Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11664
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

በሸዋና በጎንደር የተሞከሩ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ስኬት ቢርቃቸውም ጎጃም ላይ ለየት ያለ የግድያ ኦፕሬሽን ለመፈጸም የአብይ አገዛዝ እየተዘጋጀ ነው።

Post by MINILIK SALSAWI » 05 May 2023, 02:59

በአማራ ክልል በርካታ ንፁሃን በአብይ አገዛዝ ወታደሮች በግፍ እየተገደሉ ነው። ከሕወሓት ጋር እርቅ መፈጸሙን ተከትሎ ሃገር ሰላም እንዳይኖር የሚሰራው አገዛዝ በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት የከፈተ ሲሆን በቀጣይነት ኤርትራ ላይ ጦር ለመስበቅ እያሟሟቀ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ለተጨማሪ መረጃ ፡ https://minilik-salsawi.blogspot.com/20 ... going.html

--------------