የAxumezana እና sarcasm የትግራይ ጦርነት ውጤት ቁልጭት/Whining/። Ecologically ትግራይ ግን ጥንትም አሁንም ያቺው የምናውቃት ትግራይ ናት።
Tigray has been ecologically fragile the same since God created land and see in the Genesis.
https://www.yahoo.com/news/war-tigray-w ... 32267.html
Re: የ Axumezana እና sarcasm የትግራይ ጦርነት ውጤት ቁልጭት/Whining/። Ecologically ትግራይ ግን ጥንትም አሁንም ያቺው የምናውቃት ትግራይ ናት።
አለቃ፥ አበረ፥ ትግራይ፥ ታሪካን፥ማነትዋን፥፥ ራስ፥ገዝነትዋን፥ የወደፊት፥ ህልሟንና፥ ራዕይዋን፥ ለማስጠበቅ፥ ክቡር፥ መስዋዕትነትን፥ ከፍላለች፥ በሚቀጥሉት፥ አምስትና፥ ሰባት፥ አመታት፥ ከጦርነት፥ በፊት፥ ከነበረችበት፥
ሁለት፥ እጥፍ፥ ታድጋለች። በሁለተኛው፥ የአለም፥ ጦርነት፥ ጀርመንና፥ ጃፓንን፥ አስታውስ፤
ሁለት፥ እጥፍ፥ ታድጋለች። በሁለተኛው፥ የአለም፥ ጦርነት፥ ጀርመንና፥ ጃፓንን፥ አስታውስ፤