መሰረታዊ ሽግር ሱዳንን አፈታትሕኡን ብአገላልጻ ክቡር ፕረዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ
Our Kubur President is always spot-on with his reading and observation of regional, continental and global issues. Solomonic wisdom!
Re: መሰረታዊ ሽግር ሱዳንን አፈታትሕኡን ብአገላልጻ ክቡር ፕረዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ
“ጸዓት ግን ዬድልየካ!” እንዳሉት ብረዚደንታችን፡ ከ100-120 ሜጋዋት የሃይል ኣቅርቦት (እሱም በቅጡ ከተገኘ ነው) ኤርትራን ይገላግሉና፡ ከዚያም 360 ሜጋ ዋት የሶላር ፕሮጀክት እተገብራለሁ ካሉ ወራቶች እዬተቆጠሩ ነውና፡ ብረዚደንቱ ስራ ላይ በመሆናቸው ያንቺ የልወደድ ባዪነት “ማሞካሸት” ቢቆይላቸው መርጠዋል። 360 ሜጋ ዋት የሶላር ብረጀክት ከተገበሩ በኋላ ብታሞካሻቸው መርጠዋል። ‘ይቆይልኝ’ ብለውሻል!
ምክንያቱም ለኤርትራ ህዝብ ዬሚያስፈልገው የሳቸው “በቀጠናው ቦተሊካ ዙርያ የቦተሊካ ዲስኩር” ሳይሆን ከጨለማ ወደ ሙሉ ብርሃን ከ 100-120 ሜጋ ዋት ቢያንስ ቢያስ ወደ 360 ሜጋ ዋት የሃይል ኣቅርቦት መሸጋገር ነውና። ለምን ብትዪ “የሃይል ኣቅርቦቷን ያላሳደገች ሃገር ምን ግዜም ኋላ ቀርና ሰራተኛ ሳይሆን ጥቂት ምላሰኛ የጦርነት ጥቅመኛ ኃያሎች የሚፏልሉባት መድረክ ትሆናለችና፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
የተራ ካድሪት ወኔሽ ነሽጦሽ እስቲ ትወደጅ ዘንድ ደግሞ ትንሽ 'ተንጨርጨሪ'!
የተራ ካድሪት ወኔሽ ነሽጦሽ እስቲ ትወደጅ ዘንድ ደግሞ ትንሽ 'ተንጨርጨሪ'!
Re: መሰረታዊ ሽግር ሱዳንን አፈታትሕኡን ብአገላልጻ ክቡር ፕረዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ
Kir... Kir... Kir thanks for the laugh weyzero.
Your god issu is only good in igniting wars. He cannot live without war, he needs war in the HOA in order to prolong his grip in power, the current sudanese civil war is a blessing in disguise for him. He is a certified arsonist and he has never ever was a peace maker or a fire extinguisher.
Lemaywkush tateni weyzero fiyametta. Nobody will be fooled.
Re: መሰረታዊ ሽግር ሱዳንን አፈታትሕኡን ብአገላልጻ ክቡር ፕረዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ
Solomonic Wisdom!
-
Deqi-Arawit
- Senior Member
- Posts: 16033
- Joined: 29 Mar 2009, 11:10
- Location: Bujumbura Brundi
Re: መሰረታዊ ሽግር ሱዳንን አፈታትሕኡን ብአገላልጻ ክቡር ፕረዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ
I say Amen to that.kerenite wrote: ↑22 Apr 2023, 13:28Kir... Kir... Kir thanks for the laugh weyzero.![]()
![]()
![]()
Your god issu is only good in igniting wars. He cannot live without war, he needs war in the HOA in order to prolong his grip in power, the current sudanese civil war is a blessing in disguise for him. He is a certified arsonist and he has never ever was a peace maker or a fire extinguisher.
Lemaywkush tateni weyzero fiyametta. Nobody will be fooled.
The sodomit dictator expertise is, to create crises and Micro manage the same crises.
Re: መሰረታዊ ሽግር ሱዳንን አፈታትሕኡን ብአገላልጻ ክቡር ፕረዚደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ
ሃየ! ሃየ! ከመይ ከረምኩም?
ከመይ ኮነ ጥጁእ ሓሳብኩም? ሃየ!
ከመይ ጸኒሑ እቲ ትብልዎ "ሰብ የለን ጥርሑ".... ሃየ!
ስንና እንዳመወጽና ክንአቱ ኢና.... ሃየ!
ኲናት እኮ'ዩ ባህላዊ ጸወታና.... ሃየ!
አብ ሓደ ረፍዲ ክንቀብረኩም ኢና.... ሃየ!
ሕብሪ ዓይንኹም ደስ አይበለናን.... ሃየ!
መሬታ 'ምበር ህዝባ አይድልየናን.... ሃየ!
ህዝባ 'ምበር መንግስታ አየድልየናን.... ሃየ!