስፍኖ ህዝብ አይቷል። ቢያንስ የ 3 ትውልድ ህይወት አጥፍቷል ልጅ፤አባት፤አያት። በህይወት ያሉት እነ ዳውድ ኢብሳ፤ ዮሀንስ ለታ፤ ጻድቃን፤ ወዘተ ናቸው። በህግ የተከለከለ የዘውጌ ስርዐት ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ላቦራቶሪ ተሰርቶ ቆይቷል። መጥፋት አለበት። የዜጋ እና የርዕዮተ-ዓለም ፓለቲካ ነው በዘውጌው መቃብር ላይ መተካት ያለበት።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!

Horus wrote:
04 May 2023, 22:49
አበረ፣
እንበልና አማራ ብቻውን አዲስ አበባን ቢይዝ እንኳ ኢትዮጵያን እንደ ገና ኦርጋኒዘ ለማድረግ ሽግግር በለው፣ ኢንትሪም በለው ግዚያዊ በለው አዲስ ሕገ መንግስት መጻፊያና ከህዝብ ማቅረንቢያ ግዜ ያስፈልጋል! ያ ነው ሽግግር ግዜያዊ፣ ምንት ሴ የሚባለው! ያ አይቀሬ ነው። ጋሪውን ከፈሩ ማስቀደም አይሁንብና! ለማንኛውም ትግሉ ይስመርና ድሉ ይገኝ! በሽግግሩ አንጣላም!!!

በኔ እምነት የሚሆነው የዜግነት ትግሉ ለጎሳው ክንፍ ጋራ ማኖ አማኖ ከተገዳደረ ግጥሚያ የሚፈታው በሆነ አገር አቀፍ ድርድር ነው ! ያውም ያለም ኃያላን ያሉበት አፍሪካ ተመድ ምንትሴ የሚኖርበት ። ስለዚህ ያለብን ስራ በብልጽኛ የተከማቹትን ጎሰግኞችን የሚገዳደር ኢትዮፓዊ ወይም ዜጋዊ ብሎክ መፍጠር ነው ። ይህን መሰል ራዕይ ሸክፎ የሚያስተባብር አገራዊ አመራር ባስቸኳይ እንፈልጋለን!

Right
Member
Posts: 4792
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!

Post by Right » 05 May 2023, 10:37

እንበልና አማራ ብቻውን አዲስ አበባን ቢይዝ እንኳ ኢትዮጵያን እንደ ገና ኦርጋኒዘ ለማድረግ ሽግግር በለው፣ ኢንትሪም በለው ግዚያዊ በለው አዲስ ሕገ መንግስት መጻፊያና ከህዝብ ማቅረንቢያ ግዜ ያስፈልጋል! ያ ነው ሽግግር ግዜያዊ፣ ምንት ሴ የሚባለው! ያ አይቀሬ ነው። ጋሪውን ከፈሩ ማስቀደም አይሁንብና! ለማንኛውም ትግሉ ይስመርና ድሉ ይገኝ! በሽግግሩ አንጣላም!!!
The problem we have is that the Amharas struggle can’t just evolve and have a direction. It is, due to a lack of committed and capable leadership. We see a resistance through out the Amhara region, but for what goal? If the resistance is against the government campaign of disarming the population, that only can not bring a fundamental change. If the dictator gets the message and stop the campaign then the resistance will stop. It has similarities with the anti orthodox campaign the government waged at the beginning of the year.
The resistance is a good start but it must have a leadership and a list of serious demands such as the creation of a transitional government and constitutional changes.
Also, the non Oromo southern parts of Ethiopia is disgusted by Oromuma but them too they don’t have a leadership group that can speak in unity and forward a list of demands. I understand they are waiting the Amaharas to take the lead but for the struggle to succeed they have to be an active but not a passive participant.
If Jal Maro can lead his group and put forward a list of demands so is the Amharas and southerners.
Talking endlessly, rhetoric and I am a warrior mentality won’t bring a change.

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!

Post by Tadiyalehu » 05 May 2023, 10:46

የሽግግር መንግሥቱ ፕሬዝዳንት Abere ይሆናል ወይስ Horus??? :lol: :lol: :lol:
ወግ ነው አሉ ሲዳሩ ማልቀስ :lol: :mrgreen: :lol: :mrgreen:
ፋንድያ ጣይ አህያ!!
Abere wrote:
05 May 2023, 09:42

ሆረስ፤

--- ትክክል ነህ - ሽግግር መንግስቱን በተመለከተ ለማለት የፈለግኹት አብይ አህመድ በፈቃደኝነት ይህን ዕድል በፍጹም አያመቻችም ነው እንጅ አሸኛፊ ሁኖ አድስ አበባ የሚገባው ኃይል የግድ የሽግግር ሁኔታ እና ጊዜያዊ የሽግግር መንግስት መመስረት ይገባዋል። ግደታ ነው።

--- ከዚህ በፊት አንድ ትልቅ ክስተት ሁኖ ልናየው የምንችለው ነገር ቢኖር በጥቂት ቀናት ወይም ሳምንት ውስጥ ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች ይህን ትግል ሊቀላቀሉት ይችላሉ። ሚዛኑን እያሰሉ ነው - ምክንያቱም በተለይ ለኦሮሙማ እና ወያኔ የመስፋፋት ህልም ሲባል ብቻ ሲፈርስ ፤ሲበተን ፡ሲቋጠር ፤ሲፈታ የሚኖረው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ የኦሮሙማን ጫማ እየለካ ነው። በቅርብ ሊቀላቀል ይችላል።

--- የጎሳ ወይም የዘውጌ ስርዐተ-ማህበር የማይሰራ መሆኑን የዕድገት ደረጃውን አጠናቆ የ1፡5 ሚልዮን ዜጋ ህይወት ከንቱ አድርጓል - የአገር ጥሪት አሟጦ ወደ ኋላ 50 አመታት መልሷል፤ የደለበ ሰብዐዊ ወግ ባህል አጥፍቶ የአራዊት ህግ አስፍኖ ህዝብ አይቷል። ቢያንስ የ 3 ትውልድ ህይወት አጥፍቷል ልጅ፤አባት፤አያት። በህይወት ያሉት እነ ዳውድ ኢብሳ፤ ዮሀንስ ለታ፤ ጻድቃን፤ ወዘተ ናቸው። በህግ የተከለከለ የዘውጌ ስርዐት ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ላቦራቶሪ ተሰርቶ ቆይቷል። መጥፋት አለበት። የዜጋ እና የርዕዮተ-ዓለም ፓለቲካ ነው በዘውጌው መቃብር ላይ መተካት ያለበት።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!

Horus wrote:
04 May 2023, 22:49
አበረ፣
እንበልና አማራ ብቻውን አዲስ አበባን ቢይዝ እንኳ ኢትዮጵያን እንደ ገና ኦርጋኒዘ ለማድረግ ሽግግር በለው፣ ኢንትሪም በለው ግዚያዊ በለው አዲስ ሕገ መንግስት መጻፊያና ከህዝብ ማቅረንቢያ ግዜ ያስፈልጋል! ያ ነው ሽግግር ግዜያዊ፣ ምንት ሴ የሚባለው! ያ አይቀሬ ነው። ጋሪውን ከፈሩ ማስቀደም አይሁንብና! ለማንኛውም ትግሉ ይስመርና ድሉ ይገኝ! በሽግግሩ አንጣላም!!!

በኔ እምነት የሚሆነው የዜግነት ትግሉ ለጎሳው ክንፍ ጋራ ማኖ አማኖ ከተገዳደረ ግጥሚያ የሚፈታው በሆነ አገር አቀፍ ድርድር ነው ! ያውም ያለም ኃያላን ያሉበት አፍሪካ ተመድ ምንትሴ የሚኖርበት ። ስለዚህ ያለብን ስራ በብልጽኛ የተከማቹትን ጎሰግኞችን የሚገዳደር ኢትዮፓዊ ወይም ዜጋዊ ብሎክ መፍጠር ነው ። ይህን መሰል ራዕይ ሸክፎ የሚያስተባብር አገራዊ አመራር ባስቸኳይ እንፈልጋለን!

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!

Post by Horus » 14 Aug 2023, 00:39

እኔ ሆረስ የፖለቲካ ነቢይ ነኝ ብዬ አላውቅም፤ but I happen to know one or two things about the trajectory of the historical process! This is what I aid in May.

Post Reply