Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Ato DEMEQE MEKONEN and Ato TEMESGEN TIRUNEH facing public criticism for remaining silent as Amharas are being massacred.

Post by Abe Abraham » 03 May 2023, 15:00

Assegid S. wrote:
03 May 2023, 14:46
Abere wrote:
03 May 2023, 13:11
እውነት ወይስ ውሸት? በደመቀ መኮንን እና በአብይ አህመድ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ ፤ ዶ/ር ይልቃል ከፍያለ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ ይባላል። እኔ ግን ውሸት ነው ባይ ነኝ።
ይህን እኔም አልቀበለውም። አቶ ደመቀ መኮንንም ሆኑ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ወይም ሌላው የብኣዴን ባለስልጣን ስለ ኣማራ ህዝብ ህይወትም ሆነ ህልውና ለአፍታም አስበው አያውቁም፤ ወደፊትም ሊያስቡ አይችሉም።

በዚህ ሰዓት የኣማራውን ገበሬና ወጣት እያስፈጁት ያሉት አሁን ባለው መንግስት ውስጥ ስልጣን ይዘው የተቀመጡት የብአዴንና የአብን ሰዎች ናቸው። ዛሬም ይሁን ነገ ወይም ከዓመታት ቦኃላም ቢሆን ... ኣማራ ጥቁር ደምን መመለስ ካለበት በመጀመሪያ በአቶ ደመቀ መኮንን፣ በአቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ በአቶ በለጠ ሞላና በመሳሰሉት አደርባዮች ላይ ነው። በኣማራ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ካላቸው የጠቅላይ ሚንስትሩ የተኩስ እሩምታ በላይ የኣማራን ህዝብ ህይወት እየቀጠፈ ያለው የእነዚህ ለጠላት ያደሩ አደርባዮች ዝምታ ነው

-