Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአማራ ጥያቄን መመልከት ያለብን እንዴት ነው?

Post by Horus » 10 Apr 2023, 13:11

እኔ ሃተታ አላበዛም፤ አይደለም ያማራ ልዩ ኃይል በተናጠል ይፍረስ ማለት ልዩ ኃይሎች ሁሉ በተናጠል ይፍረሱ የሚለው የወረሞ ብልጽግና ማዘናጊያ ዕቅድ ነው ። ለምን በሉ?

እንበልና አይደለም ያማራ ሁሉም ልዩ ኃይሎች አሁን ያለው ወረሞ የሚቆጣጠረውና የሚነዳው የጎሳ መንግስት በኢትዮጵያ ቁንጮ ላይ ተቀምጦ እነዚህ ኃልይሎች ለይስሙላ ፈርሰው የሰራዊቱ አካል ሆኑ እንበል። ለውጡ ምን ላይ ነው ። የክልል ኃይሎች በራሳቸው ክልል ከመመራት አሁን በብርሃኑ ጁላ ትዕዛዝ የኦሮሙማ አምባገነነት ምሰሶ ነው የሚሆኑት ። ይህን ማለት ደሞ ...

የጎሳ ክልሎች እስካሉና እነዚህም ክልሎች በወረሞ ብልጽግና ቁጥጥና የወረሞ ሄጂሞኒ ዉሃ ተሸካሚ እስከሆኑ ድረስ የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ የሚለው ባዶ መፈክር ብቻ ሳይሆን መሰሪ የኦሮሙማ እስትራታጀም ነው ። ይህን ማለት ደሞ ...

የክልል ልዩ ኃይሎች መፍረስ ያለባቸው ከክልሎች መፍረስና ከጎሳው አወቃቀር መለወጥ ጋር አብሮ በአንድ ግዜ ነው ። የአማራ አምራር፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ፓርላማውም ሆነ የምክክር ኮሚሽኑ ባስቸኳይ ማቅረብ ያለበት ይህን መሰል መፍትሄ ነው ።

የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ አይፍረሱ የነአቢይና ሺመልስ ጨዋታ ነው ። የኢትዮጵያ ቁጥር 1 በሽታና ነቀርሳ የጎሳ ክልል ስርዓትና ይህም የጎሳ ስርዓት የአንድ ጎሳ የወረሞ ጥቅም ማስጠበቂያ ስለሆነ ነው ። እናም ባስቸኳይ መወገድ ያለበት ይህ ካንሰር ነው ።

የወቅቱን ያማራ አመጽ በዚህ መክል መታየት አለበት ባይ ነኝ ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ሕዝብ ምን ግዜም አሸናፊ ነው !!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ጥያቄን መመልከት ያለብን እንዴት ነው?

Post by DefendTheTruth » 10 Apr 2023, 16:40

Horus wrote:
10 Apr 2023, 13:11
እኔ ሃተታ አላበዛም፤ አይደለም ያማራ ልዩ ኃይል በተናጠል ይፍረስ ማለት ልዩ ኃይሎች ሁሉ በተናጠል ይፍረሱ የሚለው የወረሞ ብልጽግና ማዘናጊያ ዕቅድ ነው ። ለምን በሉ?

እንበልና አይደለም ያማራ ሁሉም ልዩ ኃይሎች አሁን ያለው ወረሞ የሚቆጣጠረውና የሚነዳው የጎሳ መንግስት በኢትዮጵያ ቁንጮ ላይ ተቀምጦ እነዚህ ኃልይሎች ለይስሙላ ፈርሰው የሰራዊቱ አካል ሆኑ እንበል። ለውጡ ምን ላይ ነው ። የክልል ኃይሎች በራሳቸው ክልል ከመመራት አሁን በብርሃኑ ጁላ ትዕዛዝ የኦሮሙማ አምባገነነት ምሰሶ ነው የሚሆኑት ። ይህን ማለት ደሞ ...

የጎሳ ክልሎች እስካሉና እነዚህም ክልሎች በወረሞ ብልጽግና ቁጥጥና የወረሞ ሄጂሞኒ ዉሃ ተሸካሚ እስከሆኑ ድረስ የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ የሚለው ባዶ መፈክር ብቻ ሳይሆን መሰሪ የኦሮሙማ እስትራታጀም ነው ። ይህን ማለት ደሞ ...

የክልል ልዩ ኃይሎች መፍረስ ያለባቸው ከክልሎች መፍረስና ከጎሳው አወቃቀር መለወጥ ጋር አብሮ በአንድ ግዜ ነው ። የአማራ አምራር፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ፓርላማውም ሆነ የምክክር ኮሚሽኑ ባስቸኳይ ማቅረብ ያለበት ይህን መሰል መፍትሄ ነው ።

የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ አይፍረሱ የነአቢይና ሺመልስ ጨዋታ ነው ። የኢትዮጵያ ቁጥር 1 በሽታና ነቀርሳ የጎሳ ክልል ስርዓትና ይህም የጎሳ ስርዓት የአንድ ጎሳ የወረሞ ጥቅም ማስጠበቂያ ስለሆነ ነው ። እናም ባስቸኳይ መወገድ ያለበት ይህ ካንሰር ነው ።

የወቅቱን ያማራ አመጽ በዚህ መክል መታየት አለበት ባይ ነኝ ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ሕዝብ ምን ግዜም አሸናፊ ነው !!!
አንተ ሞላጫ,

የጎሳ ክልል ስርዓት is constitutionally mandated, no one can simply get up and dismantle at will. On the other hand የክልል ልዩ ኃይሎች have got no similar constitutional mandate, they were illegal and needed to be undone ASAP.

But to understand the difference is not at your kuli head level.

It is the Federal Government that is mandated by the constitution to manage the country's defense force and it is duty bound to take care of any body acting in the name of an armed force.

You like it or not the disintegration of the unlawful body will be enforced by the law enforcement body of the country.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የአማራ ጥያቄን መመልከት ያለብን እንዴት ነው?

Post by TGAA » 10 Apr 2023, 19:26

Horus wrote:
10 Apr 2023, 13:11
እኔ ሃተታ አላበዛም፤ አይደለም ያማራ ልዩ ኃይል በተናጠል ይፍረስ ማለት ልዩ ኃይሎች ሁሉ በተናጠል ይፍረሱ የሚለው የወረሞ ብልጽግና ማዘናጊያ ዕቅድ ነው ። ለምን በሉ?

እንበልና አይደለም ያማራ ሁሉም ልዩ ኃይሎች አሁን ያለው ወረሞ የሚቆጣጠረውና የሚነዳው የጎሳ መንግስት በኢትዮጵያ ቁንጮ ላይ ተቀምጦ እነዚህ ኃልይሎች ለይስሙላ ፈርሰው የሰራዊቱ አካል ሆኑ እንበል። ለውጡ ምን ላይ ነው ። የክልል ኃይሎች በራሳቸው ክልል ከመመራት አሁን በብርሃኑ ጁላ ትዕዛዝ የኦሮሙማ አምባገነነት ምሰሶ ነው የሚሆኑት ። ይህን ማለት ደሞ ...

የጎሳ ክልሎች እስካሉና እነዚህም ክልሎች በወረሞ ብልጽግና ቁጥጥና የወረሞ ሄጂሞኒ ዉሃ ተሸካሚ እስከሆኑ ድረስ የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ የሚለው ባዶ መፈክር ብቻ ሳይሆን መሰሪ የኦሮሙማ እስትራታጀም ነው ። ይህን ማለት ደሞ ...

የክልል ልዩ ኃይሎች መፍረስ ያለባቸው ከክልሎች መፍረስና ከጎሳው አወቃቀር መለወጥ ጋር አብሮ በአንድ ግዜ ነው ። የአማራ አምራር፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ፓርላማውም ሆነ የምክክር ኮሚሽኑ ባስቸኳይ ማቅረብ ያለበት ይህን መሰል መፍትሄ ነው ።

የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ አይፍረሱ የነአቢይና ሺመልስ ጨዋታ ነው ። የኢትዮጵያ ቁጥር 1 በሽታና ነቀርሳ የጎሳ ክልል ስርዓትና ይህም የጎሳ ስርዓት የአንድ ጎሳ የወረሞ ጥቅም ማስጠበቂያ ስለሆነ ነው ። እናም ባስቸኳይ መወገድ ያለበት ይህ ካንሰር ነው ።

የወቅቱን ያማራ አመጽ በዚህ መክል መታየት አለበት ባይ ነኝ ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ሕዝብ ምን ግዜም አሸናፊ ነው !!!
በትክክል ! የአብይና የሽመልስ ኮንቪንስ አንድ ኮንፊዩስ ጫወታ ሁሉም ሰው ገብቶታል ፤ ነገር ግን የለመደ ጦጣ ሁልግዜ ሸምጣጣ እንዲሉ አሁንም ስራቸውን ትተን በአፋቸው እንደንታለል የሚመኙት ፤ ይህ እውነተኛ ፍላጎት ቢሆን ኖሮ ችግሩ ፓርላም ቀርቦ ፤ እያንዳንዱ ክልል ያለው የልዩ ሀይል ቁጥር ፤ የታጠቀው ትጥቅ ፤ ለሀገር የሚያመጥው ችግር ፤ በተለይ ደግሞ በህዝብ ተወካዮች ገለልተኛ የሆነ እያንዳዱን ክልል እየተቆጣጠረ ለፓርላማው ሪፖርት የሚያደርግ ኮሜቴ ማቋቋም ያስፈልግ ነበር፡፡ ነገር ግን የበሻሻው ጮሌ ከሸመልስ ጋር ሆነው ለስልጣናቸው የሚያሰጋችውን የአማራን ልዩ ሀይልና የፋኖን ጦር እንዴት አድርገው እንደሚያፈርሱ አስበው ፤ በራሳችው ቃል ተስማመተው ፤ ሆዳም አሽቃባጮችን ይዘው የምንላችሁን እመኑን ሁላችንም እናፈርሳለን ፤ የአማራ ሀይል ይፍረስ ብለው መጡ፤ ስራቸውን ብቻ ማየት ነው ፤ በአሁኑ ሰአት በዘር እየለየ ቤት የሚያፍርስ ፤ በየክልሉ የራሱን ሎሌ ለመትከል ሀይል የሚጥቀም ፤ ወያኔ እንደገና እንዲደራጅና የአማራ ኮውንተን ባላንስ ለማድረግ የሚሰራው ፤ የሰሙኑ ኢርትራን ጎብኝዎች ጠርቶ ስይህንዴ ማስጎብኝት ፤ አዳነች አቤቤ የአበባ ምንጣፍ ሁሉ ሆን ብሎ አማራን ኮርነር ለማድረግ ነው ፤ ለምን ቢባል ከማንኛው ብሄረሰብ ለአብይ ስልጣን የሚያሰጋው ስለሆነ እንደሆነ ግልጽ ነው፡ አንተ እንዳልከው ነቀርሳው ጥቅምን ከጎሳ ጋር አስሮ የተጋመደው የዘር ኮንስቲቲዩሽን ነው፤ አማራ ከአሁን ወዲያ ወደኋላ ሳይል ሁሉ ህብረተሰቦችን አሰባስቦ ዲሞክራሲያዊ የሆነ ፊደራሊዝም ለመመስረት ፤ ጉዞው አዲስ አበባ ላይ ማለቅ አለበት፤ ሌሎችም ህብረተሰቦች በኦሮሙማ ሰልቃጮች የሚደርስባቸውን ጭቆና ተረድተው ከአማራ ጋር አብረው መቆም አለባቸው እውነተኛ ነጻነትን ከፈልጉ ፤በአሁኑ ሰአት የአማራ ማስፈራርያ የሆነችው ሲቲሪዮ ቲፒካል ቃል አህዳው ስርአት ፤ የሚኒልክን ስርአት ለመመለስ ፤ የመሳሳሉ ባዶ ቃላቶች ናቸው ፤ የኦሮሙማ 5 አምት ግድያና ዘረፋ በቂ ምስክር ነው የዚህን አረመናዊ ስርአት ግዜ ከሰጠነው ምን ያህል ግፍ ለመስራት እንደሚችል ፤ ስለዚህ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በስራ አድማ ፤ በሽምቅ ውጊያ ፤ ብሁሉም አቅጣጫ ተዋግቶ ይህንን የበሰበስ ስርአት ማስወገድ አለበት ፤ በችኮላ ሳይሆን በዘዴ ፤ ይህ የነቀዘ ኦሮሙማ በዘዴ ይንበረከካል፤ አማራ ግን ምሬቱን አዲስ አባባ ላይ ነው መውሰድ ያለበት፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 42789
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ጥያቄን መመልከት ያለብን እንዴት ነው?

Post by Horus » 10 Apr 2023, 22:20

TGAA,
" በተለይ ደግሞ በህዝብ ተወካዮች ገለልተኛ የሆነ እያንዳዱን ክልል እየተቆጣጠረ ለፓርላማው ሪፖርት የሚያደርግ ኮሜቴ ማቋቋም ያስፈልግ ነበር፡" ያልከው እጅግ ትክክል ነው፤ እኔም ሳስበው ነበር ። ቢያንስ የምክክር ኮሚሽን እንደ ገለልተኛ ምስክር ሁሉም ጦር መፍታቱን ማረጋገጥ አለበት ። በተረፈ እመነኝ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ያማራ ተጋድሎን ይደግፋል ። ልክ እንዳልከው በዘዴና በብልሃት አገር አቀፍ አመራርና ንቅናቄ መሆን አለበት የዛሬው አማራ አመጽ !

Last edited by Horus on 10 Apr 2023, 23:54, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 4811
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአማራ ጥያቄን መመልከት ያለብን እንዴት ነው?

Post by Right » 10 Apr 2023, 23:33

የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ አይፍረሱ የነአቢይና ሺመልስ ጨዋታ ነው ። የኢትዮጵያ ቁጥር 1 በሽታና ነቀርሳ የጎሳ ክልል ስርዓትና ይህም የጎሳ ስርዓት የአንድ ጎሳ የወረሞ ጥቅም ማስጠበቂያ ስለሆነ ነው ። እናም ባስቸኳይ መወገድ ያለበት ይህ ካንሰር ነው ።
Correctly stated.
TDF is alive and regrouping yet the dictator’s attention is with the Amhara Liyu.
From now on the struggle is not and shouldn’t be about dismantling Killil special forces.
Instead it is about abolishing the divisive primitive colonialism blueprint constitution and demands for accountability for the millions of people died in the stupid war. Abiye has to go. No matter what. He was given a chance and screwed it up.
It is a nation wide struggle and the Amharas are leading it.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የአማራ ጥያቄን መመልከት ያለብን እንዴት ነው?

Post by banebris2013 » 11 Apr 2023, 04:22

Right wrote:
10 Apr 2023, 23:33
የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ አይፍረሱ የነአቢይና ሺመልስ ጨዋታ ነው ። የኢትዮጵያ ቁጥር 1 በሽታና ነቀርሳ የጎሳ ክልል ስርዓትና ይህም የጎሳ ስርዓት የአንድ ጎሳ የወረሞ ጥቅም ማስጠበቂያ ስለሆነ ነው ። እናም ባስቸኳይ መወገድ ያለበት ይህ ካንሰር ነው ።
Correctly stated.
TDF is alive and regrouping yet the dictator’s attention is with the Amhara Liyu.
From now on the struggle is not and shouldn’t be about dismantling Killil special forces.
Instead it is about abolishing the divisive primitive colonialism blueprint constitution and demands for accountability for the millions of people died in the stupid war. Abiye has to go. No matter what. He was given a chance and screwed it up.
It is a nation wide struggle and the Amharas are leading it.
Right,
Yes it is possible to abolish the divisive primitive colonialism blueprint constitution, through article 39. That way Amhara can form Ethiopia that fits Amhara thinking, then they can live without any discrimination for ever ever. Amhara can simply organize like minded people within Ethiopia or even Eritrea and have Ethiopia for themselves.
It is a nation wide struggle and the Amharas are leading it. Yes when you stand in a noisy area you can assume every place is noisy.

Right
Member
Posts: 4811
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአማራ ጥያቄን መመልከት ያለብን እንዴት ነው?

Post by Right » 11 Apr 2023, 06:50

That way Amhara can form Ethiopia that fits Amhara thinking
Banebris2013,
This is a quagmire that no one will come out. We knew we are conned and Ethiopia is in trouble when Abiye the clown failed to close the stupid war decisively.

As soon as Abiye is out, his faction with a different leadership will start rebelling to make a comeback just like the TPLF is now doing. As you know the TPLF is regrouping.
What this means is a vicious cycle of violence. The US and Egypt’s plan.
Looking back, letting Abiye the clown take power in the name of change was a mistake. He was an extension of EPDRF with bad intentions and less capability.

This cycle of violence will end if Ethiopia had quality people from all ethnic groups who are beyond identification politics. That is what you call evolutionary consciousness. Unfortunately that is not the case.
If a strong group of people from Tigrai, Oromo and Amahara said NO to this nonsense, this cycle will end very quickly.
I don’t see a bright future for Ethiopia.

Selam/
Senior Member
Posts: 17879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአማራ ጥያቄን መመልከት ያለብን እንዴት ነው?

Post by Selam/ » 11 Apr 2023, 08:54

ልዩ ሃይል ፈረሰ አልፈረሰ በ +50 ሚሊዬን ህዝብ የተጠላና አንቅሮ የተተፋ መንግስት በቁሙ ሞቷል።

Post Reply