ለማዕከላዊነት ተነስቶ ቴዎድሮስ ሲጣጣ
ምኒልክ ተነስቶ ማዕከላዊነትን ኣወጣ
ሀይለስላሴ ተነስቶ ለዲፕሎማሲ ሲለፋ
ተማሪዎች ተነስተዉ ረብሻ ተስፋፋ
ትዉልዴ ብሎ ዕድሜልክ የለፋ
ማዕከላዊነትን መልሶ ኣስፋፋ
አፕሪል 12፣ 2023፣ እኣአ
Re: ማዕከላዊነት እና ነፃነት
ማዕከላዊነት ሲስፋፋ ወይም በፌደራሊዝም ዲሴንትራላይዝድ ሲሆን ተቀባይነት የሚኖረዉ የነፃነት ግንባር ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሊፈጠር ይችላል?