Please wait, video is loading...
Re: ተገማች እንቅስቃሴዎች! የመንግስት እቅድ እርቃኑ ተጋልጧል።
ሌሎች ክልሎች ትጥቅ ፈቱ አልፈቱ ይህ የአማራ ቁጥር 1 አይደለም። የአማራ ጥያቄ ግልጽ ነው። ይህም ትጥቅ የመፍቻ ጊዜው አሁን አይደለም። ጊዜው አሁን የተመረጠበት ምክንያት በጣም ግልጽ ነው። በመጀመርያ ደረጃ የአማራ ክልል ህዝብ ህግ አክባሪ ነው። እምነት እና አደራ ጠባቂ ነው። ከአገር መከላከያ በላይ ህግ እና ስርዐት አክባሪ እራሱ በእራሱ ላይ ፓሊስ ነው። አሁን ኢትዮጵያ ከገጠማት በየዕለቱ እጅግ ተለዋዋጭ ችግር እና ሰፊ የውጭ ጥላቶች ጣልቃ ገብነት አንጻር በግብታዊ ልዩ ሃይል ይበተን [ውስጠ-ወያራው አማራ ባዶ እጁን ይጠብቀን) ጥሪ 100% ተንኮል ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ አማራ የእራሱን መቃብር ከቆፈረ በኋላ በሰልፍ በጅምላ በጥይት የረሸናል ነው። በጣም የሚያሰደንቀው የአማራ ህዝብ ወያኔ ሞኝ ነው እንዳችው አሁንም በኦሮሙማ ሞኝ ተደርጎ ሊወሰድ መሞከሩ ነው። አሁን ዐብይ አህመድን የሚያምን ሰው ምን ዐይነት ነው? የኦሮሙማ ኢትዮጵያ እና አማራን የማጥፋት የድርጊት መርሃ ግብር በአስቸኳይ ሊፈጸም ሲሞከር እንኳን በህይወት ያለ የሞተ ይሰማዋል። በአጭር ጊዜ ውስጥ ኦርቶዶክስ ማፍረ፤ ከልዩ ጥቅም ይገባኛል አልፎ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ቤት ፈረሳ፤ አርማ ሰቀላ ግብግብ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ 5 ደቂቃ አይፈጅብኝም የፓርላመንት አዋጅ፤ አሁን ደግሞ አማራ ባዶ እጅህን ጠብቀኝ ወዘተ ፍንትው አድርገው ሃቁን ያሳያሉ።
ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ!!!
ድል ለአማራ መከላከያ ኃይል!!!
ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ!!!
ድል ለአማራ መከላከያ ኃይል!!!
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ተገማች እንቅስቃሴዎች! የመንግስት እቅድ እርቃኑ ተጋልጧል።
ይህ ፕላን የኢትዮጵያ መንግሥት አይመስለኝም። የ አሜሪካ ስቴት ዲፖርትመንት ነው። ወልቃይትን እና ራያን ለህወሓት ለማስረከብ በር መክፈቻ።
Re: ተገማች እንቅስቃሴዎች! የመንግስት እቅድ እርቃኑ ተጋልጧል።
የአማራ ህዝብ መንግስት አማራ የመረጠው መሪ እንጅ አሜሪካ የምትመርጥለት አይደለም። አማራ ስለ አማራ መሬት እንጅ ስለ ሌላ አገር አይደለም። ወልቃይት እና ራያ የአሜሪካ መሬት አይደሉም። በዚህ ላይ ሙሉ መብት ያለው አማራ እና የአማራ ህዝብ ብቻ ነው። በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ የተፈራረሙት የትግራይ ወያኔ እና ኦሮሙም ኦነግ እንጅ አማራ አይደለም። ቁም ነገሩ አማራ ትግሉን ጫፍ ሲያደርስ ያን ጊዜ ስለ አሜሪካ ማውራት ይቻላል። Just wanted Amhara people to focus on the big picture and ignore the destruction America said this said that. Amhara is neither Woyane nor OLF, Amhara only tunes to truth and principle. Truth prevails.
Sam Ebalalehu wrote: ↑10 Apr 2023, 11:44ይህ ፕላን የኢትዮጵያ መንግሥት አይመስለኝም። የ አሜሪካ ስቴት ዲፖርትመንት ነው። ወልቃይትን እና ራያን ለህወሓት ለማስረከብ በር መክፈቻ።
Re: ተገማች እንቅስቃሴዎች! የመንግስት እቅድ እርቃኑ ተጋልጧል።
Yes, it is the US who brokered the deal between Abiye & TPLF. Abiye agreed to execute it.ይህ ፕላን የኢትዮጵያ መንግሥት አይመስለኝም። የ አሜሪካ ስቴት ዲፖርትመንት ነው። ወልቃይትን እና ራያን ለህወሓት ለማስረከብ በር መክፈቻ።
The US wants TPLF to get back to 4 kilo and they think this is the best way.
Just watch Abiye the fool will be the biggest loser.
Re: ተገማች እንቅስቃሴዎች! የመንግስት እቅድ እርቃኑ ተጋልጧል።
There is no going back for Amharas . Either fight till death and remove this son of a ----or become a sitting duck for oromuma genociders. There will be a sacrifice a lot of it but that has to be the price this generation has to pay for survival and for posterity.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ተገማች እንቅስቃሴዎች! የመንግስት እቅድ እርቃኑ ተጋልጧል።
ትልቁ ችግር የ አሜሪካ ስቴት ዲፖርትመንት አሁንም በህወሓት ትርክት የሚነዳ ነው። Blinken መጥቶ ከሄደ ወራቶች አልተቆጠሩም። ከዛ በፊት ስለክልል ትጥቅ ማስፈታት አልሰማንም። አለምንም ጥርጥር ይህ የነ Susan Rice አዲስ ስትራቴጂ ነው አማራን ትጥቁን ለማስፈታት። የነ Susan rice ከ ህወሓት የተጋባባቸው ድንቁርና ነው። ሁለቱም 2023 , 1991 እንዳልሆነ አልተረዱም። ፍፁም አዲስ የ አማራ ብሔረተኝነት ባለፈው አራት አመት እንዳበበ መረዳት አልቻሉም።