Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
ዐብይ አህመድ አሊ ይባላል።አሁን ይህ ጠፍቶህ ነው - መርፌ ሲለግም ቅቤ አይወጋም አይነት ሆንክብን እኮ።
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
ደመቀ፥ዘውዱ፥ በአማራ፥ ስም ፥ እየነገደ፥ በምዕራብ፥ ትግራይ፥ ተጋሩ፥ ላይ፥ ወንጀል፥ ፈፅመዋል፥ ተጋሩ፥ በእየእስር፥ ቤቱ፥ ታጉረው፥ ሞቷል፥ እጅና፥ እግራቸውን፥ ታስረውም፥ ተከዘ፥ ወንዝ፥ ውስጥ፥ ተጥለው፥ ሬሳቸው፥ ሱዳን፥ ተገኝተዋል፥ የተጋሩ፥ ንብረት፥ ጠፍቷል፥ ፈርስዋል፥ ተዘርፈዋል፥በሞቶ፥ ሺዎች፥ የሚቆጠሩ፥ ተጋሩ፥ ተፈናቅለዋል። አሁንም፥ የከፋ፥ ችግር፥ ላይ፥ ናቸው። በአስቸካይም፥ መመለስ፥ አለባቸው።እነ፥ ደመቀም፥ ወደ፥ፍርድ፥ መቅረብ፥ አለባቸው።
Last edited by Axumezana on 18 Apr 2023, 13:12, edited 1 time in total.
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
መሰረተ-ዐልባ ውንጀላ ይመስላል። ነውጥ ፍለጋ እንጅ እውነት ፍለጋ አየመስለኝም - ለ50 አመተታ ሲፈናቀል እና ሲገድል የኖረው የወልቃይት አማራ ህዝብ ይህን ዐጸፋ አልፈጸመም። በአካባቢው ከትግራይ ክፍለ ሀገር መጥተው ይኖሩ የነበሩ ሰላማዊ ትግሬዎች እንደ አማራው ህዝብ እየኖሩ ናቸው። ወያኔ አምጥቶ ለእኩይ አላማ ያሰማራቸው ትግሬዎች (ሳምሪ ይባላሉ) ወንጀል ስለፈጸሙ እራሳቸው ሸሽተው ሂደዋል - ህጋዊ የመኖር ዕድልም በፍጹም አይሰጣቸው - በወንጀል ተፈላጊዎች ናቸው። ለእውነት መቆም ዘላቂ ሰላም ያመጣል። ወንጀለኛ ወያኔ እና ነፍሰ-በላ ሳምሪ ማበረታት በእራሱ ወንጀል ነው።
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
አበረ፥ የተሰራው፥ ወንጀል፥ አለም፥ ያወቀው፥ ፀሃይ፥ የሞቀው፥ ነው። በወያኔ፤ ዘመን፤ ችግር፥ አልነበረም፤ አልልህም፥ በአካል፤ የማውቃቸው፥ስላሉ። ያለፈ፥ ሶስት፥ አመታት፥ በምዕራብ፥ ትግራይ፥ የደረሰው፥ ግፍ፥ ግን፤ በምንም፤ አይነት፤ መለክያ፥ የለውም፥ ያአማራንና፥ የትግራይን፤ ህዝብ፥ ማቀራረብ፥ የምንችለው፥ ሚዛናዊ፥ ሆነን፥ ነው፤ አለዝያ፥ ውሃ፥ ቢወግጡት፥ እንቦጭ፥ ብቻ፥ ይሆናል።
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
እንደ እኔ ብልህ ትግሬዎች ከዚህ አብይ አህመድ ከዘረጋው ወልቃይት-ራያ ወጥመድ ዘሎ ከመግባት ቢቆጠብ መልካም ነው ባይ ነኝ። ከዚህ የተሻለ የፓለቲካ ሥርዓተ ማህበር ሲመጣ ይህ አይነት ተራ ጉዳይ ዋጋ አይኖረውም። የማይሞተው መሬት ያለዕድሜው ንጹሃንን ሊቀጥፍ አይገባም። እኔ ይህ የወያኔ ወልቃይት ራያ አደገኛ ሱስ መቆም አለበት። እምቢ ላለሰው ምድር ቸር ናት ላንቃዋን ከፍታ ትጠባበቀዋለች። ከአደገኛ ኦሮሙማ ሴራ ተጠንቀቁ :ተጠበቁ።
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
አለቃ፥ አበረ፤
ደመቀ፥ ዘውዱ፥ እንኻ፥ ተስፋ፥ ቆርጦ፥" ትሻልን፥ ሰድጄ፥ ትብስን፥ አመጣሁ"፥ ባለበት፥ አንተ፥ ምዕራብ፥ ትግራይ፥ ላይ፥ ሙጭጭ፥ ማለትህ፥ ይገርማል፤
ለዛ፥ ነው፥ የአማራ፥ ትግል፥ " vision less, purpose less and leader less " የምለው። https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... s#p1374781
ደመቀ፥ ዘውዱ፥ እንኻ፥ ተስፋ፥ ቆርጦ፥" ትሻልን፥ ሰድጄ፥ ትብስን፥ አመጣሁ"፥ ባለበት፥ አንተ፥ ምዕራብ፥ ትግራይ፥ ላይ፥ ሙጭጭ፥ ማለትህ፥ ይገርማል፤
ለዛ፥ ነው፥ የአማራ፥ ትግል፥ " vision less, purpose less and leader less " የምለው። https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... s#p1374781
Last edited by Axumezana on 18 Apr 2023, 14:37, edited 1 time in total.
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
ተሳስተሃል! ዓላማ እና ፍሬ ቢሱ ወያኔ/ትህነግ ነው። ከ50 ዓመታት በላይ የትግራይን ወጣት አስፈጀ ዛሬ በእጁ አመድ ይዞ ትግራይን አመድ አድርጎ መቀሌ ቆዝሞ የአብይ አህመድ ወረሙማ ተለማማጭ ሁኗል። አማራ ሳያስበው እና ሳይፈልገው ጥላትነህ ተብሎ በትህነግ ህገ-መንስግት ተቆርጦበት ከበርካታ አስርት አመታት በኋላ ወያኔን በክንዱ ደምስሶ የተነጠቃቸውን መሬት እና ህዝብ ተቆጣጥሯል። ውጤቱ ነው መናገር ያለበት።ዛሬ ወያኔ ወልቃይት እና ራያን አሻግሮ አሻግሮ እያየ አይኑ እንደ በረዶ አየሟሟ የሀሰት ፕሮፓጋናዳ ቢያስወራ አሁንም ያው ከንቱ ህልም ነው። ዐቅምን አውቆ መኖር ብልሃት ነው። Do not ever dream of Welqait and Raya , unless wanted to sacrifice another Million poor souls of Tigray. Tigray people are fade up of TPLF and thousands of youth are fleeing Tigray on foot to Arabic countries through the corridors of Amhara and Afar, as we we speak now.
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
ወያነ፥ ኢትዮጵይና፥ አፍርካ፥ ቀንድን፥ የለወጠና፥ ስራውንም፥ገና፥ያልጨረሰ፥ ነው፤ የህዳሴው፥ ግድብ፥ን፥ ብቻ፥ብታስብ፥ በቂ፥ ነው።
አማራ፥ ግን፥ ርዕይ፥ ያለው፥ መሪ፥ስላጣ፥ ሁለት፥ ያጣ፥ ጎመን፥ መሆናችሁን፥ መቀበል፥ ነው፤
አማራ፥ ግን፥ ርዕይ፥ ያለው፥ መሪ፥ስላጣ፥ ሁለት፥ ያጣ፥ ጎመን፥ መሆናችሁን፥ መቀበል፥ ነው፤
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
ለስሟ መጥሪያ ቃጤ ሰፋች አይነት ውይይት ማድረግ የለብንም። የፓለቲካ ቃብድ ወይም እራስ ተማትቶ እግር ማሻሸት ይባላል። ይልቅ ወደ አቅላችሁ ተመለሱ ወያኔዎች ብዙ የኢትዮጵያን ዕድል መሬት ጭራችሁ ቀብራችሁታል። ያንን ነው አሁን አማራ መስዋዕትነት እየከፈለ ቆፍሮ እያወጣ ያለው።
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ
Your ungrateful Tigaru came crossing tekeze river looking for greener pastures,this is the stark truth.
ውሸት ስልጣኔ አይደለም
The truth always wins a lie. Your claim on “ western tigraye” is criminal and will cost you wretched people more than you bargain for.
Your ungrateful Tigaru came crossing tekeze river looking for greener pastures,this is the stark truth.
ውሸት ስልጣኔ አይደለም
The truth always wins a lie. Your claim on “ western tigraye” is criminal and will cost you wretched people more than you bargain for.
Re: አስመሳዩ፥ ማነው?
መንገዱን፥ጨርቅ፥ ያድርግላችሁ!