-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
አይ አለመተዋወቅ! የዛሬ ተረኞች የድንጋይ ሃውልት የበደል ማስተሰረያ መሥዋዕት ይሆናል ብለው ካሰቡ ... ለጄነራሉ ኣንድ አይደለም ለክልሉ ተወላጅ በሙሉ በየስሙ ሚልዮን ድንጋይ ማቆም ይችላሉ። ጥያቄው ግን "እነ እንቶኔ ይተኛሉ ወይ?" ነው። ሃውልት መትከል ብቻ ሳይሆን ... ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ከወልቃይትና ራያ ጋር አብሮ በሻሻም ተመርቆ ቢሰጣቸው ሰዎቹ በድንጋይና በከተማ የሚረኩ መሓንዲሶች አይደሉም። ስጋና ደም ብቻ የሚያጠግባቸው ... ከጥንት ከጠዋቱም ነፍሰ-በላ አውሬዎች ናቸው። ትንሽ ትንፋሽ ወስደው ... ደንገዝገዝ ብሎ ለዓይን ያዝ ሲያደርግ ለአደን መውጣታቸው አይቀርም። ያኔ ... ለቤት ሰው (ለጄነራሉ) ያልተመለሱ ለጫካው እንስሳማ ... ቡዋ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
Many people who act here in the name of political activism (fake citizens) are supposedly concerned about anything the government is doing in the name of the future of the country and its people. But when some morons eject such a venom in the name of the same political activism, then those "political activists" suddenly mute and we hear and see nothing from them. Their sensitivity dissipates suddenly and we are supposed to take care of the consequences of the issues but not the causes of our malasie.Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 08:28አይ አለመተዋወቅ! የዛሬ ተረኞች የድንጋይ ሃውልት የበደል ማስተሰረያ መሥዋዕት ይሆናል ብለው ካሰቡ ... ለጄነራሉ ኣንድ አይደለም ለክልሉ ተወላጅ በሙሉ በየስሙ ሚልዮን ድንጋይ ማቆም ይችላሉ። ጥያቄው ግን "እነ እንቶኔ ይተኛሉ ወይ?" ነው። ሃውልት መትከል ብቻ ሳይሆን ... ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ከወልቃይትና ራያ ጋር አብሮ በሻሻም ተመርቆ ቢሰጣቸው ሰዎቹ በድንጋይና በከተማ የሚረኩ መሓንዲሶች አይደሉም። ስጋና ደም ብቻ የሚያጠግባቸው ... ከጥንት ከጠዋቱም ነፍሰ-በላ አውሬዎች ናቸው። ትንሽ ትንፋሽ ወስደው ... ደንገዝገዝ ብሎ ለዓይን ያዝ ሲያደርግ ለአደን መውጣታቸው አይቀርም። ያኔ ... ለቤት ሰው (ለጄነራሉ) ያልተመለሱ ለጫካው እንስሳማ ... ቡዋ!
There is a downward spirral that we don't want to see and hear until it may reach at our own doorsteps and start knocking at the doors themselves, like we see currently in the neighbouring country of the Sudan.
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
ወዳጄ - ‘አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ’ እንደሚባለው የኦነግ-ሸኔን ሰይጣናዊ ስርዐትና የወያኔን የእባብ ተፈጥሮ በሃውልት ልታድበሰብሰው አትችልም። ኦነግ-ሸኔና ወያኔ አሁን ባሉበት የክፋት አቋም እስካሉ ድረስ፣ ሰላም ይኖራል ብለህ ማሰብህና አክቲቪስቶችን ማንጓጠጥህ መጃጃል ነው። እኔ አክቲቪስት የሚባል የዪቱብ ልቃሚና ለቃቃሚ ቢጠፋ ደስ ይለኛል። ችግሩ ላይ ነዳጅ እየጨመሩ ማቀጣጠልና ጥላቻውን ከማጦዝ ሌላ ምንም የሚጠቅም ነገር አያመጡም። ነገር ግን፣ የችግሩ መንስኤዎች እነሱ ሳይሆኑ ፣ ቀፋፊ ትህነግና እንሰሳ ኦነግ-ሸኔዎች ናቸው። በዚህ ከቀጠሉ ይዘገያል እንጂ የተከፉ ሰዎች የተቀደሰ ነውጥ መፍጠራቸው አይቀረም።
DefendTheTruth wrote: ↑23 Apr 2023, 09:24Many people who act here in the name of political activism (fake citizens) are supposedly concerned about anything the government is doing in the name of the future of the country and its people. But when some morons eject such a venom in the name of the same political activism, then those "political activists" suddenly mute and we hear and see nothing from them. Their sensitivity dissipates suddenly and we are supposed to take care of the consequences of the issues but not the causes of our malasie.Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 08:28አይ አለመተዋወቅ! የዛሬ ተረኞች የድንጋይ ሃውልት የበደል ማስተሰረያ መሥዋዕት ይሆናል ብለው ካሰቡ ... ለጄነራሉ ኣንድ አይደለም ለክልሉ ተወላጅ በሙሉ በየስሙ ሚልዮን ድንጋይ ማቆም ይችላሉ። ጥያቄው ግን "እነ እንቶኔ ይተኛሉ ወይ?" ነው። ሃውልት መትከል ብቻ ሳይሆን ... ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ከወልቃይትና ራያ ጋር አብሮ በሻሻም ተመርቆ ቢሰጣቸው ሰዎቹ በድንጋይና በከተማ የሚረኩ መሓንዲሶች አይደሉም። ስጋና ደም ብቻ የሚያጠግባቸው ... ከጥንት ከጠዋቱም ነፍሰ-በላ አውሬዎች ናቸው። ትንሽ ትንፋሽ ወስደው ... ደንገዝገዝ ብሎ ለዓይን ያዝ ሲያደርግ ለአደን መውጣታቸው አይቀርም። ያኔ ... ለቤት ሰው (ለጄነራሉ) ያልተመለሱ ለጫካው እንስሳማ ... ቡዋ!
There is a downward spirral that we don't want to see and hear until it may reach at our own doorsteps and start knocking at the doors themselves, like we see currently in the neighbouring country of the Sudan.
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
Such a stone statute of ሰዐረ is an insult itself to ሰዐረ - by itself, it hurts more the death itself. Regarding the value of this stone to damage control with TPLF's relation, TPLFs certainly laugh at it. This reminds me a common joke of a stupid maid/ ባርያ ገረድ/አንድ ከርፋፋ ባርያ የጌታዋን መጠጫ ፅዋ በድንገት ትሰብራለች - ሆነ ቦታ ላይ ተገምሰዋለች። የጌታዋ የእራት ሰአት ደረሰ ጌታው ወደ ዕልፍኝ መምጫው እየደረሰ ነው። መላ ፈላለገች። እንድ አደረገች ሰባራውን ገል በጭቃ አያያዘችው - ዋ! አስተካከልኩት እያለች ለእራሷ ዋጋ ሰጠች። ሰዐቱ ደረሰ ቅጅበት ተባለች ፍርክስክሱ ወጣ - ወይኑ ፈሰሰ። ጌታዋ ተገረመ እና ጽዋውን ከመስበርች ይበልጥ ውሸትሽ ጎዳኝ አለና በሉ ይችን ባርያ በርብሬ እያጠናቹ 15 ግረፉልኝ አለ ይባላል። ከብት ወረሙማ እራሱ ገድሎ እራሱ ድንጋይ ይተክላል። ድንጋይ እራሶች።.
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
የአኖሌን የጡቱ ሃውልትን በሠዐረ የቁመት ሃውልት ብድር መልሰው ሞተዋል በነሱ ቤት። የጡብ ድንጋይ ሲቀባበሉ ጉድ የተሰሩትን ባቢሎናውያኖች ያስታውሰናል።
Abere wrote: ↑23 Apr 2023, 10:55Such a stone statute of ሰዐረ is an insult itself to ሰዐረ - by itself, it hurts more the death itself. Regarding the value of this stone to damage control with TPLF's relation, TPLFs certainly laugh at it. This reminds me a common joke of a stupid maid/ ባርያ ገረድ/አንድ ከርፋፋ ባርያ የጌታዋን መጠጫ ፅዋ በድንገት ትሰብራለች - ሆነ ቦታ ላይ ተገምሰዋለች። የጌታዋ የእራት ሰአት ደረሰ ጌታው ወደ ዕልፍኝ መምጫው እየደረሰ ነው። መላ ፈላለገች። እንድ አደረገች ሰባራውን ገል በጭቃ አያያዘችው - ዋ! አስተካከልኩት እያለች ለእራሷ ዋጋ ሰጠች። ሰዐቱ ደረሰ ቅጅበት ተባለች ፍርክስክሱ ወጣ - ወይኑ ፈሰሰ። ጌታዋ ተገረመ እና ጽዋውን ከመስበርች ይበልጥ ውሸትሽ ጎዳኝ አለና በሉ ይችን ባርያ በርብሬ እያጠናቹ 15 ግረፉልኝ አለ ይባላል። ከብት ወረሙማ እራሱ ገድሎ እራሱ ድንጋይ ይተክላል። ድንጋይ እራሶች።.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
የወረደ Schmeicheln is priceless!
Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 12:23You Got it right! That is what I read in most, if not in all, participants' body language. Just look at the video below: especially those in the 'domain' group
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
ሽልማቱን የሚያቀብለው ደግሞ አለቅላቂው ዲያቆን ክብረት ነው።
Selam/ wrote: ↑23 Apr 2023, 12:58የወረደ Schmeicheln is priceless!
Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 12:23You Got it right! That is what I read in most, if not in all, participants' body language. Just look at the video below: especially those in the 'domain' group
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
Abiy Ahmed is the most disgusting whⱺre ever walking in Ethiopia. By all standard, the አዲስ አበባ 7ኛ ሰፈር prostitutes morally are by far better than this morally barren whⱺre who easily got politically rặped for green dollar in aid to arm his sh!t Orommuma. Look how is k!ssing feet. Worst of all, he is l!cking what he spat by killing Se'are Mekonnen to crown former TPLF captive አሥር ዐለቃ Berhanu Julla.
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
This dehumanizing post of yours reminds me of my below post few weeks ago. I would be lying if I don't tell you that I am very disappointed with your comment. Your post is Zemen, Zmeselo, Tarik the like level. Well, I don't know what to say.Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 08:28ሰዎቹ በድንጋይና በከተማ የሚረኩ መሓንዲሶች አይደሉም። ስጋና ደም ብቻ የሚያጠግባቸው ... ከጥንት ከጠዋቱም ነፍሰ-በላ አውሬዎች ናቸው።
sarcasm wrote: ↑22 Feb 2023, 16:39Two champions of Tigray Genocide having their usual genocidal lust . . . .
ZEMEN's only contribution on the forum is hate-speech and endless dehumanization of Tigrayans
Zmeselo hoped for genocide on Tigrayans 8 yrs ago & Eritrean soldiers are committing the act in 2021
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=260001
sarcasm wrote: ↑01 Jun 2021, 19:22How connected is Zmeselo to Eritrean government?
Here's Zmeselo's wish-list:
- starve to death
- massacred by ethiopians
- I hope for genocide
See the original thread in the below link.Zmeselo wrote: ↑25 Apr 2013, 03:19From me the answer is very simple. Soon, there´ll never be an Ethiopia to speak of but mini-states. How the equation will look after that is easy to fathom. We´ll deal with the breakaway states individually, except tgray, which we´ll leave to their devices, whether to starve to death, be massacred by ethiopians for the myriad crimes they committed (I hope for genocide) etc.
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=51917ZEMEN wrote: ↑22 Feb 2023, 15:23I have seen many losers in my life and none comes close as the agame's are. They started with greater Tigray by claiming Welqayt and Raya, the Ethiopian people stayed quit and let them loot Welqayit and Raya. They tried that sh!t in Eritrea by claiming Badime. The brave Eritreans send them packing with a bloody nose. What is so interesting is, when they attack Eritrea, it was Eritrea against the whole Ethiopia, including the cockroach's the tigryans. I can understand why the whole Ethiopia was sided with cockroaches, the Ethiopian people were bitter and embarrassed they got beaten by small country and 20 times lesser population of Eritrea. The Ethiopian people sow the advantage to annex Eritrea and to settle the score. I understand where the Ethiopians were coming but what is stunning is the tenacity of the Eritreans. Now, for the cockroaches, dreaming greater Tigray they ended up with a smaller one and in a process wasting one million souls. If I was a tigryan, not I will hide but I would have killed myself. But a cockroach is just a cockroach. Now, you stupid agame, why don't you go ahead and try Eritrea? I am telling you, there more misery and death is coming to Tigray. because they don't learn and think. Advice for Eritreans, close your borders with hot wire and don't let any cockroach ever steps in your land, I am not kidding. the agame are the worst and stupidest people ever on this planet.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
sarcasm wrote: ↑25 Apr 2023, 19:10This dehumanizing post of yours reminds me of my below post few weeks ago. I would be lying if I don't tell you that I am very disappointed with your comment. Your post is Zemen, Zmeselo, Tarik the like level. Well, I don't know what to say.Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 08:28ሰዎቹ በድንጋይና በከተማ የሚረኩ መሓንዲሶች አይደሉም። ስጋና ደም ብቻ የሚያጠግባቸው ... ከጥንት ከጠዋቱም ነፍሰ-በላ አውሬዎች ናቸው።
ሰላም ወንድም Sarcasm; ቅሬታህን ስለነገርከኝ ብደሰትም በመከፋትህ ግን እኔም አዝኛለሁ። መቼም ይሔን nick እና neck ተምታቶበት የሰው አንገት ለማረድ በቀኝ እጁ ካራ ጨብጦ ... በግራ እጁ ሌባ ጣት የኮምፒተሩን keyboard እየጠነቆለ ስድብና ብልግና ሲፅፍ የሚውለውን ... ሳያድግ ያረጀ ግለሰብ አስተያየት ተመልክተህ ቅር እንዳልተሰኘህ እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም የእርሱ ጭንቅላት አንተን አይደለም ገና አፍ ያልፈታ ህፃንን እንኳ ለማባበል (ለማሳመን) ብቁ አይደለምና። ዓለም የደረሰበት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት ስላልፈቀደ እንጂ ... በዘረኝነት ልምሻ አእምሮው ሽባ የሆነ የሰው እንስሳ ... ጭንቅላቱ አንገቱ ላይ ሳይሆን wheelchair ላይ ነበር መቀመጥ የሚገባው።
የሆኖ ሆኖ ግን ... በዚህ thread ላይ በሰጠሁትና አንተን ቅር ባሰኘህ ሃሳብ ላይ ለማለት የምፈልገው... እኔ «ሰዎቹ» ብዬ የወል ስም የሰጠሁት ለትግራይ ህዝብ ሳይሆን ለህወሃት (ለቀድሞ እና አሁንም ላሉት ጥቂት አመራሮች) ነው። በጥቂቱም ቢሆን እንዲህ ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታዩት አይነት ሰዎች ማለት ነው።
Sarcasm; በእኔ እምነት "ምክንያት" እንጂ "ውጤት" ወይም "ድርጊት" ወንጀል አይደለም ... ሆኖም አያውቅም! Even ነፍስ ማጥፋትም እንኳ ቢሆን "ወንጀል" የሚሆነው "ድርጊቱ" (መግደሉ) ሳይሆን ለመግደሉ "ምክንያት" የሆነው መነሻ ፍላጎትቱ ወይም ሓሳቡ ነው። ለዛም ነው ... ኣንድ ነፍሰ ያጠፋ ብቻ አይደለም በጅምላ ሰው የፈጀ serial killer ቢሆንም እንኳ ... ሲያዝ ... ጠበቃ ተቀጥሮ፣ ዳኛ ተሰይሞ፣ የህግ መፅሐፍ ተገላብጦና ተተርጉሞ፣ በዚህም በዛኛውም ወገን በ"ምክንያት" ላይ ተከራክረው የሚያስጨብጡት ሃሳብ ነው «ድርጊቱን» ወንጀል የሚያደርገው። አለበለዚያማ ... ወንጀል "ድርጊት" እንጂ "ምክንያት" ባይሆን ኑሮማ ... ሰውን የገደለ ለምን ፍርድ ቤት ይቀርባል? ስለምንስ ሰዓትና ገንዘብ ይባክናል? Adios! ኣንድ ሰው የገደለም ቢሆን ያለ ፍርድ ቤት ውሎ በቀጥታ ወደ እስር ቤት ነበር መወርወር የሚገባው። ስለዚህ ... እነዚህ "ስዎቹ" ብዬ የጠቀስኳቸው ግለሰቦች ... ዛሬ ላይ kalashnikov ተኩሰው፣ bomb ወርውረው ሰው ባይገድሉም፣ ደም ባያፈሱም ... ለሰው መገደልና መቁሰል "ምክንያት" ናቸውና "ሰው-በላዎች" ብያቸዋለሁ።
ከላይ እንዳልኩት... እኔና አንተ የተላለፍነው ... እኔ "ሰዎቹ" ስል ያጠቃለልኳቸው የህወሃትን አመራሮች ሲሆን ... አንተ ደግሞ የተረዳኸው አጠቃላይ የትግራይን ማህበረሰብ እንዲወክል አድርጌ እንዳስቀመጥኩት ነው። በነገራችን ላይ አንተ ይህን ለመረዳት አልቻልክም ብዬ ለማሰብ እጅግ ቢከብደኝም ... የዚህ thread ባለቤት ... Selam/ ... ግን በትክክል አግኝቶኛል። ላዛም ነው «ነፍሰ-በላዎች» የሚለውን በወያኔ ... «የጫካ ኣውሬ» ብዬ ያስቀመጥኳቸውን አራጁ ሸኔ በሚል ፈታ ባለ ቃል አስተያየቱን የሰጠው።
ወንድሜ Sarcasm; እነዚህ ሰዎችኮ ኣማራና አፋሩን፣ ጋምቤላና ደቡቡን ብቻ አይደለም የበሉት እና ያባሉት... የትግራይንም ህዝብ በልተውታል። በሚያገባኝ ሓሳብ ... "ምን አገባህ?" ካላልከኝ በስተቀርSelam/ wrote: ↑23 Apr 2023, 09:58ወዳጄ - ‘አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ’ እንደሚባለው የኦነግ-ሸኔን ሰይጣናዊ ስርዐትና የወያኔን የእባብ ተፈጥሮ በሃውልት ልታድበሰብሰው አትችልም። ኦነግ-ሸኔና ወያኔ አሁን ባሉበት የክፋት አቋም እስካሉ ድረስ፣ ሰላም ይኖራል ብለህ ማሰብህና አክቲቪስቶችን ማንጓጠጥህ መጃጃል ነው። እኔ አክቲቪስት የሚባል የዪቱብ ልቃሚና ለቃቃሚ ቢጠፋ ደስ ይለኛል። ችግሩ ላይ ነዳጅ እየጨመሩ ማቀጣጠልና ጥላቻውን ከማጦዝ ሌላ ምንም የሚጠቅም ነገር አያመጡም። ነገር ግን፣ የችግሩ መንስኤዎች እነሱ ሳይሆኑ ፣ ቀፋፊ ትህነግና እንሰሳ ኦነግ-ሸኔዎች ናቸው። በዚህ ከቀጠሉ ይዘገያል እንጂ የተከፉ ሰዎች የተቀደሰ ነውጥ መፍጠራቸው አይቀረም።
Sarcasm; ከሰጠኸኝ አስተያየት ቅሬታህ ጥልቅ ሆኖ ስለተሰማኝ እኔም ከግል ህይወቴ ትንሽ ጠለቅ ብዬ ሁለት ሓሳቦችን ላንሳና ረጅም መልሴን ልቆጭ።
በኣንድ ወቅት ከምሰራበት መስሪያ-ቤት እነዚሁ ሰዎች በድንገት ለጥያቄና እስር ራቅ ወዳለ ከተማ ሲወስዱኝ፣ ገና ቤተሰብ ስያሰማ አብሮኝ በራሱ መንገድ ተከትሎኝ የተወሰድኩበት ከተማ ድረስ በመምጣት ሆቴል ይዞ ያደረው የሥራ ባልደረባዬ ... አሁንም ድረስ እንደ ወንድም የምንተያየው የቅርብ ጓደኛዬ የኦሮሞ ተወላጅ ነው። አሁን እሱን በምን ሂሳብ ነው «የጫካ አውሬ» የሚለው ስብስቤ ውስጥ የምከተው?
የትግራይ ተወላጆች ከሆኑ ሰዎች ጋር የነበረኝና ያለኝም ቁርኝት እንዲሁ ነው። በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተለመደ ባይሆንም ኣንዳንድ የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች አዳዲስ ተማሪዎች field of study መርጠው ወደ department ሲገቡ ... በትምህርቱም ሆነ በማንኛውም የዩኒቨርሲቲው academic and social env’t የሚረዳና የሚያግዝ senior ተማሪ (third yr. student) ይመደብላቸዋል። ነገሩን ለማቅለል ልክ እንደ big brother እንበለው። እና ... እኔም የመጀመሪያ ዲግሪዬን ስማር ልክ እንዲሁ ከወንድም ያልተናነሰ ፍቅርና እንክብካቤ እያሳዩ የዩኒቨርሲቲውን social env’t ያላመዱኝ ሁለት senior ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች ነበሩ። ታዲያ እነዚህን ቅንነታቸውን በፍፁም የማልረሳውን የትግራይ ተወላጆች በምን ሎጂክ ነው ነፍሰ-በላ ብዬ የምሰይማቸው?
ምንም እንኳ አስተያየትህን የተመለከትኩት ትላንትና ቢሆንም ስሜትህን በደንብ ስለተረዳሁ በተጣበበ ሰዓት ለመመለስ አልፈለኩም። ስለዚህም በመዘግየቴ እንደማትከፋ ተስፋ እያደረኩ በዚሁ ላብቃ
Stay safe and blessed, Dear Brother Sarcasm
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
Selam/ wrote: ↑23 Apr 2023, 14:54ሽልማቱን የሚያቀብለው ደግሞ አለቅላቂው ዲያቆን ክብረት ነው።![]()
Selam/ wrote: ↑23 Apr 2023, 12:58የወረደ Schmeicheln is priceless!
Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 12:23You Got it right! That is what I read in most, if not in all, participants' body language. Just look at the video below: especially those in the 'domain' group
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
... እኔ "ሰዎቹ" ስል ያጠቃለልኳቸው የህወሃትን አመራሮች ሲሆን ... አንተ ደግሞ የተረዳኸው አጠቃላይ የትግራይን ማህበረሰብ እንዲወክል አድርጌ እንዳስቀመጥኩት ነው። በነገራችን ላይ አንተ ይህን ለመረዳት አልቻልክም ብዬ ለማሰብ እጅግ ቢከብደኝም ...
ትክክል ብለሃል!
ትህነግ ሲወቀስ የትግራይ ህዝብ የተነካ የሚመስላቸው፤ ኦነግ-ሸኔ ሲብጠለጠል የኦሮሞ ህዝብን የምትጠላ የሚመስላቸው፤ አክራሪ አማራን ስትቆነጥጠው የመንግስት ደጋፊ የምትመስላቸው ሰዎች ሁሉ ተፈጥሮ የበደላቸው አላዋቂ ናቸው ወይንም ጊዜ የማያልፍ መስሏቸው አውቀው የተኙ ጋጠወጦች ናቸው።
በግልባጩ ደግሞ በስሜታዊነት እየተብከነከኑ የዕከሌ ብሄር እንዲህ ነው የዕከሌ ብሄር እንዲያ ነው እያሉ ህዝቦችን በአንድ የጥላቻ ቅርጫት ውስጥ የሚያጭቁ ክፉዎች ውስጣቸውን ሳስበው ያሳዝኑኛል። በሌላ በኩል ደግሞ የኦነግ-ሸኔውን የመንግስት አቋም አንዲትም ሳይመረምሩ ከ ሀ እስከ ፐ የተባለውን ሁሉ በስመ አብ ወይንም ቢስሚላሂ ሳይሉ አሜን ብለው የሚቀበሉ የቀን ጅብ ጉዶች አሉ። አይደለም አፍሪካ ውስጥ፣ በአደጉት ሀገሮችም፣ የመንግስት ባለስጣኖች ራስ ወዳድና ሌቦች ናቸው። ስለዚህም ነው ደጋፊዎቻቸው ሳይቀሩ ህዝባቸው አጥብቆ የሚቆጣጠራቸው፣ የሚጠይቃቸውና የሚያስተካክላቸው። አንድ ሰው ሌጣ ወረቀት ለመንግስት እንደፈለገው እንዲቦጫጭርበት ሰጠው ማለት፣ ያ ሰው የዜግነት ግዴታ የማይገባው የተበላ ንፍጣም ነው ማለት ነው።
Assegid S. wrote: ↑27 Apr 2023, 09:01
sarcasm wrote: ↑25 Apr 2023, 19:10This dehumanizing post of yours reminds me of my below post few weeks ago. I would be lying if I don't tell you that I am very disappointed with your comment. Your post is Zemen, Zmeselo, Tarik the like level. Well, I don't know what to say.Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 08:28ሰዎቹ በድንጋይና በከተማ የሚረኩ መሓንዲሶች አይደሉም። ስጋና ደም ብቻ የሚያጠግባቸው ... ከጥንት ከጠዋቱም ነፍሰ-በላ አውሬዎች ናቸው።
ሰላም ወንድም Sarcasm; ቅሬታህን ስለነገርከኝ ብደሰትም በመከፋትህ ግን እኔም አዝኛለሁ። መቼም ይሔን nick እና neck ተምታቶበት የሰው አንገት ለማረድ በቀኝ እጁ ካራ ጨብጦ ... በግራ እጁ ሌባ ጣት የኮምፒተሩን keyboard እየጠነቆለ ስድብና ብልግና ሲፅፍ የሚውለውን ... ሳያድግ ያረጀ ግለሰብ አስተያየት ተመልክተህ ቅር እንዳልተሰኘህ እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም የእርሱ ጭንቅላት አንተን አይደለም ገና አፍ ያልፈታ ህፃንን እንኳ ለማባበል (ለማሳመን) ብቁ አይደለምና። ዓለም የደረሰበት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት ስላልፈቀደ እንጂ ... በዘረኝነት ልምሻ አእምሮው ሽባ የሆነ የሰው እንስሳ ... ጭንቅላቱ አንገቱ ላይ ሳይሆን wheelchair ላይ ነበር መቀመጥ የሚገባው።
የሆኖ ሆኖ ግን ... በዚህ thread ላይ በሰጠሁትና አንተን ቅር ባሰኘህ ሃሳብ ላይ ለማለት የምፈልገው... እኔ «ሰዎቹ» ብዬ የወል ስም የሰጠሁት ለትግራይ ህዝብ ሳይሆን ለህወሃት (ለቀድሞ እና አሁንም ላሉት ጥቂት አመራሮች) ነው። በጥቂቱም ቢሆን እንዲህ ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታዩት አይነት ሰዎች ማለት ነው።
Sarcasm; በእኔ እምነት "ምክንያት" እንጂ "ውጤት" ወይም "ድርጊት" ወንጀል አይደለም ... ሆኖም አያውቅም! Even ነፍስ ማጥፋትም እንኳ ቢሆን "ወንጀል" የሚሆነው "ድርጊቱ" (መግደሉ) ሳይሆን ለመግደሉ "ምክንያት" የሆነው መነሻ ፍላጎትቱ ወይም ሓሳቡ ነው። ለዛም ነው ... ኣንድ ነፍሰ ያጠፋ ብቻ አይደለም በጅምላ ሰው የፈጀ serial killer ቢሆንም እንኳ ... ሲያዝ ... ጠበቃ ተቀጥሮ፣ ዳኛ ተሰይሞ፣ የህግ መፅሐፍ ተገላብጦና ተተርጉሞ፣ በዚህም በዛኛውም ወገን በ"ምክንያት" ላይ ተከራክረው የሚያስጨብጡት ሃሳብ ነው «ድርጊቱን» ወንጀል የሚያደርገው። አለበለዚያማ ... ወንጀል "ድርጊት" እንጂ "ምክንያት" ባይሆን ኑሮማ ... ሰውን የገደለ ለምን ፍርድ ቤት ይቀርባል? ስለምንስ ሰዓትና ገንዘብ ይባክናል? Adios! ኣንድ ሰው የገደለም ቢሆን ያለ ፍርድ ቤት ውሎ በቀጥታ ወደ እስር ቤት ነበር መወርወር የሚገባው። ስለዚህ ... እነዚህ "ስዎቹ" ብዬ የጠቀስኳቸው ግለሰቦች ... ዛሬ ላይ kalashnikov ተኩሰው፣ bomb ወርውረው ሰው ባይገድሉም፣ ደም ባያፈሱም ... ለሰው መገደልና መቁሰል "ምክንያት" ናቸውና "ሰው-በላዎች" ብያቸዋለሁ።
ከላይ እንዳልኩት... እኔና አንተ የተላለፍነው ... እኔ "ሰዎቹ" ስል ያጠቃለልኳቸው የህወሃትን አመራሮች ሲሆን ... አንተ ደግሞ የተረዳኸው አጠቃላይ የትግራይን ማህበረሰብ እንዲወክል አድርጌ እንዳስቀመጥኩት ነው። በነገራችን ላይ አንተ ይህን ለመረዳት አልቻልክም ብዬ ለማሰብ እጅግ ቢከብደኝም ... የዚህ thread ባለቤት ... Selam/ ... ግን በትክክል አግኝቶኛል። ላዛም ነው «ነፍሰ-በላዎች» የሚለውን በወያኔ ... «የጫካ ኣውሬ» ብዬ ያስቀመጥኳቸውን አራጁ ሸኔ በሚል ፈታ ባለ ቃል አስተያየቱን የሰጠው።
ወንድሜ Sarcasm; እነዚህ ሰዎችኮ ኣማራና አፋሩን፣ ጋምቤላና ደቡቡን ብቻ አይደለም የበሉት እና ያባሉት... የትግራይንም ህዝብ በልተውታል። በሚያገባኝ ሓሳብ ... "ምን አገባህ?" ካላልከኝ በስተቀርSelam/ wrote: ↑23 Apr 2023, 09:58ወዳጄ - ‘አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ’ እንደሚባለው የኦነግ-ሸኔን ሰይጣናዊ ስርዐትና የወያኔን የእባብ ተፈጥሮ በሃውልት ልታድበሰብሰው አትችልም። ኦነግ-ሸኔና ወያኔ አሁን ባሉበት የክፋት አቋም እስካሉ ድረስ፣ ሰላም ይኖራል ብለህ ማሰብህና አክቲቪስቶችን ማንጓጠጥህ መጃጃል ነው። እኔ አክቲቪስት የሚባል የዪቱብ ልቃሚና ለቃቃሚ ቢጠፋ ደስ ይለኛል። ችግሩ ላይ ነዳጅ እየጨመሩ ማቀጣጠልና ጥላቻውን ከማጦዝ ሌላ ምንም የሚጠቅም ነገር አያመጡም። ነገር ግን፣ የችግሩ መንስኤዎች እነሱ ሳይሆኑ ፣ ቀፋፊ ትህነግና እንሰሳ ኦነግ-ሸኔዎች ናቸው። በዚህ ከቀጠሉ ይዘገያል እንጂ የተከፉ ሰዎች የተቀደሰ ነውጥ መፍጠራቸው አይቀረም።። ተመልከት እስቲ ... በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ቤተሰቦችን ከልና ጥቁር አስለብሰው እነርሱ በእርቅ ስም ነጭ ቡልኮ ለብሰዋል፣ በዶቃና ዛጎል ያጌጠ ቀሚስ ታቅፈው ቆመዋል። የስንቱን ወጣት እግር ቆርጠውና አስቆርጠው ዛሬ ላይ የረባ ክራንች እንኳን ሳይሰጡዋቸው የፍየል ግልገል መጠበቂያ በምትመስል አርጩሜ ድጋፍ ለመራመድ ሲንገዳገዱ ... እነርሱ ግን በሰላም ስም ነፍሳቸውን ብቻ ሳይሆን እጅና እግራቸውንም አትርፈው ... ከቁመታቸው በላይ ረዝሞ የሰማይ መደገፊያ ካስማ የመሰለ ዱላ ጨብጠው ... እንደ ህፃናቶቹ "ዕቃ-ዕቃ" ፖለቲካ-ፖለቲካ ይጫወታሉ። የሰንቱን ወላጅ እናትና እህት የሴትነት ክብር እና ውበት የሆነውን ፀጉራቸውን በሀዘን ምላጭ አርግፈው ... ዛሬ እነሱ ከፀጉራቸው አንዲት ዘለላ ሳትጎድል ... ይቅርታ ጠያቂና ሰጪ ሆነው ... ይባሱንም በ human hair ውበት "ጨምረው" ለፎቶ ቆመዋል።
Sarcasm; ከሰጠኸኝ አስተያየት ቅሬታህ ጥልቅ ሆኖ ስለተሰማኝ እኔም ከግል ህይወቴ ትንሽ ጠለቅ ብዬ ሁለት ሓሳቦችን ላንሳና ረጅም መልሴን ልቆጭ።
በኣንድ ወቅት ከምሰራበት መስሪያ-ቤት እነዚሁ ሰዎች በድንገት ለጥያቄና እስር ራቅ ወዳለ ከተማ ሲወስዱኝ፣ ገና ቤተሰብ ስያሰማ አብሮኝ በራሱ መንገድ ተከትሎኝ የተወሰድኩበት ከተማ ድረስ በመምጣት ሆቴል ይዞ ያደረው የሥራ ባልደረባዬ ... አሁንም ድረስ እንደ ወንድም የምንተያየው የቅርብ ጓደኛዬ የኦሮሞ ተወላጅ ነው። አሁን እሱን በምን ሂሳብ ነው «የጫካ አውሬ» የሚለው ስብስቤ ውስጥ የምከተው?
የትግራይ ተወላጆች ከሆኑ ሰዎች ጋር የነበረኝና ያለኝም ቁርኝት እንዲሁ ነው። በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተለመደ ባይሆንም ኣንዳንድ የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች አዳዲስ ተማሪዎች field of study መርጠው ወደ department ሲገቡ ... በትምህርቱም ሆነ በማንኛውም የዩኒቨርሲቲው academic and social env’t የሚረዳና የሚያግዝ senior ተማሪ (third yr. student) ይመደብላቸዋል። ነገሩን ለማቅለል ልክ እንደ big brother እንበለው። እና ... እኔም የመጀመሪያ ዲግሪዬን ስማር ልክ እንዲሁ ከወንድም ያልተናነሰ ፍቅርና እንክብካቤ እያሳዩ የዩኒቨርሲቲውን social env’t ያላመዱኝ ሁለት senior ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች ነበሩ። ታዲያ እነዚህን ቅንነታቸውን በፍፁም የማልረሳውን የትግራይ ተወላጆች በምን ሎጂክ ነው ነፍሰ-በላ ብዬ የምሰይማቸው?
ምንም እንኳ አስተያየትህን የተመለከትኩት ትላንትና ቢሆንም ስሜትህን በደንብ ስለተረዳሁ በተጣበበ ሰዓት ለመመለስ አልፈለኩም። ስለዚህም በመዘግየቴ እንደማትከፋ ተስፋ እያደረኩ በዚሁ ላብቃ![]()
Stay safe and blessed, Dear Brother Sarcasm
Re: ገድሎ ዛፍ ወይንም ድንጋይ መትከል ይልሃል ይኼ ነው!
Hi Brother Assegid,Assegid S. wrote: ↑27 Apr 2023, 09:01sarcasm wrote: ↑25 Apr 2023, 19:10This dehumanizing post of yours reminds me of my below post few weeks ago. I would be lying if I don't tell you that I am very disappointed with your comment. Your post is Zemen, Zmeselo, Tarik the like level. Well, I don't know what to say.Assegid S. wrote: ↑23 Apr 2023, 08:28ሰዎቹ በድንጋይና በከተማ የሚረኩ መሓንዲሶች አይደሉም። ስጋና ደም ብቻ የሚያጠግባቸው ... ከጥንት ከጠዋቱም ነፍሰ-በላ አውሬዎች ናቸው።
ሰላም ወንድም Sarcasm; ቅሬታህን ስለነገርከኝ ብደሰትም በመከፋትህ ግን እኔም አዝኛለሁ። መቼም ይሔን nick እና neck ተምታቶበት የሰው አንገት ለማረድ በቀኝ እጁ ካራ ጨብጦ ... በግራ እጁ ሌባ ጣት የኮምፒተሩን keyboard እየጠነቆለ ስድብና ብልግና ሲፅፍ የሚውለውን ... ሳያድግ ያረጀ ግለሰብ አስተያየት ተመልክተህ ቅር እንዳልተሰኘህ እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም የእርሱ ጭንቅላት አንተን አይደለም ገና አፍ ያልፈታ ህፃንን እንኳ ለማባበል (ለማሳመን) ብቁ አይደለምና። ዓለም የደረሰበት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት ስላልፈቀደ እንጂ ... በዘረኝነት ልምሻ አእምሮው ሽባ የሆነ የሰው እንስሳ ... ጭንቅላቱ አንገቱ ላይ ሳይሆን wheelchair ላይ ነበር መቀመጥ የሚገባው።
የሆኖ ሆኖ ግን ... በዚህ thread ላይ በሰጠሁትና አንተን ቅር ባሰኘህ ሃሳብ ላይ ለማለት የምፈልገው... እኔ «ሰዎቹ» ብዬ የወል ስም የሰጠሁት ለትግራይ ህዝብ ሳይሆን ለህወሃት (ለቀድሞ እና አሁንም ላሉት ጥቂት አመራሮች) ነው። በጥቂቱም ቢሆን እንዲህ ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታዩት አይነት ሰዎች ማለት ነው።
Sarcasm; በእኔ እምነት "ምክንያት" እንጂ "ውጤት" ወይም "ድርጊት" ወንጀል አይደለም ... ሆኖም አያውቅም! Even ነፍስ ማጥፋትም እንኳ ቢሆን "ወንጀል" የሚሆነው "ድርጊቱ" (መግደሉ) ሳይሆን ለመግደሉ "ምክንያት" የሆነው መነሻ ፍላጎትቱ ወይም ሓሳቡ ነው። ለዛም ነው ... ኣንድ ነፍሰ ያጠፋ ብቻ አይደለም በጅምላ ሰው የፈጀ serial killer ቢሆንም እንኳ ... ሲያዝ ... ጠበቃ ተቀጥሮ፣ ዳኛ ተሰይሞ፣ የህግ መፅሐፍ ተገላብጦና ተተርጉሞ፣ በዚህም በዛኛውም ወገን በ"ምክንያት" ላይ ተከራክረው የሚያስጨብጡት ሃሳብ ነው «ድርጊቱን» ወንጀል የሚያደርገው። አለበለዚያማ ... ወንጀል "ድርጊት" እንጂ "ምክንያት" ባይሆን ኑሮማ ... ሰውን የገደለ ለምን ፍርድ ቤት ይቀርባል? ስለምንስ ሰዓትና ገንዘብ ይባክናል? Adios! ኣንድ ሰው የገደለም ቢሆን ያለ ፍርድ ቤት ውሎ በቀጥታ ወደ እስር ቤት ነበር መወርወር የሚገባው። ስለዚህ ... እነዚህ "ስዎቹ" ብዬ የጠቀስኳቸው ግለሰቦች ... ዛሬ ላይ kalashnikov ተኩሰው፣ bomb ወርውረው ሰው ባይገድሉም፣ ደም ባያፈሱም ... ለሰው መገደልና መቁሰል "ምክንያት" ናቸውና "ሰው-በላዎች" ብያቸዋለሁ።
ከላይ እንዳልኩት... እኔና አንተ የተላለፍነው ... እኔ "ሰዎቹ" ስል ያጠቃለልኳቸው የህወሃትን አመራሮች ሲሆን ... አንተ ደግሞ የተረዳኸው አጠቃላይ የትግራይን ማህበረሰብ እንዲወክል አድርጌ እንዳስቀመጥኩት ነው። በነገራችን ላይ አንተ ይህን ለመረዳት አልቻልክም ብዬ ለማሰብ እጅግ ቢከብደኝም ... የዚህ thread ባለቤት ... Selam/ ... ግን በትክክል አግኝቶኛል። ላዛም ነው «ነፍሰ-በላዎች» የሚለውን በወያኔ ... «የጫካ ኣውሬ» ብዬ ያስቀመጥኳቸውን አራጁ ሸኔ በሚል ፈታ ባለ ቃል አስተያየቱን የሰጠው።
ወንድሜ Sarcasm; እነዚህ ሰዎችኮ ኣማራና አፋሩን፣ ጋምቤላና ደቡቡን ብቻ አይደለም የበሉት እና ያባሉት... የትግራይንም ህዝብ በልተውታል። በሚያገባኝ ሓሳብ ... "ምን አገባህ?" ካላልከኝ በስተቀርSelam/ wrote: ↑23 Apr 2023, 09:58ወዳጄ - ‘አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ’ እንደሚባለው የኦነግ-ሸኔን ሰይጣናዊ ስርዐትና የወያኔን የእባብ ተፈጥሮ በሃውልት ልታድበሰብሰው አትችልም። ኦነግ-ሸኔና ወያኔ አሁን ባሉበት የክፋት አቋም እስካሉ ድረስ፣ ሰላም ይኖራል ብለህ ማሰብህና አክቲቪስቶችን ማንጓጠጥህ መጃጃል ነው። እኔ አክቲቪስት የሚባል የዪቱብ ልቃሚና ለቃቃሚ ቢጠፋ ደስ ይለኛል። ችግሩ ላይ ነዳጅ እየጨመሩ ማቀጣጠልና ጥላቻውን ከማጦዝ ሌላ ምንም የሚጠቅም ነገር አያመጡም። ነገር ግን፣ የችግሩ መንስኤዎች እነሱ ሳይሆኑ ፣ ቀፋፊ ትህነግና እንሰሳ ኦነግ-ሸኔዎች ናቸው። በዚህ ከቀጠሉ ይዘገያል እንጂ የተከፉ ሰዎች የተቀደሰ ነውጥ መፍጠራቸው አይቀረም።። ተመልከት እስቲ ... በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ቤተሰቦችን ከልና ጥቁር አስለብሰው እነርሱ በእርቅ ስም ነጭ ቡልኮ ለብሰዋል፣ በዶቃና ዛጎል ያጌጠ ቀሚስ ታቅፈው ቆመዋል። የስንቱን ወጣት እግር ቆርጠውና አስቆርጠው ዛሬ ላይ የረባ ክራንች እንኳን ሳይሰጡዋቸው የፍየል ግልገል መጠበቂያ በምትመስል አርጩሜ ድጋፍ ለመራመድ ሲንገዳገዱ ... እነርሱ ግን በሰላም ስም ነፍሳቸውን ብቻ ሳይሆን እጅና እግራቸውንም አትርፈው ... ከቁመታቸው በላይ ረዝሞ የሰማይ መደገፊያ ካስማ የመሰለ ዱላ ጨብጠው ... እንደ ህፃናቶቹ "ዕቃ-ዕቃ" ፖለቲካ-ፖለቲካ ይጫወታሉ። የሰንቱን ወላጅ እናትና እህት የሴትነት ክብር እና ውበት የሆነውን ፀጉራቸውን በሀዘን ምላጭ አርግፈው ... ዛሬ እነሱ ከፀጉራቸው አንዲት ዘለላ ሳትጎድል ... ይቅርታ ጠያቂና ሰጪ ሆነው ... ይባሱንም በ human hair ውበት "ጨምረው" ለፎቶ ቆመዋል።
Sarcasm; ከሰጠኸኝ አስተያየት ቅሬታህ ጥልቅ ሆኖ ስለተሰማኝ እኔም ከግል ህይወቴ ትንሽ ጠለቅ ብዬ ሁለት ሓሳቦችን ላንሳና ረጅም መልሴን ልቆጭ።
በኣንድ ወቅት ከምሰራበት መስሪያ-ቤት እነዚሁ ሰዎች በድንገት ለጥያቄና እስር ራቅ ወዳለ ከተማ ሲወስዱኝ፣ ገና ቤተሰብ ስያሰማ አብሮኝ በራሱ መንገድ ተከትሎኝ የተወሰድኩበት ከተማ ድረስ በመምጣት ሆቴል ይዞ ያደረው የሥራ ባልደረባዬ ... አሁንም ድረስ እንደ ወንድም የምንተያየው የቅርብ ጓደኛዬ የኦሮሞ ተወላጅ ነው። አሁን እሱን በምን ሂሳብ ነው «የጫካ አውሬ» የሚለው ስብስቤ ውስጥ የምከተው?
የትግራይ ተወላጆች ከሆኑ ሰዎች ጋር የነበረኝና ያለኝም ቁርኝት እንዲሁ ነው። በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተለመደ ባይሆንም ኣንዳንድ የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች አዳዲስ ተማሪዎች field of study መርጠው ወደ department ሲገቡ ... በትምህርቱም ሆነ በማንኛውም የዩኒቨርሲቲው academic and social env’t የሚረዳና የሚያግዝ senior ተማሪ (third yr. student) ይመደብላቸዋል። ነገሩን ለማቅለል ልክ እንደ big brother እንበለው። እና ... እኔም የመጀመሪያ ዲግሪዬን ስማር ልክ እንዲሁ ከወንድም ያልተናነሰ ፍቅርና እንክብካቤ እያሳዩ የዩኒቨርሲቲውን social env’t ያላመዱኝ ሁለት senior ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች ነበሩ። ታዲያ እነዚህን ቅንነታቸውን በፍፁም የማልረሳውን የትግራይ ተወላጆች በምን ሎጂክ ነው ነፍሰ-በላ ብዬ የምሰይማቸው?
ምንም እንኳ አስተያየትህን የተመለከትኩት ትላንትና ቢሆንም ስሜትህን በደንብ ስለተረዳሁ በተጣበበ ሰዓት ለመመለስ አልፈለኩም። ስለዚህም በመዘግየቴ እንደማትከፋ ተስፋ እያደረኩ በዚሁ ላብቃ![]()
Stay safe and blessed, Dear Brother Sarcasm
Hope you had nice weekend. I don't visit this site as often as before, sorry for the delay in replying.
I did not think you meant the Tigray people when you said ሰዎቹ. It is obvious that your problem with the Weyanes is political, meaning with their ideology, their federalism, their constitution etc. I think it is better to keep political discussion political rather than dehumanizing the actors.