Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20024
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 14 Apr 2023, 10:55

TPLF leaders and their cadres told the Tigray people .....
"If your sons and daughters did not return home from the war, it means that they died, so fuhgeddaboud 'em! We don't have time to issue 1.5 million Death Certificates."
:shock: :shock: :shock:




Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 19 Apr 2023, 23:19

አዶ ትግራይ ብሰንኪ ባንዳ ወያነ ጥራያ ቐርያ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Meleket
Member
Posts: 4814
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Meleket » 21 Apr 2023, 09:41

ኣዬ ራሻ፡ ከተዘባረቀባት እኮ ቆይታለች! ይበልጥ ዬሚያሳዝኑት "ደጋፊዎቿ" ናቸው! :mrgreen:
ሩሲያ በስህተት የራሷ ከተማ ላይ ቦምብ ጣለች



ፍንዳታው በከተማው ማዕከል 20 ሜትር የሚሰፋ ጉድጓድ ፈጥሯል።
ከ 8 ሰአት በፊት

የሩሲያ ተዋጊ ጀት በስህተት ከዩክሬን ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ ያለ ከተማው ላይ ቦምብ መጣሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ገለጹ።

ቤልጎሮድ የተባለ ከተማ ላይ ነው ቦምብ በስህተት የተጣለው።

የቀጠናው አገረ ገዢ ቫቼስላቭ ግላድኮቭ እንዳሉት ፍንዳታው በከተማው ማዕከል 20 ሜትር የሚሰፋ ጉድጓድ ፈጥሯል።

ሁለት ሴቶች ጉዳት እንደደረሰባቸው እና ብዙ ሕንጻዎች እንደተመቱም ገልጸዋል።

ሱ-34 የተባለው ቦምብ ጣይ ተዋጊ ጀት በድንገት ቦምቡን እንደጣለ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

ክስተቱ የተፈጠረው ትላንት ሲሆን የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን እንዳሉት ምርመራ እየተካሄደ ነው።

በማኅበራዊ ሚዲያ የተለቀቁ ፎቶዎችና ተንቀሳቃሽ ምሥሎች መኖሪያ ቤቶች በፍንዳታው ተጎድተው ያሳያሉ።

አንድ ምሥል ደግሞ ሕንጻ ጣሪያ ላይ የወጣ መኪና ያሳያል።

ቤልጎርድ 370,000 ሰዎች የሚኖሩበት ከተማ ነው። ከዩክሬን ድንበር 40 ኪሎ ሜትር ይርቃል።

ከዩክሬን ከተማ ካርኪቭ በስተ ሰሜን በሚገኘው በዚህ ከተማ ከዩክሬን የሚሰነዘር የአየር ጥቃትን የሸሹ ነዋሪዎች ይገኛሉ።

የሩሲያ ጀቶች ወደ ዩክሬን ሲበሩ የሚያልፉትም በዚህ ከተማ በኩል ነው።

https://www.bbc.com/amharic/articles/cn ... gn=KARANGA




ምስሉ ላዪ የሚታዬው የራሻው የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) "ወዲ ኣሸብር" መሆኑ ነው! :mrgreen:


Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20024
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 23 Apr 2023, 00:20


ሃየ! ሃየ! ደቂ ማይ ጠላሚት ከመይ ከረምኩም፣ :P
ከመይ ኮነ ጥጁእ ሓሳብኩም? ሃየ! :mrgreen:

ከመይ ጸኒሑ እቲ ትብልዎ "ሰብ የለን ጥርሑ".... ሃየ! :mrgreen:
ስንና እንዳመወጽና ክንአቱ ኢና.... ሃየ! :mrgreen:
ኲናት እኮ'ዩ ባህላዊ ጸወታና.... ሃየ! :mrgreen:
አብ ሓደ ረፍዲ ክንቀብረኩም ኢና.... ሃየ! :mrgreen:
ሕብሪ ዓይንኹም ደስ አይበለናን.... ሃየ! :mrgreen:
መሬታ 'ምበር ህዝባ አይድልየናን.... ሃየ! :mrgreen:
ህዝባ 'ምበር መንግስታ አየድልየናን.... ሃየ! :mrgreen:



Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 23 Apr 2023, 14:39

መራሕቲ ወያነና ነተን ኻው ሑቕፊ እኖታተን ብሓይሊ ብረት መንዚዖም ልወሰዱወን ቆልዑ ትግራይ አው በረኻታት ትግራይ መርወዪ ናይ ዝሙት ስምዒታቶም ይገብሩወን ነይሮም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20024
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 26 Apr 2023, 21:03

Tigrayan residents of Addis Ababa condemn the TPLF terrorist group.


Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20024
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 26 Apr 2023, 22:57

Tigrayan residents of Addis Ababa condemn TPLF's use of child soldiers


Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 27 Apr 2023, 10:36

ሓደ ነጥቢ ሓሙሽተይ ምልዮን ህይወት ትግራዋይ አው ውክልና ጦርነት አህሊቕና ዝበስበሰ ስንዳይ ፈረንጂ ተኻሒስና።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9847
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 07 May 2023, 01:20

ፈረንጆቹ ጌቶቻችንን በባንዳነት በማገልገል እና የአንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን ተጋሩ ህይወት በመገበር ያገኘነው ትርፍ የለም። ፈረንጆቹ የሚሰጡን የሱንዴ እርዳታ እንደ ትርፍ አይቆጠርም። :roll: :roll:


sesame
Member+
Posts: 8014
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by sesame » 10 Jun 2023, 19:09

Primitive Agame strategists planning on how to sacrifice hundreds of thousands of their youth in the battle-fields. This picture should be used as a reminder of the idiocy of the Agame generals.





Post Reply