Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ምን ማለት ነው “የፅንፈኛ-ሀይል” ማለት? መንግስት ወንጀለኛውን በአንድ ቀን ውስጥ ካወቀ፣ እራሱ ከሳሽና አራሱ ፈራጅ ከሆነ አጥፊው ራሱ ነው ማለት ነው!

Post by TGAA » 28 Apr 2023, 20:49

አብይ እንጠፋፋለን ሲል ማንን ወክሎ እንደሚናገር ግልጽ ነው፡ አብይ የኢትዮጵያ መሪ ነው ብሎ የሚያስብ ሰው ካለ ቁጭ ብሎ እርሙን ቢያወጣ ይሻለዋል ፡፡ ሰውዬ እንደ ኦሮሙማ ቅቤ እያየነው እየቀለጠ ነው፡፡

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ምን ማለት ነው “የፅንፈኛ-ሀይል” ማለት? መንግስት ወንጀለኛውን በአንድ ቀን ውስጥ ካወቀ፣ እራሱ ከሳሽና አራሱ ፈራጅ ከሆነ አጥፊው ራሱ ነው ማለት ነው!

Post by sun » 28 Apr 2023, 23:26

Selam/ wrote:
28 Apr 2023, 18:30
You yourself have known for a long time all of those extremist paranoid zealots as an enabler and motivator for self declared killer peolpe like Tog the Dog, Wedi the fandi, Habtamu kebtamu, Amedkun Baqekee, Minalachew Wushetachew and their paranoid buddies constantly and actively calling for the direct assassinations of the Amhara regional officials because they think that those regional governments are preventing them from directly and indirectly attacking the federal governemnt.

Ethio360 folks have now converted themselves to pure terrorist group because they have been naming ato Girma Yeshitila as head enemy to be eliminated. It was in their live video which you might have even seen but now tun around 360 degrees and try blame the victims, hoping that reat lies may become believe able in due time. How can you sleep your nights in peace when you have become just a simple pathological liar bum?

Last but not least, even common people and common sense indicates the fact that when a senior public official is traveling and is on duty with his family and being guarded by the government assigned body guards have direct primary hot line government provided communication access to the Prime Minister, especially under such local conditions as well as when the Amhara regional leaders are in Makale at the time on a mission to promote peace. When the senior official and five of his body guards get killed with his wife being wounded of course it must be the Prime Minsters, ONLY the Prime Minister who needs to be informed first and foremost.

Selam/
Senior Member
Posts: 17875
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ምን ማለት ነው “የፅንፈኛ-ሀይል” ማለት? መንግስት ወንጀለኛውን በአንድ ቀን ውስጥ ካወቀ፣ እራሱ ከሳሽና አራሱ ፈራጅ ከሆነ አጥፊው ራሱ ነው ማለት ነው!

Post by Selam/ » 29 Apr 2023, 00:11

አንተ ውዳቂ ዝንጀሮ - እንኳን መልስ ልሰጥህ ይቅርና ፣ የምትቦጫጭረውን ትርኪ ምርኪ የማንበብ ትዕግስቱ የለኝም። ጎጠኛ ካድሬ!
sun wrote:
28 Apr 2023, 23:26

Abere
Senior Member
Posts: 15429
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምን ማለት ነው “የፅንፈኛ-ሀይል” ማለት? መንግስት ወንጀለኛውን በአንድ ቀን ውስጥ ካወቀ፣ እራሱ ከሳሽና አራሱ ፈራጅ ከሆነ አጥፊው ራሱ ነው ማለት ነው!

Post by Abere » 29 Apr 2023, 11:46

ይህ ጽንፈኛ የሚለው አባባል የቂላቂል አይነት ነው።

በመጀመሪያ ጽንፈኝነት በህገ-መንግስት ያጸደቀ፤ የጽንፈኝነት መገለጫ እና መንስዔ የሆነውን የጎሳ ክልል የመሰረተ፤ ነጽንፈኝነት ተዋጽኦ የፓርላማ ድርሻ መቀመጫ ያደለ፤ የሚንስትርነት ማዕረግ በጽንፈኝነት ድርሻ ያደላደለ፤ የመከላካያ ሰራዊት በጽንፈኝነት የጠቀጠቀ፤ የቀበሌ መታወቂያ በጎሳ አትሞ የሚሰጥ፤ ጠ/ሚር የሚያመነዥከው እና የሚፈጽመው በጽንፈኝነት ራዕይ ላይ የተመረኮዘ ስለ ስራ ክንውኑም ሪፓርት የሚያቀብበት የጽንፈኝነት ብቅታ መለኪያ በሆነበት አገር ይህ እንደት እንግዳ ሆነ አሁን? ጽንፈኝነትን ማን ወለደው? አብይ አህመድ ጽንፈኝነት ቋቅ ካለው እራሱ ከዚህ መጥፎ ስሜት ነጻ ያድርግ። ቀጥሎም የጽንፈኛ መንስዔ የሆነውን ጽንፈኛ ህገ-መንግስት እና ክልል ያፍርስ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17875
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ምን ማለት ነው “የፅንፈኛ-ሀይል” ማለት? መንግስት ወንጀለኛውን በአንድ ቀን ውስጥ ካወቀ፣ እራሱ ከሳሽና አራሱ ፈራጅ ከሆነ አጥፊው ራሱ ነው ማለት ነው!

Post by Selam/ » 29 Apr 2023, 11:53

እንደገባኝ ጽንፈኛ ማለት አክራሪ ወይንም extremist ማለት ነው። ይኸንን ቃል በሽብር አንቀልባ ታዝሎ ሜንጫ ተሸክሞ ካደገው ከኦነግ-ሸኔ አፍ ሲወጣ መስማት ያስቃል።
Abere wrote:
29 Apr 2023, 11:46

Post by Abere » 30 Apr 2023, 14:12

የጥሬ ቃል ትርጉም ይገባኛል። በጎሳ የክልል አወቃቀር እና የጎሳ ፓርቲ አባልነት ውስጥ የሚጠበቀው ከፍተኛ ውጤት እና ግብ ሁኖ የሚፈለገው ይህ ነው። ጽንፈኛ መሆን። እጅግ ለትግሬ ተቆርቋሪ ትህነግ ከሆነ ወይም እጅግ የኦሮሞ ጽንፈኛ ሆኖ ተቆርቋሪ መሆን ነው። በአንድ ክፍል ውስጥ አንድ ተማሪ ቢቻል A or A+ እንድያገኝ ነው -አበይ አህመድ A+ የኦሮሞ ጽንፈኛ ነው። እ /በጥሩ ጽንፈኛ ነው። እ/ በጥሩ ጽንፈኛ ሚንስትሮች ይሾማል።
Selam/ wrote:
29 Apr 2023, 11:53

Post by Selam/ » 30 Apr 2023, 14:38

ትክክል ነው። ልጅህን አጥር ውስጥ አስረህ አሳድገህ ማህበራዊነት ለምን ጎደለው ብለህ ልታለቃቅስ አትችልም።
Abere wrote:
30 Apr 2023, 14:12

Post Reply