.
.
.
ሩስኪ በለስ ቀንቶታል በዩክሬን ፍሮንት፥፥ ሩስኪ ሱዳን ውስጥም በዋግነር ግሩፕ እርዳታ ዳጋሎን ለስልጣን እያበቃው ነው፥፥ ሩስኪ ዶላርንም እያንኮታኮተው ነው፥፥ ከታሪክ አለመማር ይላሉ ይህ ነው፥፥
የፈረንሳዩ ስመጥር ጀግና ናፖልዮን ቦናፓርቴ አውሮፓን በሙሉ አንበርክኮ ሩስኪን ሲሞክር ተንኮታኮተ
ናዚ ጀርመንም አውሮፓን በሙሉ አንበርክኮ ሩስኪን ሲሞክር ሰምጦ ቀረ
አሜሪካም እየቀናት አይመስልም፥፥ ሩስኪ ዶላርን ታርጌት አድርጎ አሜሪካን ከሃያልነት ሊያወርዳት ይችላል የሚል ፍራቻ አለ