Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኛው፥ቅቤው፥የ 7 ኛ፥ንጉስ፥ስለ፥* ታንዛኒያ፥ሱዳንን*ትተህ፥ናና፥እስቲ፥ሞክረውና፥ውጤቱን፥አብረን፥እናየዋለን።

Post by sun » 01 May 2023, 19:14

Tog Wajale E.R. wrote:
23 Apr 2023, 23:36
መሳይ መኮንን ሓይለኛ የማር ጠጅ በብዛት የጠጣ በሚመስል መልኩ ራሱንና ማንነቱን በጠራራ ፀሓይ ቸብችቦ ሽጦ ራሱን እያሞኜ ሌላዉን ያሞኜ መስሎት በራሱ ባዶ ጨምላቃ ጭቃ ዉስጥ ይዋኛል። መቼ ነዉ ይህ አሠሰልቺ የድንቁርና ትወናዉ በቃኝ ብሎ የሚያበቃዉ? ይገርማል






Post Reply