Abiy Ahmed's Infantile disorder & የመሳይ መኮንን የሰላ ብዕር !
ማንም የማይሄድበት ሃላላ ኬላ አሻንጉሊት ፕሮጀክት ! ልብ በሉ ዛሬ ላይ በየትኛውም የወረሞ ምድር በመኪና መሄድ ስለማይቻል ሻሸመኔ ለመሄድ በአይሮፕላን አዋሳ ተሂዶ ነው ... ሰላም በሌለበት የጎሳ እስር ቤት ውስጥ ቅንጡ ሎጅ የኢንፋንት አቢይ አሻንጉሊት ማለት ነው !
Re: Abiy Ahmed's Infantile disorder & የመሳይ መኮንን የሰላ ብዕር !
Horus's cognitive decline is noticable. After all, he is Sebhat Negas peer and was very active in EPRP. Forgive him for his current views. Clearly he was right 3 years ago, but age is taking his reasoning capability