Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39777
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by Horus » 12 Apr 2023, 20:52

እኔ ለነገሩ አንድም ቀን ዶክተር አቢይ ብዬው አላቅም ፣አንድም ቀን! ማለትም ሲጀመርም የምሁር ስብዕና ስለሌለው ። የዶክቶራል ዲሰርቴሽኑ ቶፒች በጣም ሶፍትና ትቅተኛ አካዳሚክ ስለሆነ እውነተኛ ዲግሪ እንኳን ቢሆን ዋጋ የማልሰጠው ነው ። ኮሚኒቲ ኮንፍሊክት ረሬዞሉሽን ለዶክቶራል ምርምር የሚበቃ መስክ አይደለም ፣ አይደለም ዶክቶራል ባንድ ታላቅ ዩኒቨሲቲ ለማስተርስ ዲግሪ እንኳ በመከራ ነው ። ይህ ቶፒክ የባችለር ዲግሪያችን በኦነርስ (ኩም ላውዲ፣ ሱማ ኩም ላውዲ) ለመመረቅ የምንጽፈው ሲኒየር ቲሲስ ነው ። እኔ ከአንድ ግዙፍ ይኒቨርሲቲ ሲኒየር ቲሲስ ጽፌ ነው የተመረቁት ።

ስለሆነም በፕሌጀሪዝም መመርመሪያ 62% በመቶ ኣቢይ አህመድ ፕሌጀራይዝ አደረገ የሚለው እግጅ እጅግ አሳፋሪና በእርግጥም የሰውዬ ዉሸታምነት እና ሌብነት ፍንትው አድርጎ የሚያረጋግጥ ነው። አቶ አቢይ አህመድ አሊ የማይታመን ሰው ነው ማለት 100% የሱን ፐርሰናሊቲና ካራክተር ይመሰክራል ።

ከዚህ ቀደም መደመር እያለ ተራ በተራ የሚያሳትማቸው ፋይዳ ቢስ ጥርቅሞች ከዚም ከዛም በጉግል የተጠረቃቀሙ ዝባዝንኬዎች እንደ ሆነ እዚህ ፎረማ ላይ ልጥፌያለህ !! አበው ሲተርቱ ፍሬው ካግንዱ ርቆ አይወድቅም ይላሉ ። ስለዚህ ሌላው በፕሌጀሪዝም የተጠራቀመው መደመር የሚባለው የሃሳብ ውጥንቅጥ እንዲሁ አድር ባዮች ተቀጥረው ከኦን ላይን የገለበጡት የተሰረቀ ዕቃ (እስቶልን ፕሮፐርቲ) ነው ።

ብልጽግና የሊቦች ፓርቲ ነው ሲባል ስድብ አይደለም! ሃቅ ነው ። የዚያ የሌቦች ስብስብ ቁንጮው አቶ አቢይ አህመድ አሌ የዲግሪ ሌባው ነው ! ግዜ ሁሉን ያመጣል፣ ሁሉን ይወስዳል ! አቶ አቢይ ግን ወጣ ወጣና እንደ ሽምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ ማለት ነው!

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by Abere » 12 Apr 2023, 21:12

ዘመኑ ሰርቆ የሚደበቁበት መቸ ሆነ እና። አዲስ አበባ ዩኒቨስቲ የመጀመርያ ቀላል መመርመርያ Turnitin አይጠቀምም ማለት ነው? 62 % ቀጥታ የሌሎችን የአእምሮ ስራ ዝርፊያ ጸያፍ ነው። This is a full blown plagiarism. ተመሳሳይነቱ ከ5% በታች መሆን ነበረበት።የመመረቂያ ጽሁፍ አማካሪዎችም ሰነፎች ናቸው ወይም ተሰላችተዋል። አማካሪው DefendTheLie (DDT) ይሆን እንደ እባካችሁ :lol: የዘመድ ቄስ እየፈታ ያለቅስ ይባላል አይደል? :lol:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by sun » 12 Apr 2023, 22:08

Horus wrote:
12 Apr 2023, 20:52
እኔ ለነገሩ አንድም ቀን ዶክተር አቢይ ብዬው አላቅም ፣አንድም ቀን! ማለትም ሲጀመርም የምሁር ስብዕና ስለሌለው ። የዶክቶራል ዲሰርቴሽኑ ቶፒች በጣም ሶፍትና ትቅተኛ አካዳሚክ ስለሆነ እውነተኛ ዲግሪ እንኳን ቢሆን ዋጋ የማልሰጠው ነው ። ኮሚኒቲ ኮንፍሊክት ረሬዞሉሽን ለዶክቶራል ምርምር የሚበቃ መስክ አይደለም ፣ አይደለም ዶክቶራል ባንድ ታላቅ ዩኒቨሲቲ ለማስተርስ ዲግሪ እንኳ በመከራ ነው ። ይህ ቶፒክ የባችለር ዲግሪያችን በኦነርስ (ኩም ላውዲ፣ ሱማ ኩም ላውዲ) ለመመረቅ የምንጽፈው ሲኒየር ቲሲስ ነው ። እኔ ከአንድ ግዙፍ ይኒቨርሲቲ ሲኒየር ቲሲስ ጽፌ ነው የተመረቁት ።

ስለሆነም በፕሌጀሪዝም መመርመሪያ 62% በመቶ ኣቢይ አህመድ ፕሌጀራይዝ አደረገ የሚለው እግጅ እጅግ አሳፋሪና በእርግጥም የሰውዬ ዉሸታምነት እና ሌብነት ፍንትው አድርጎ የሚያረጋግጥ ነው። አቶ አቢይ አህመድ አሊ የማይታመን ሰው ነው ማለት 100% የሱን ፐርሰናሊቲና ካራክተር ይመሰክራል ።

ከዚህ ቀደም መደመር እያለ ተራ በተራ የሚያሳትማቸው ፋይዳ ቢስ ጥርቅሞች ከዚም ከዛም በጉግል የተጠረቃቀሙ ዝባዝንኬዎች እንደ ሆነ እዚህ ፎረማ ላይ ልጥፌያለህ !! አበው ሲተርቱ ፍሬው ካግንዱ ርቆ አይወድቅም ይላሉ ። ስለዚህ ሌላው በፕሌጀሪዝም የተጠራቀመው መደመር የሚባለው የሃሳብ ውጥንቅጥ እንዲሁ አድር ባዮች ተቀጥረው ከኦን ላይን የገለበጡት የተሰረቀ ዕቃ (እስቶልን ፕሮፐርቲ) ነው ።

ብልጽግና የሊቦች ፓርቲ ነው ሲባል ስድብ አይደለም! ሃቅ ነው ። የዚያ የሌቦች ስብስብ ቁንጮው አቶ አቢይ አህመድ አሌ የዲግሪ ሌባው ነው ! ግዜ ሁሉን ያመጣል፣ ሁሉን ይወስዳል ! አቶ አቢይ ግን ወጣ ወጣና እንደ ሽምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ ማለት ነው!
In recognition and grand award for your zealot liar vagabond behavior please allow this character here to stick fingers deep in to your sinful red ar$$ hole. Enjoy the ride!. Okay? Okay!! :lol: :lol:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by sun » 12 Apr 2023, 22:15

Abere wrote:
12 Apr 2023, 21:12
ዘመኑ ሰርቆ የሚደበቁበት መቸ ሆነ እና። አዲስ አበባ ዩኒቨስቲ የመጀመርያ ቀላል መመርመርያ Turnitin አይጠቀምም ማለት ነው? 62 % ቀጥታ የሌሎችን የአእምሮ ስራ ዝርፊያ ጸያፍ ነው። This is a full blown plagiarism. ተመሳሳይነቱ ከ5% በታች መሆን ነበረበት።የመመረቂያ ጽሁፍ አማካሪዎችም ሰነፎች ናቸው ወይም ተሰላችተዋል። አማካሪው DefendTheLie (DDT) ይሆን እንደ እባካችሁ :lol: የዘመድ ቄስ እየፈታ ያለቅስ ይባላል አይደል? :lol:
Abere the paranoid master liar mad bere,

For your paranoid and hallucinated lies and ranting bullsh!t capacities please kindly accept this finger sticking session deep down in to your liar red ar$$ hole and then say "BINGO!"
:lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39777
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by Horus » 12 Apr 2023, 23:12

አበረ፣
አሁን DDT ማለት ማን እንደ ሆነ ያዝከው አይደል?! DDT=sun አጥንቱ ውስጥ የሚገባ ሃቅ ሲነገረው ያኔ ነው ምስል ሚለጥፈው!!! አንደርግራጁዌት ሆነን አንድ እስኮቲሽ ፕሮፌሰራችን ተርም ፔፐር ስንጽፍ እንዴት ኮቴሽን ማብዛት እንደ ሌለብን ካስጠነቀቀን በኋል ነገር ግን ይል ነበር፣ ነገር ግን ፕሌጀራይዝ ለማድረግ ከመሞከር ኮቴሽን ማብዛት ሺ ግዜ የተሻለ ነው ይለን ነበር!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by DefendTheTruth » 13 Apr 2023, 04:34

Horus wrote:
12 Apr 2023, 20:52
እኔ ለነገሩ አንድም ቀን ዶክተር አቢይ ብዬው አላቅም ፣አንድም ቀን! ማለትም ሲጀመርም የምሁር ስብዕና ስለሌለው ። የዶክቶራል ዲሰርቴሽኑ ቶፒች በጣም ሶፍትና ትቅተኛ አካዳሚክ ስለሆነ እውነተኛ ዲግሪ እንኳን ቢሆን ዋጋ የማልሰጠው ነው ። ኮሚኒቲ ኮንፍሊክት ረሬዞሉሽን ለዶክቶራል ምርምር የሚበቃ መስክ አይደለም ፣ አይደለም ዶክቶራል ባንድ ታላቅ ዩኒቨሲቲ ለማስተርስ ዲግሪ እንኳ በመከራ ነው ። ይህ ቶፒክ የባችለር ዲግሪያችን በኦነርስ (ኩም ላውዲ፣ ሱማ ኩም ላውዲ) ለመመረቅ የምንጽፈው ሲኒየር ቲሲስ ነው ። እኔ ከአንድ ግዙፍ ይኒቨርሲቲ ሲኒየር ቲሲስ ጽፌ ነው የተመረቁት ።

ስለሆነም በፕሌጀሪዝም መመርመሪያ 62% በመቶ ኣቢይ አህመድ ፕሌጀራይዝ አደረገ የሚለው እግጅ እጅግ አሳፋሪና በእርግጥም የሰውዬ ዉሸታምነት እና ሌብነት ፍንትው አድርጎ የሚያረጋግጥ ነው። አቶ አቢይ አህመድ አሊ የማይታመን ሰው ነው ማለት 100% የሱን ፐርሰናሊቲና ካራክተር ይመሰክራል ።

ከዚህ ቀደም መደመር እያለ ተራ በተራ የሚያሳትማቸው ፋይዳ ቢስ ጥርቅሞች ከዚም ከዛም በጉግል የተጠረቃቀሙ ዝባዝንኬዎች እንደ ሆነ እዚህ ፎረማ ላይ ልጥፌያለህ !! አበው ሲተርቱ ፍሬው ካግንዱ ርቆ አይወድቅም ይላሉ ። ስለዚህ ሌላው በፕሌጀሪዝም የተጠራቀመው መደመር የሚባለው የሃሳብ ውጥንቅጥ እንዲሁ አድር ባዮች ተቀጥረው ከኦን ላይን የገለበጡት የተሰረቀ ዕቃ (እስቶልን ፕሮፐርቲ) ነው ።

ብልጽግና የሊቦች ፓርቲ ነው ሲባል ስድብ አይደለም! ሃቅ ነው ። የዚያ የሌቦች ስብስብ ቁንጮው አቶ አቢይ አህመድ አሌ የዲግሪ ሌባው ነው ! ግዜ ሁሉን ያመጣል፣ ሁሉን ይወስዳል ! አቶ አቢይ ግን ወጣ ወጣና እንደ ሽምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ ማለት ነው!
ኦኦኦኦ፣

እኔ አብዮቱ ዬት እንደደረሰ ለማየት ነበር ዛሬ ይህን ፎረም የከፈትኩት፣ ነገሩ ሁሉ በእንጥልጥል ቀርቶ አሁን ስለ plagiarize ሆኖ ቁጭ።

ለፋ ያለዉ ... እንደምባለዉ መሆኑ ነዉ።

50 አመት ሙሉ ስንኳተት የኖሮዉ ና አንድ ነገር ይህን ሰረሁ መለት የማይችል ደካማ ጭንቅላት ስልሌላዉ ድክመት ስቀባጥር ብዉል ምን ይደንቃል?

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by Wedi » 13 Apr 2023, 09:01

Horus wrote:
12 Apr 2023, 20:52
እኔ ለነገሩ አንድም ቀን ዶክተር አቢይ ብዬው አላቅም ፣አንድም ቀን! ማለትም ሲጀመርም የምሁር ስብዕና ስለሌለው ። የዶክቶራል ዲሰርቴሽኑ ቶፒች በጣም ሶፍትና ትቅተኛ አካዳሚክ ስለሆነ እውነተኛ ዲግሪ እንኳን ቢሆን ዋጋ የማልሰጠው ነው ። ኮሚኒቲ ኮንፍሊክት ረሬዞሉሽን ለዶክቶራል ምርምር የሚበቃ መስክ አይደለም ፣ አይደለም ዶክቶራል ባንድ ታላቅ ዩኒቨሲቲ ለማስተርስ ዲግሪ እንኳ በመከራ ነው ። ይህ ቶፒክ የባችለር ዲግሪያችን በኦነርስ (ኩም ላውዲ፣ ሱማ ኩም ላውዲ) ለመመረቅ የምንጽፈው ሲኒየር ቲሲስ ነው ። እኔ ከአንድ ግዙፍ ይኒቨርሲቲ ሲኒየር ቲሲስ ጽፌ ነው የተመረቁት ።

ስለሆነም በፕሌጀሪዝም መመርመሪያ 62% በመቶ ኣቢይ አህመድ ፕሌጀራይዝ አደረገ የሚለው እግጅ እጅግ አሳፋሪና በእርግጥም የሰውዬ ዉሸታምነት እና ሌብነት ፍንትው አድርጎ የሚያረጋግጥ ነው። አቶ አቢይ አህመድ አሊ የማይታመን ሰው ነው ማለት 100% የሱን ፐርሰናሊቲና ካራክተር ይመሰክራል ።

ከዚህ ቀደም መደመር እያለ ተራ በተራ የሚያሳትማቸው ፋይዳ ቢስ ጥርቅሞች ከዚም ከዛም በጉግል የተጠረቃቀሙ ዝባዝንኬዎች እንደ ሆነ እዚህ ፎረማ ላይ ልጥፌያለህ !! አበው ሲተርቱ ፍሬው ካግንዱ ርቆ አይወድቅም ይላሉ ። ስለዚህ ሌላው በፕሌጀሪዝም የተጠራቀመው መደመር የሚባለው የሃሳብ ውጥንቅጥ እንዲሁ አድር ባዮች ተቀጥረው ከኦን ላይን የገለበጡት የተሰረቀ ዕቃ (እስቶልን ፕሮፐርቲ) ነው ።

ብልጽግና የሊቦች ፓርቲ ነው ሲባል ስድብ አይደለም! ሃቅ ነው ። የዚያ የሌቦች ስብስብ ቁንጮው አቶ አቢይ አህመድ አሌ የዲግሪ ሌባው ነው ! ግዜ ሁሉን ያመጣል፣ ሁሉን ይወስዳል ! አቶ አቢይ ግን ወጣ ወጣና እንደ ሽምበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ ማለት ነው!
Horus this exposure will destroy the image of Addis Ababa University and Ethiopia.

This is embarassing!!

Right
Member
Posts: 4233
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by Right » 13 Apr 2023, 10:18

At this point AAU can do nothing.

But an insider unanimously can make the copy and paste drama available for a public.

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by Wedi » 13 Apr 2023, 11:26

Right wrote:
13 Apr 2023, 10:18
But an insider unanimously can make the copy and paste drama available for a public.
:!:

Social Capital and its Role in Traditional Conflict Resolution: The Case of Inter-religious Conflict in Jimma Zone of the Oromia Regional State in Ethiopia by Abiy Ahmed Ali

A Dissertation Submitted to the Institute for Peace and Security Studies Presented in Fulfillment of the Requirements for the Degree of Doctor of Philosophy in Peace and Security Studies

:!:
https://sites.tufts.edu/reinventingpeac ... U-2016.pdf

:!:
Right wrote:
13 Apr 2023, 10:18
At this point AAU can do nothing.
:!:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 39777
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by Horus » 13 Apr 2023, 14:19

wedi,
ኢትዮጵያኮ መዋረድ ከጀመረች በጣም ቆየ፣ 30 መት አለፈው ። የማትሪክ ተፈታኞች ለአመታት ኮርጀው ያለፉትኮ አቢይ ሰርቆ ዶክተር በተባለበት የሌብነት ካልቸር ነው። ኢትዮጵያ ኢንተለክቿሊ ከሞተች ብዙ ዘመን አልፎታል ። የሚገርመው ግን አቶ አቢይ አህመድ ክርጆ ዶክተር የተባለበት ሶሺያል ካፒታል በተግባር እየረገጠው ያለው እራሱ አላዋቂው ዲክታተር ነው ። ሴት ልጅ እናቷን ምጥ አስተማረች ይባላል! የጋሞ አባቶችን የማስታረቅ ካፒታል፣ የጉራጌ አባቶችን ክልላቸው የመምራት የቅጫና ጎርደና ካፒታልን በቆሻሻ ዘመናዊ የኮማንድ ፖስት እያጨማለቀው ያልውኮ እራሱ ፕሌጀራይዘሩ ነው ። ኢትዮጵያ ገና ገና በብልጽግና ሌቦችና መሃይሞች ታፍራለች !

ደደቡ DDT,
ያረጀች አህያ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል ይባላል! አንተ ጂል!

Tadiyalehu
Member
Posts: 672
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ የሌሎችን ጽሁፍ ሰርቆ፣ ለዩኒቨርሲቲ ዋሽቶ ኢትዮጵያን ያታለለ የዘመናችን ኋይት ኮላር ቲፍ!

Post by Tadiyalehu » 13 Apr 2023, 18:02

አንተ ተቅማጣም ሽማግሌ አይጥ :lol: :lol: :lol:

ለምኖ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ... እንዲሉ ... ይሣካ ይሆናል ብለህ ተስፋ የጣልክበት የሽንታሙ አማራ ቀረርቶ በ3ቀኑ ቢከሽፍ ተስፋ ቆርጠህ ስድብ ጀመርከ።

አንተ የሰገራ ቤት አይጥ!
ባንተ ምክንያት 50% ካንተ የምጋራውን ጉራጌነት (ጉራጉማ- Guraaggumma) አፈርኩበት።
ተለጣፊ ሙትቻ!

መቀመቅ የመውረጃ ቀንህ እስኪደርስ የአማራ ዳይፐር ነህና ቅዘናቸውን እየጠረግክ አብረህ የቁጭትና በታችነት ቅርሻትህን ስትዘራ ትኖራለህ። በተረፈ ኦሮሞንና አብይን ወደኋላ መቼም አትመልስም!!! መቼም!!!
ተቅማጣም!

Post Reply