.
.
.
ብልጽግና እና መሪው በካዝናው የቀረው የሁለት ሳምንት ብቻ እንደሆነ እየተነገረ ባለበት ሰኧት ውስጥ ውስጡን ሽማግሌና ጳጳስ ለእርቅ እየላከ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ የአማራ ሕዝብም አፍንጫህን ላስ እኛ ሲበቃን ነው የምናቆመው ብሎታል፥፥
የበሻሻው ሰገጤም ደጋፊዎቹን ላለማሳፈር ብቻ ሬንጀር እየለበሰና ያከማቸውን የጦር ብረት ለበሶች በማሳየት አይበገሬ መሆኑን በማሳየት ላይ ይገኛል፥፥ እውነታው ግን ብልጽግና በአማራ ሕዝብ ትግል ቆዳው ይለጠጥና ይተረተራል፥፥ በጥቂት ወራት ውስጥ አመጹ በደቡብም በሶማሌም ክልል እንደ ሰደድ እሳት ያራባል፥፥