Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18356
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

The evolution of the birth of Amhara nationality !

Post by Axumezana » 21 Apr 2023, 00:03

- Three decades ago & before አምሃራነት፥ was operating disguised as ኢትዮጵያዊነት

- Over the last five years አምሃራነት has been openly acknowledged coupled with & side by side to ኢትዮጵይዊነት

- Over the last two years አምሃራነት፥ has been boldly promoted as the only eligible ethinic group to rule Ethiopia and every other Ethinic group has to submit to አምሃራነት። This new አማሃራዊነት፥ will try to impose it's will on all Ethiopians by force and intimidation . Other ethinic groups will jointly resist and counter the Amhara state until a new አምሃራነት፥ nationality that accepts the right of the others to practice their own respective nationality and culture is born within the Amhara state.

- Within the next 20 years a new አምሃራነት፥ that respects other nationalists and co-exist with them in equitable manner shall be born.

-
Last edited by Axumezana on 21 Apr 2023, 02:21, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39783
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The evolution of the birth of Amhara nationality !

Post by Horus » 21 Apr 2023, 01:17

አቶ አክሱማኢዛና፣
እኔ ይህን አስተያየት የምሰጥህ አማራን በተመለከተ ሳይሆን ሎጂክና ህሳቤህ ምን ያህል ከማስተዋልና ከታሪክ እንደ ሚጻረር ላሳይህ ነው፣ በአንድ መስመር።
አማራ አማራ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው ብሎ ፕሮፌሰር መስፍን አማራ የሚባል የለም እስከ ማለት ደርሶ በነበረበት ረጅም ዘመን አማራ አማራ = ኢትዮጵያ ስላለ በሰሜንም በደቡብ ወጋችሁትና ዛሬ ላይ አደረሳችሁት ። አሁን አማራ የሚባል ጎሳ አለ፣ ያ ጎሳ ደሞ ወይ በውድ ወይም በኃይል መብቱን ያስከብራል ብሎ ሲነሳ ከላይ ያልከው አስተታየት ሰጠህ!!! ታስገርማለህ! እኔ እንዳ ምታውቀው አማራ አይደልሁም። ከዚህ በጓላ አማራ ያንተንም ሆነ የሌሎች ዘላለማዊ ማላዘን የሚሰማ አይመስልኝ ። ደሞም ሌሎችን እኩል የሚያይ ቅብጥርሴ የምትለው መሰረተ ቢስ ክስ አሁን የተነሳው ያማራ ናሽናሊዝም ጆሮ የሚሰጠው አይሆንም ። ስለዚህ ያልከው ነገር ሁሉ ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ነው ። አማራ ናሽናሊስት የሚሆነው ያንተን የዉሸት ቪክቲምሁድ ትርክት ሊሰማ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ለደረሰበት ጥቃት ለመመከት ነው ። ከዚህ ባለፈ አማራዎቹ ይጨምሩበት! ሎጂክህ ፍጹም ስህተት ነው!!!!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19737
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: The evolution of the birth of Amhara nationality !

Post by Fiyameta » 21 Apr 2023, 01:35

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: The evolution of the birth of Amhara nationality !

Post by Union » 21 Apr 2023, 02:04

Thank you, brother Horus.

ይሄ ቀባጣሪ ጅንታ በተዘዋዋሪ መንገድ ማለት የፈለገው ወልቃይት እና ራያ የትግሬ ናቸው ነው። ካልሆነ አማራዎች አማራ መሬት ውስጥ ገብተን እንድንኖር ፍቀዱልን እያለ ነው ሽንፈቱን አምኖ ማለት ነው። እንደ ድሮው እንደፈለገ መሆንም አምሮት ነው። ሌሎች ብሄሮች አማራን እንዲወጉለትም እየተመኘ ነው። አለመኛ ነው። የሞተ ዘመድ የለውም እንዴ :lol:

አማራ አሁን አንተ እንዳልከው ተገፍቶ ተገፍቶ እዚህ ደርሷል። በቃ። ወደ ዃላ የለም። ትግስትም ልክ አለው ብሏል። እርስቶቹን በሙሉ ያስመልሳል። መዲናችን አዲስ አበባም የአማራ የጉራጌ እና የጋፋት መሆናቸውን ሁሉም እንዲያውቅ ይደረጋል። ሌሎች ሰላማዊ ኢትዮጵያዊያኖች በሰላም እንደጥንቱ እንዲኖሩበት በትብብር ስርአትን ያስከብራል። ነገር ግን ለእንደዚህ አይነት ዃላ ቀር ዘረኛ ግዜም ጆሮም የለውም። ከዚህ ውጭ እንደዚህ አይነት ቀባዣሪ ጅንታ እቀባጥራለሁ ምናምን ካለ ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ ናቸው እያባረሩ በጥይት ቅንድቡን የሚላጩለት :lol:

Horus wrote:
21 Apr 2023, 01:17

Post Reply