Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19176
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አብይ፥ ሁለት፥ ጦርነቶች፥ ይቀሩታል፥ አንደኛው፥ ባይሆን፥ መልካም፥ ነው!

Post by Axumezana » 18 Apr 2023, 19:48

አብይ፥ ከአማራ፥ ጋርና፥ ከኢሳያስ፥ ጋር፥ ቀጣይ፥ ጦሩነቶች፥ ይቀሩታል፥ ሁለቱም፥ ጦርነቶች፥ በየተራ፥ ወይም፥ በአንድ፥ ጊዜ፥ የሚካሄዱ፥ ይሆናሉ፥ አብይና፥ OLA ግን፥ ሰላም፥ መሆናቸው፥ የማይቀር፥ ነው። ኢሳያስ፥ የሚፈልገው፥ ጦርነቱ፥ አማራ፥ ክልል፥ ውስጥ፥ እንዲሆን፥ ነው።አብይ፥ግን፥ ፈጥኖ፥ ጦሩነቱን፥ የችግራችን፥ ሁሉ፥ መፈልፈያ፥ ወደ፥ ሆነችው፥ ኤርትራ፥ ወስዶ፥ ኢሳያስን፥ እንዳይመለስ፥ አድርጎ፥ መሸኘትና፥ አሰብን፥ ገቢ፥ ማድረግ፥ ነው።

አማራ፥ ክልል፥ በተቻለ፥ ጦርነት፥ እንዳይደረግ፥ ማድረግ፥ ነው። ጦርነት፥ የሚሰብኩት፥ የአራት፥ ኪሎ፥ ናፋቂ፥ የአማራ፥ ኤሊቶች፥ ግን፥ ጦርነቱን፥ አይሞቁትም፥ እንጂ፥ ከሩቅ፥ ሆነው፥ ግፋ፥ በለው፥ እያሉ፥ ነው፥ ትግራይ፥ ውስጥ፥ በሆነው፥ ከፍተኛ፥ ጥፋት፥ ትምህርት፥ አለመውሰድ፥ ከባድ፥ ዎጋ፥ ያስከፍላል፥ በምርጫ፥ አብይን፥ መገዳደር፥ ሲቻል፥ ወደ፥ጦርነት፥ መሄዱ፥ ትክክል፥ እይደለም።


Axumezana
Senior Member
Posts: 19176
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ፥ ሁለት፥ ጦርነቶች፥ ይቀሩታል፥ አንደኛው፥ ባይሆን፥ መልካም፥ ነው!

Post by Axumezana » 18 Apr 2023, 20:12

Ascari-agame Fiyameta ናይ፥ ሃሶት፥ ሎቆታ!

Abere
Senior Member
Posts: 15432
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብይ፥ ሁለት፥ ጦርነቶች፥ ይቀሩታል፥ አንደኛው፥ ባይሆን፥ መልካም፥ ነው!

Post by Abere » 18 Apr 2023, 20:24


ሾልኮ ወጣ ተብሎ ካደመጥኩት መረጃ መሰረት ኦህደድ ኦነግ ሰሞኑን ባደረገው ግምገማ ላይ 1 ከባድ መስዋዕትነት የሚያስከፍል ጦርነት በአማራ ህዝባ ላይ ማድረግ አለብን - ትግራይን ለ20 አመታት አንገት የሚያሰደፋ ድል እንዳገኘን አማራን ለቀጣዩ 20 አመታት እንድሁ አንገት የሚያሰደፋ ትግል ያስፈልገናል የሚል ነው። ኦሮሙማ የበላይነት በተለያዩ መዋቅሮች ለመያዝ፥ አድስ አበባን የኦሮሞ ብቸኛ ከተማ ለማድረግ ወዘተ የኦሮሞ የበላይነት ለማስፈን እንቅፋት የሆነን አማራ ብቻ ነው የሚል ግምገማ ላይ ደርሰዋል። አማራ ፋኖ እና ልዩ ሃይል የኦሮሙማ መከላከያን የሚገዳደር ስለሆን ይህን ማናቸውንም ዋጋ ከፍለን እናጠፋዋለን - 1 ጦርነት የግድ ይለናል እያሉ ነው እነ አብይ አህመድ። ትግሬን አሸንፈን ከጫማችን ስር አውለነዋል ነው ነገሩ።

ቁም ነገሩ እንኳን ከዛተ ከወረወረ የሚያድን እግዚአብሄር ለአማራ ህዝብ ብርታት እና ድል ያጎናጽፈዋል። እንደምንሰማው ከሆነ በየዕለቱ በርካታ የመከላከያ አባላት እየጣሉት በመኮብለል ላይ ናቸው። በመከላካያ ላይ እምነት አጥተው መከላከያ ራዕይ እና ግብ የሌለው ተቋም መሆኑን በመረዳት እራሳቸውን ከዚህ ራዕይ አልባ የጎጠኛ መጠቀሚያነት እያገለሉ ነው። 80% የሚሆነው የአማራ ልዩ ሃይልም ከህዝብ ጋር ተቀላቅሎ የእራሱን አመራር እየተከተለ ነው። በትክክል 1 ጦርነት አለ - እርሱም በአማራ እና በኦሮሙማ መካከል ነው። ካልደፈረሰ አይጠራም - ለአማራ ህዝብ 32 አመት የሞት ዘመናት ነበሩ ምንም ለውጥ አያመጣም። ሞቶ ያማያውቀው ኦሮሙማ ሞት እንድ ቀምስ የግድ ብሎታል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19176
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ፥ ሁለት፥ ጦርነቶች፥ ይቀሩታል፥ አንደኛው፥ ባይሆን፥ መልካም፥ ነው!

Post by Axumezana » 18 Apr 2023, 22:16

ኢሳያስም፥ የሚፈልገው፥ ጦርነቱ፥ ኢትዮጵያ፥፥ ውስጥ፥ እንዲሆን፥ ነው።ጦርነቱ፥ ግን፥ አማራ፥ ለብቻው፥ ክኢትዮጵያ፥ ጋር፥ ይሆናል፥ ምዕራብ፥ ትግራይ፥ ስለሚዘጋም፥ ኢሳያስ፥ አማራን፥ መርዳት፥ አይችልም፥ አብይን፥ በምርጫ፥ መርታት፥ ወይስ፥ ጦርነት፥ የቱ፥ ይሻላል። ማስታወስ፥ያለብህ፥ አብይን፥ ባለፈው፥ ምርጫ፥ እንዲያሸንፍ፥ ያደረገው፥ የአማራ፤ ክልል፤ ነው።
Last edited by Axumezana on 18 Apr 2023, 22:24, edited 3 times in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23854
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አብይ፥ ሁለት፥ ጦርነቶች፥ ይቀሩታል፥ አንደኛው፥ ባይሆን፥ መልካም፥ ነው!

Post by Fed_Up » 18 Apr 2023, 22:22

Axumezana wrote:
18 Apr 2023, 22:16
ኢሳያስም፥ የሚፈልገው፥ ጦርነቱ፥ ኢትዮጵያ፥፥ ውስጥ፥ እንዲሆን፥ ነው።
^^^ የዳማ ከተወቃ በሆላ ልክ የገባው ፈሳም አጋሜ :|


euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: አብይ፥ ሁለት፥ ጦርነቶች፥ ይቀሩታል፥ አንደኛው፥ ባይሆን፥ መልካም፥ ነው!

Post by euroland » 18 Apr 2023, 22:46

Axumezana wrote:
18 Apr 2023, 22:16
ምዕራብ፥ ትግራይ
:lol: :lol: :lol:

የት ይሆን ምእራብ ትግራይ ?

Agame boy
Shhhhh…don’t tell anyone but Shire is now the far end if West Chigar.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19176
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ፥ ሁለት፥ ጦርነቶች፥ ይቀሩታል፥ አንደኛው፥ ባይሆን፥ መልካም፥ ነው!

Post by Axumezana » 18 Apr 2023, 23:30

Ascari-Agame Euro,

ኣሻስያ፥ ሃንቲ፥ ደርፉ!

Post Reply