Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by Horus » 02 May 2023, 13:58

ነገሩን በጥልቀት ላሰበ ሰው አቢይ አህመድ መደመር ብሎ ስልጣን ላይ የወጣበትና ስልጣን ላይ ቢያንስ ከ10 እስከ 20 አመት ሊቆይ የነደፈው እስትራተጂ ፈርሷል ። ምን ማለቴ ነው?

የዛሬ 5 እና 6 መት የወረሞ ስልጣን አቀንቃኞች አንድ መሰረታዊ ችግር መፍታት ነበረባቸው ። ያም ችግር የጎረቤት አገሮችን እንደ ቤዝ በመጠቀም የሽምቅ ዉጊያና ሕዝባዊ ጦር መዋጋት እስከ ተቻለ ድረስ የትኛውም የኢትዮጵያ ገዢ የተረጋጋ ስልጣን እንደ ማይኖረው ተገንዝበው ነበር። እራሳቸው 50 አመት ያደረጉት ስልት ስለነበር ።

ስለሆነም ትህነግን ከስልጣን አውርደው የኦሮሞ የበላይነት ቢያቆሙ ሌሎች እንደ አማራ ያሉ የገሪቱ ስልጣን ተቀናቃኝ ኃይሎች ጦር አደራጅተው ከስልጣን ሊያወርዱን የማይችሉት ምን ብናደርግ ነው የሚል መሰረታዊ ጥያቄ ነው እራሳቸውን የጠየቁት ። ሰሞኑን መሳይ መኮንን እንዳጋለጠው ሲጀመር ጀምሮ እነአቢይ ስልጣናቸውን የሚቀናቀን አማራ እንደ ሆነ ወስነው ነበር ። ለወረሞ ፖለቲከኞች ዋና ጠላታቸው አማራ ነው። ለላፈው 30 አመት በተግባር የታየውም ያ ነው ።

ስለዚህ ትልቁ የነአቢይ ግራንድ እስትራተጂ መጀምሪያ ኤርትራን በፍቅርና ሰላም በማታለል ኤርትራ ውስጥ ያሉትን ታጣቂዎች በሙሉ ወደ አገር እንዲመለሱ አድርጎ ትጥቅ ማስፈታት ። ቀጥሎ በመላ አለም ተደራጅቶ ወያኔን ሲያቀጠቅጥ የነበረውን የፖለቲክ፣ ሚዲያ፣ ገንዘብና ዲፕሎማሲ ኃይል በኢትዮጵያዊነትና ዲሞክራሲ በማታለል ወደ አገር መልሶ የር ዕዮተአለምና ፖልቲካ እንዲሁን የሳይኮሎጂ ትጥቅ እንዲፈታ ማድረግ ነበር።
ተመሳሳይ እርምጃ በመላ አፍሪካ ቀንድ ተግባርዊ ለማድረግ ኤርትራ፣ ሱማሌና ኢትዮጵያ ብሎክ ፈጥረው ነበር ። የቀረው ቀዳዳ ሱዳን ብቻ ነበር።

እነአቢይ ይህን በማድረግ ተቃዋሚ የተባለና ወደፊትም ተቃውሚ ሊሆን የሚችሉትን ሃይሎች ሁሉ አገር ውስጥ ሰብስቦ ዙሪያውን አጥር በማጠር ከዛሬ ጀምሮ የሽምቅ ዉጊያ በማቋቋም መንግስት እንገለብጣለን ፣ ለውጥ እናመጣለን የሚለው ሃሳብ ሞቶዋል፣ አብቅቷል ሲል አቢይ በመደጋገም ዲስኩር ያደረገ ሲሆን ትላንታም በሃላላ ኬላ ደግሞታል ።

በአንድ ቃል መደመር የሚባለው የአቢይ አህመድ ኮድ ይህ እስትራተጂ ነው ። ተቃዋሚ ኃይሎችን በአገር ውስጥ ድፊት ሰብስቦ በማሰር ምንም አይነት የውጭ ድጋፍና መላወሻ በማሳጣት ዘላቂ የስልጣን ተቀናቃኝ ማክሰም ማለት ነው ።

በዚያ እስትራተጂ መሰረት ነው እነኢሳት፣ እነኝቦት 7 እነኢዜማ የከሰሙት ። ዳውድ ኢብሳ ይህን ፕላን ያውቅ ስለነበር ስገባም ትጥቅ ይዤ ነው፣ ከዚያ ትጥቅ አልፈታም አለ ። ለነአቢይ ዋና ጠላት ያሉት የአማራና የዜጋ ፖልቲካ ሚለው ግ ንቦት 7 ስለነበር ይህው ኦነግ እስከ ዛሬ አለ ። ለመገዳደር ኃይል የነበረው ትህነግ ጉዳዩን በአገር አቀፍ ጦርነት ለመፍታት የሚሊዮኑ ሰው ዉጊያ ተደረገ ።

ዛሬ በ2015 የመደመር እስትራተጂ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እየፈረሰ ነው ። አቢይ አህመድ የገነባው ያፍሪካ ቀንድ አጥር ተራ በተራ ፈርሶ የኤርትራም በር ለተቃዋሚ ኃይሎች ክፍት እየሆነ ነው ። ለግዜው በወረሞ መደመር ድብቅ እስትራተጂ ተታልሎ የነበረው ኢትዮጵያዊ ሕዝብና ሚዲያ፣ አንቂና አደራጅ ሁሉም በሚባል ደረጃ ከስህተቱ ተመልሷል ። ይህም ስለሆነ የወረሞ ተረኛ የጎሳ አገዛዝ ልክ እንደ ዘምነ ወያኔ በሽብርና በፋሺስታዊ ፖሊስ ኃይል ስልጣን ላይ ለመቆየት እየባከነ ነው ።

ይህ ነው እያሆነ ያለው! መደመር ፈርሷል! የአብዮትና ሽምቅ ዉጊያ ፍጻሜ የተባለው የወረሙማ እስትራተጂ አብቅቷል።

ሆረስ ምዕታዊ ዘ ኢትዮጵያ
Last edited by Horus on 02 May 2023, 14:20, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራና የመደመር ፍጻሜ

Post by Horus » 02 May 2023, 14:06

Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራና የመደመር ፍጻሜ

Post by Horus » 02 May 2023, 14:16

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10406
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኤርትራና የመደመር ፍጻሜ

Post by ethiopianunity » 02 May 2023, 14:27

This to weaken opposition from organizing on neighborning lands, Tplf already has done that eko. That is why they were able to control Ethiopia for 27 years! Do you remember Arbegnoch Ginbar, Shabia who is after the Ethio-Eritrea war in 1991, was able to harbor OLF and pro Ethiopia groups in Eritrea but never especially the pro Ethiopians to strengthen but Shbia will trick them they fight but in the head he will order Olf in Eritrea to decimate them. Many pro Ethiopians were being divided purposely so that they don't strengthen! There were no ONE pro Ethiopians who accomplished their dream to target Tplf and they were never successful because Shbia was using them for Tplf as scare tactic when they strengthen, Shbia will send OlF to decimate them and many have died on Eritrean soil however there was a campaign from Shabia to welcome pro Ethiopians in Eritrea and organize as it did to Somalia, Tigray and now Sudan refugees. The reason is to program them and turn them for pro Shbia military. Shabia is fattening its military by brainwashing these neighboring countries and it now has good army to fight for Eritrea. That is why weak Ethiopians in Eritrea are now pro ERitrea thinking there will be Ethiopia, they don't know they are duped and if they oppose, they are illiminated. If Aby does the same strategy, it is not new, Tplf was successful and also even though they are fighting Tplf and Shbia there is ONE thing they understand with one another and that they have ONE common they would not mess with between them and that they don't want strong Ethiopia, strong Orthdox and strong Amara. By the way, by default, not just Amara any pro Ethiopians in other regions such as Gurage and Afar is their enemy because pro Ethiopia is their enemy. I now safely say from personal experience as well, segment of Tigrayans since 30 years ago are fully anti Amara and by default anti Ethiopia. But the rest are victims of Tplf and Shbia controlled. So it is futile to ally with its own enemy and becoming a good cannon forders for Tplf and Shbia an dnow for OlF power who is dying directly and indirectly is Ethiopians all over the regions.

Horus, what you people amaze me is that what Aby is doing is what Shbia and Tplf have done eko. Shabia is tricking again Amara to come on their land to fight. Ginbot 7 even though tool for Shbia, look, Shabia did not help them to power because they are the best tools to dupe Ethiopian society under the name Ethiopia but never successful. Ginbot 7 indeed got decimated while Olf is still alive and well. That is why between Shbia and Tplf talk at the start when Tplf was ousted 4 some years ago, Sebhat Nega welcomed and fed a well organized Olf Daud Ibsa in Mekelle when they entered Tigray and through Tigray, they went and controlled Wellega. While the transitional fake Aby government welcomed them indirectly harboring them in Wellega, to kill Ethiopians. The war will continue because the enemy is sitting in power whether it is Aby or not , we don't care. He is not acting as Ethiopian leader by allowing fighters welcoming them from Egypt through Bole Airport for what? To kill Ethiopians.

Tadiyalehu
Member
Posts: 672
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by Tadiyalehu » 02 May 2023, 15:53

አራም ጉፋያ!
አንተን ብሎ ፓለቲካ ተንታኝ!
ቢቸግር ነው እንጂ ሀገር ብትወረር ፥ ጉራጌ ወታደር መች ይሆን ነበር ... የሚለውን ተረት፤ ... "ጉራጌ የፓለቲካ ተንታኝ መች ይሆን ነበር" ቢሉት ኖሮ የተሻለ አንተን የመሰለ ገባጠ አህያን ገላጭ ይሆን ነበር።
ፋንድያ!
Horus wrote:
02 May 2023, 13:58
ነገሩን በጥልቀት ላሰበ ሰው አቢይ አህመድ መደመር ብሎ ስልጣን ላይ የወጣበትና ስልጣን ላይ ቢያንስ ከ10 እስከ 20 አመት ሊቆይ የነደፈው እስትራተጂ ፈርሷል ። ምን ማለቴ ነው?

የዛሬ 5 እና 6 መት የወረሞ ስልጣን አቀንቃኞች አንድ መሰረታዊ ችግር መፍታት ነበረባቸው ። ያም ችግር የጎረቤት አገሮችን እንደ ቤዝ በመጠቀም የሽምቅ ዉጊያና ሕዝባዊ ጦር መዋጋት እስከ ተቻለ ድረስ የትኛውም የኢትዮጵያ ገዢ የተረጋጋ ስልጣን እንደ ማይኖረው ተገንዝበው ነበር። እራሳቸው 50 አመት ያደረጉት ስልት ስለነበር ።

ስለሆነም ትህነግን ከስልጣን አውርደው የኦሮሞ የበላይነት ቢያቆሙ ሌሎች እንደ አማራ ያሉ የገሪቱ ስልጣን ተቀናቃኝ ኃይሎች ጦር አደራጅተው ከስልጣን ሊያወርዱን የማይችሉት ምን ብናደርግ ነው የሚል መሰረታዊ ጥያቄ ነው እራሳቸውን የጠየቁት ። ሰሞኑን መሳይ መኮንን እንዳጋለጠው ሲጀመር ጀምሮ እነአቢይ ስልጣናቸውን የሚቀናቀን አማራ እንደ ሆነ ወስነው ነበር ። ለወረሞ ፖለቲከኞች ዋና ጠላታቸው አማራ ነው። ለላፈው 30 አመት በተግባር የታየውም ያ ነው ።

ስለዚህ ትልቁ የነአቢይ ግራንድ እስትራተጂ መጀምሪያ ኤርትራን በፍቅርና ሰላም በማታለል ኤርትራ ውስጥ ያሉትን ታጣቂዎች በሙሉ ወደ አገር እንዲመለሱ አድርጎ ትጥቅ ማስፈታት ። ቀጥሎ በመላ አለም ተደራጅቶ ወያኔን ሲያቀጠቅጥ የነበረውን የፖለቲክ፣ ሚዲያ፣ ገንዘብና ዲፕሎማሲ ኃይል በኢትዮጵያዊነትና ዲሞክራሲ በማታለል ወደ አገር መልሶ የር ዕዮተአለምና ፖልቲካ እንዲሁን የሳይኮሎጂ ትጥቅ እንዲፈታ ማድረግ ነበር።
ተመሳሳይ እርምጃ በመላ አፍሪካ ቀንድ ተግባርዊ ለማድረግ ኤርትራ፣ ሱማሌና ኢትዮጵያ ብሎክ ፈጥረው ነበር ። የቀረው ቀዳዳ ሱዳን ብቻ ነበር።

እነአቢይ ይህን በማድረግ ተቃዋሚ የተባለና ወደፊትም ተቃውሚ ሊሆን የሚችሉትን ሃይሎች ሁሉ አገር ውስጥ ሰብስቦ ዙሪያውን አጥር በማጠር ከዛሬ ጀምሮ የሽምቅ ዉጊያ በማቋቋም መንግስት እንገለብጣለን ፣ ለውጥ እናመጣለን የሚለው ሃሳብ ሞቶዋል፣ አብቅቷል ሲል አቢይ በመደጋገም ዲስኩር ያደረገ ሲሆን ትላንታም በሃላላ ኬላ ደግሞታል ።

በአንድ ቃል መደመር የሚባለው የአቢይ አህመድ ኮድ ይህ እስትራተጂ ነው ። ተቃዋሚ ኃይሎችን በአገር ውስጥ ድፊት ሰብስቦ በማሰር ምንም አይነት የውጭ ድጋፍና መላወሻ በማሳጣት ዘላቂ የስልጣን ተቀናቃኝ ማክሰም ማለት ነው ።

በዚያ እስትራተጂ መሰረት ነው እነኢሳት፣ እነኝቦት 7 እነኢዜማ የከሰሙት ። ዳውድ ኢብሳ ይህን ፕላን ያውቅ ስለነበር ስገባም ትጥቅ ይዤ ነው፣ ከዚያ ትጥቅ አልፈታም አለ ። ለነአቢይ ዋና ጠላት ያሉት የአማራና የዜጋ ፖልቲካ ሚለው ግ ንቦት 7 ስለነበር ይህው ኦነግ እስከ ዛሬ አለ ። ለመገዳደር ኃይል የነበረው ትህነግ ጉዳዩን በአገር አቀፍ ጦርነት ለመፍታት የሚሊዮኑ ሰው ዉጊያ ተደረገ ።

ዛሬ በ2015 የመደመር እስትራተጂ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እየፈረሰ ነው ። አቢይ አህመድ የገነባው ያፍሪካ ቀንድ አጥር ተራ በተራ ፈርሶ የኤርትራም በር ለተቃዋሚ ኃይሎች ክፍት እየሆነ ነው ። ለግዜው በወረሞ መደመር ድብቅ እስትራተጂ ተታልሎ የነበረው ኢትዮጵያዊ ሕዝብና ሚዲያ፣ አንቂና አደራጅ ሁሉም በሚባል ደረጃ ከስህተቱ ተመልሷል ። ይህም ስለሆነ የወረሞ ተረኛ የጎሳ አገዛዝ ልክ እንደ ዘምነ ወያኔ በሽብርና በፋሺስታዊ ፖሊስ ኃይል ስልጣን ላይ ለመቆየት እየባከነ ነው ።

ይህ ነው እያሆነ ያለው! መደመር ፈርሷል! የአብዮትና ሽምቅ ዉጊያ ፍጻሜ የተባለው የወረሙማ እስትራተጂ አብቅቷል።

ሆረስ ምዕታዊ ዘ ኢትዮጵያ

Right
Member
Posts: 4234
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by Right » 02 May 2023, 16:08

5 years ago, trusting Abiye Ahmed and persuading themselves that anything is better than the TPLF. 95% of Ethiopians supported him and prayed for him to succeed.

5 years of horrors: massacres, genocide, wars, displacement and mass arrest is engulfing the country. Add to that chronic corruption, day time robberies, kidnapping and extreme poverty is destroying the nation.

Gamo massacre> Amhara leaders massacre > Tigray genocide > Amahara genocide the list goes on and on.

The PM in charge of the country, unable to grasp the arts of governance, he thinks fabricating war his only and main job.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10406
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by ethiopianunity » 02 May 2023, 16:08

Aby government via OLF therefore is following the same strategy as Shbia as the father of OLf and Tplf did. He is 100% using the strategy of Shabia and Tplf against Ethiopia. LOok wahat happened, Tplf killed through war with Eritrea in 1991 on purpose to illiminate pro Ethiopian populations they got successful both tplf and Shbia pretend they are fighting but not true it is part of the strategy to illiminate Ethiopian population. The negotiation fake in Morocco on Badme was also fake because it was designed to start war so that sacrifice for the illuminati whose aby and Isayas, Zenawi etc, are memebers that to continue the power, they have to illiminate, blood sacrifice for their god that would allow them to continue their powr. The illuminati is relgion by the way. When Aby was anxious in recent situation 1 month ago he went to the illuminati italy/vatican and illuminati France they help them. This means France and Italy also indirectly in power in Ethiopia, as well as Arab countries and Egypt and Westeners and China.

What I don't understand those pro Ethiopians such as Teshme above, they will soon be made opposition because or like Berhanu and Andargachew Tsige, not sure what their intention is they are being used as if there will be viable Ethiopia. they are symbols, once again like Eprp being used as tool for liberation fronts in the name of Ethiopia. These groups have been useful tools. One by one more opposition will grow but it will be back to Tplf style rule for another 30 years.

It is now clear it is possible the government killed Girma from Shewa, so that it will have excuse to invade Amara this is typical cia style, kill your own you don't like and get in to invade because you pretend saying we have a right to invade because you killed our own. hahahah. I think all roads of recent killing goes to Aby government.

Aby groups may have done terrorism during Tplf rule because they were under the control of Tplf and Shabia and they are programmed to set up illuminati style system in Ethiopia or didisntegrate Ethiopia. I am suspicion what happened in Beshahsa when the first terrorism occured by cutting off mothers and babies necks. Who was Desalegn H/Mariam, he killed many people in Keffa during war between Welayta and Keffa? in 90s under the orders of Tplf/ Zenawi. Who was the housespeaker in Parlama under Zenawi, forgot his Obo... name the tool who killed many OLF fighters under the orders of Shabia/Tplf/Zenawi, today he still has power working behind the government. These in power were given power after they illiminated certain societies and give award to be in power. So is Aby, Tplf was proud of him... I wonder besides this technology development he was said created, what else has he done to be given such power? I worry what could have he done? Because so far, the worse war he could do to Ethiopia is dividing the society, the Ethiopians were one against Tplf, today they are torn apart to ppiececes and Ethiopia almost dying.

Soon these heroes such as Teshome pro Ethiopia types will be useless just like Eprp as useful for the enemies of Ethiopia as if to show Ethiopians are free and can speak as they wish in reality not true.What is the use if Teshmoe speak it and nothing positive is materializing in Ethiopia. Every Ethiopians army must leave OLF army and stop targetting Amara region, period because the current government is not Ethiopia but OLF liberation front who is doing the same agenda as Tplf! So you are killing your own people from North, South, East , West Ethiopians instead join the Amra Fano. But be prepared the war against you from North, Eritrea and Tigray, South, Oromia, and possibly, Sudan invasion. If your army is attacking pro Ethiopa and green yellow red. within Amara also there are enemies working for liberation fronts and foreigners so Amara must clean up the enemies within first.

So this means the governme is actually the tool for foreigners and what is the use saying the Nile as ours if you are still targetting Ethiopians?

They are all illiminati leaders they have to sacrifice the blood for more power as part of membership in the West and Middle East.

100% guarnteed it is government who killed Girma Yehitela, another system to illiminate and weaken Shewa. Girma was talking about good speech that olf government did not like that is why. In this case indeed NIle may have been gone already.

Aby was give Noble price because he is illuminati member for blood sacrifice!!

People like Seyoum Teshome will soon be illiminated him too.

All the current leaders in Ethiopia are connected by being Muslim set up by Liberation Fronts.

I don't trust Eritrea the only reason Eritrea wants now alliance with Amra could be to create the momentum for the upcoming war with Amara. It doesn't matter if Eritrea's side people die, in fact they are Somalians, Sudandese, Ethiopian mercinaries including Weyane, as mercinaries fighting for Eritrea that is why Shabia doesn't care for the war or its army. Through Orthdox and through this country that is supporting Eritrea, as "ally to Orthdodox Amara or Ethiopians, it is taking support and power away from Ethiopians pretending to help Ethiopians against Tplf and Olf. In reality Eritrea is working with Tplf and OLf, Sudan etc, to illiminate Ethiopian Orthdox as its manifesto since 60 years ago. The only option Amara has now is to be cannon foddor for OLF and Shabia, that is what it is going to happen. In reality? There is no war between OLF aby and Shabia. So Eritrea is always where it can get benefit. If the movement is real then I will support Eritrea if they are real but how could it while it is allying for Arabs? This proves that Aby and Olf have always has agenda against Amara or Orthdox therefore his pp government must be gone asap. Is he obsessed for development he pretends to build and grow plans while waging war on the poor and peple! building on the corpse of Orthdox and Amara wjat he said I used to criticize those that he said, we will plant on the body of the dead, but now seems real and governmet agenda is pretty clear. The pro Ethiopians in Oromo and South regions are already gone, by becoming Protestant and they don't even hold the flag anymore, or do not care why they were freee from colonization that their forefathers died for.

The game does not mean you are for or against. YOu are still pursuing the same agenda for the blood sacrifice of your god, that Eritrea pretends to be pro Ethiopia/Amara while pp pretends to be pro Tplf so that another blood sacrifice takes place. Don't forget, this has nothing to do with ethnicity or relgion it is about your group and offspring will continue the power under the sacrifice of many. This is what Paul Kagame did who pit Hutus against Tutsis so that he can take over forever.

Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by Horus » 02 May 2023, 23:02

የፖለቲካ ሳይንስ ስለ 3ኛ አለም አገሮች ሚሊታሪ ያለው ትንበያ ተራ በተራ በአቢይ አህመድ ሰራዊት ውስጥ እየተከሰተ ነው ። ምን ማለቴ ነው?

አንደኛ በኢትዮጵያ ውስጥ በቢይ አህመድ ወረሙማ አገዛዝ ላይ አገር አቀፍ፣ እምቢተኘት፣ አመጽና የሽምቅ ዉጊያ እዚም እዛም እየፈነዳ አቢይ የእለት ተለት ህልውናው በጦርና ፖሊስ አመጽ ላይ እስከ ቆመ ድረስ አለምንም ጥርጥር መካከያም ፖሊስም፣ ስለላውም ሌላውም ልክ እንደ ሲቪሉ ማህበረ ሰብ እየተከፋፈለ ይመጣል። ይህ ዝም ብሎ በምኞት የሚወረወር አስተያየት አይደለም ፤ ሳይንስ ነው ። አይደለም ተራ ወታደሮች የጦር መኮንኖች እንደየ ብሄርና ፖለቲካ እምነታቸው ይከፋፈላሉ ። በተለይ የሚሊታሪ፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ስለልዋን የያዙት ያንድ ጎሳ ወረሞ ተረኞች ስለሆኑ!

ሁለተኛው እጅግ አይቀሬና አደገኛው ነገር ይህ ነው ። የሚሊታሪው ክፍል በውስጥ ክልልፍ ሲታመስ አቢይ በመደበኛው ሚሊታሪ ላይ ያለው እምነት ወይም አመኔታ ይጠፋና ዙፋኑን የሚጠብቀው በፕሪቶሪያን ዘብ ወይም ባለቀይ ቆቦች ላይ ብቻ ይሆናል። ይህ ባለቀይ ቦብ ከሞላ ጎደል የወረሞች ስብስብ ነው ። ስለሆነ አቢይ የሌላ ጎሳ ወታደሮችና መኮንኖች አግልሎ፣ አስሮ እና መረሸን ሲጀምር ቀጥታ ዉጊያ በወረሞና ያልሆኑ ወታደሮች መሃል ይፈነዳል ።

አንድ ቀን በመደበኛው ጦርና በቀይ ቆቦች መሃል ዉጊያ ቢፈነዳ እንዳትገረሙ !! አንዱ የፖለቲካ ሳይንስ ሕግ ስለሆነ!!

ስለዚህ ዛሬ እየወጣ ያለው የሰራዊት ወደ ኤርትራ መሸፈት፣ የደቡብ ተወላጅ ወታደሮች መረሸን ፣ ያማራ ተወላጆች ዱር መግባት ሁሉም በታሪክ ሺ ግዜ የተከሰቱ የአብዮትና አመጽ ወቅት ሃቆች ናቸው !!!

አበው እንዲሉ ! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል !!

Right
Member
Posts: 4234
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by Right » 02 May 2023, 23:19

Power based on military strength has a short shelf life.

Who would have thought the Ethiopian Defense Force under Mengistu h/m will disintegrate as fast as it did.

Who would have thought the EPDRF will disintegrate by as little pressure from Kero and Fano.

These are domestic examples, we have so many international examples.

Mengistu & Melese at least have some homegrown and foreign experts and advisors to help their dictatorial regimes. PP has none. They are a bunch of idiots.

Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by Horus » 02 May 2023, 23:30

Right wrote:
02 May 2023, 23:19
Power based on military strength has a short shelf life.

Who would have thought the Ethiopian Defense Force under Mengistu h/m will disintegrate as fast as it did.

Who would have thought the EPDRF will disintegrate by as little pressure from Kero and Fano.

These are domestic examples, we have so many international examples.

Mengistu & Melese at least have some homegrown and foreign experts and advisors to help their dictatorial regimes. PP has none. They are a bunch of idiots.
Yes, the chain is as strong as its weakest link. You can have zillions of tons of steel and metal; you can have a million man under arms. One serious ethnic or ideological split can render the massive force ineffective and not battle worthy.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19737
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by Fiyameta » 03 May 2023, 02:05

Why can't you agame leave Ethiopians alone? :|

Selam/
Senior Member
Posts: 16850
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤርትራና የመደመር እስትራተጂ ፍጻሜ

Post by Selam/ » 03 May 2023, 06:41

Post Reply