-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የአማራ ሃይሎች መዋጥ ያለባቸው መራራ ክኒን - በአቶ ልደቱ አያሌው
Eden አንድ አማራ ልደቱ አያሌውን የሚለውን የሚሰማ አለሽ ብለሽ ትገምቺያለሽ ? አሁን ባለው የፓለቲካ መንፈስ ትውልድ አገሩ ወሎ በሰላም ገብቶ የሚወጣ አይመስለኝም። ነገሮች ተቀይረዋል። ልደቱ አያሌው is the past. አሁን እሱ የሚቀባጥረውን ከህወሓት ካድሬዎች በስተቀር የሚሰማ ያለ አይመስለኝም። ሰውየው የሚያምነው ነገር የለውም።
Re: የአማራ ሃይሎች መዋጥ ያለባቸው መራራ ክኒን - በአቶ ልደቱ አያሌው
ሃብታመ አያሌው መዋጥ ያለበት ክኒን He can not pretend that he did not support the war on Tigray.
Re: የአማራ ሃይሎች መዋጥ ያለባቸው መራራ ክኒን - በአቶ ልደቱ አያሌው
እነኝህ ሁለቱ ህዝብ የነቃባቸው ቁማራቸው የተበላ--- 1ኛ) ልዴቱ አያሌው 2ኛ) ኢዜማ
1) ልደቱ:- በሙሉ ነፍሱ የወያኔ አገልጋይ - ሲኖር ወያኔ ሲያወራ አማራ የሚመስል
2) ኢዜማ:- ብዙዎቹ ላሜ ቦራ ጥቂቶቹ ኦነግ የተከራያቸው - ሲያፈዙ ኢትዮጵያዊ ሲሰሩ ኦሮሙማ።
አሁን ግን ህዝብ ነቄ ብሏል።
Re: የአማራ ሃይሎች መዋጥ ያለባቸው መራራ ክኒን - በአቶ ልደቱ አያሌው
አማራ ... አማራ... አማራ... don’t you have another problem in your life? I have never seen a person so hateful like you. What is your problem with Amhara people? Slow down and think. What did a poor Amhara farmer did to you?
By the way, I don’t think Habtamu would deny that he supported the war on TPLF; very few Amharas like Lidetu oppose the special operation against terrorist TPLF.
Re: የአማራ ሃይሎች መዋጥ ያለባቸው መራራ ክኒን - በአቶ ልደቱ አያሌው
There is a misnomer here, TPLF trolls are intentionally confounding. The war was not between Amhara and Tigre, it was between Amhara and TPLF. ጦርነቱ እኮ በአማራ እና በትግራይ ህዝብ መካከል ሳይሆን በትህነግ እና በአማራ ህዝብ መካከል ነው።ልደቱ እወደድ ብሎ ነው የሚቀላምደው የማይ-ካዲራ አማራ እኮ አይደለም ጦርነቱን የጀመረው በማይካድራ አማራ ላይ ነው ትህነግ ያጧጧፈበት። ሰሜን ዕዝ መከላከያ የስም ዝርዝር ወጥቷላቸው ተጠርተው የተገደሉት አማራዎች ብቻ ናቸው እኮ። ምን አይነት ሞራሉ የወረደ ሰው ነው ለዚህ ይቅርታ የሚጠይቅ - ሆዳም አጋሥስ። እኔ ትህነግን አፈርድሜ ላበላኝ ፋኖ ከፍ ያለ ምስጋና በተገኘውም ድል ደስተኛ ነኝ።ከትህነግ ጋር የተሰለፈ እና የትህነግ ሰራዊት ሁኖ ምንም ባላሰበው የዋህ አማራ ህዝብ ላይ ጥቃት የፈጸመ የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት። ልደቱ አያሌ እራሱ በአማራ ስም አየወጣ ለሚያደርገው ቅጥረኝነት ጥፋት አማራን ይቅርታ መጠየቅ አለበት። የምናውቀውን ሊያታልሉን ይፈልጋሉ - የአብይ አህመድ ማጭበርበር ይበቃናል። ዩቲዩብ እና ጣብያ እየቀያየሩ የአማራን ህዝብ ያብጠለጥላሉ - የገቢ ምንጫቸው አድርገውት። በነገራችን ላይ ኤርምያስ ለምን ከ360 ተሰናበተ? ብዙ ጊዜ ጠንጋራ አስተያየት ነበር ሲሰጥ የኖረው፤ ጭራሽ ከሃብታሙ ጋር ሃራምባ እና ቆቦ ነበር አካሄዳቸው። ኤርምያስ ትንሽ ኢህአድግ ኦህደድ ሲሻረጥበት አይነበር።
Re: የአማራ ሃይሎች መዋጥ ያለባቸው መራራ ክኒን - በአቶ ልደቱ አያሌው
"ልደቱ አያሌውን የረገምኩበት ዘመን ይቆጨኛል" ሰለሞን መንግሥት
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የአማራ ሃይሎች መዋጥ ያለባቸው መራራ ክኒን - በአቶ ልደቱ አያሌው
Eden , አውቃለሁ ምክሬን አትሰሚም ግን no matter what I believe I am obligated to help out the confused. ልደቱ አያሌው የሚባል ሰውየን ሰሙን አታንሺ ፣ እሱ የሚለውን አታራግቢ ። ከህወሓት ሰዎች ሌላ እሱ የሚለውን አሁን የሚያዳምጥ ፣ የሚያነብ አለሽ ብለሽ ከገመትሽ ከአሰብኩት በላይ ድንቁርና የጠናብሽ ሰው ነሽ ማለት ነው። ህወሓት ጠፍጥፎ ለልደቱ ነፉስ የዘራበት አዲስ አበባ አሁን ብትሄጂ የሚደግፉት አይደለም የሚያውቁት አምስት ፐርሰንት አዲስአበባዊያን አታገኚም።
ፓለቲካን በሚመለከት ልደቱ ሞቶአል።
ፓለቲካን በሚመለከት ልደቱ ሞቶአል።