A Positive Challenge to Abere
Abere,
የሃገር ፈሊጣዊ ኣነጋገሮችን የት እንደተማርክ ባላዉቅም የምትመዘዉ ኣታጣም። በአካል የማላዉቃቸዉን የዕድሜ ባለጸጎችን ሁሉ ኣንተ ነዉ የምለዉ።
ኣንድ ግዜ ሆረስ ሰምቶ የለጠፈዉን ኣንበቤ ልጠይቀዉ ለፈለኩት መልስ ካለዉ በፈሊጣዊ አነጋገር ሊኖርህ የምትችለዉ ኣንተ ይመስለኛል። ስለዚህ እስቲ ካለ ኣንድ ምዘዝልን።
ሙሉ በሙሉ ባላስታውስም "ዋይ ባድ ፖልሲ ኢዝ ጉድ ፖለቲክስ" የሚል ሰምቶ ስሙ ብሎን ነበር። ገና እንዳነበብኩት ልጠይቀዉ የፈለኩኝ "ዋይ ኖብል ፖልሲ ኢዝ ጉድ ፖለቲክስ" ከሚለዉ ጋር እንዴት ታነጻጽረዋለህ የሚል ነበር። ቀጥሎም ልጠይቀዉ የፈለኩኝ ከሃገር ቅኔዎች ወይም መክማክሳዎች ወይም ከሌሎች የሃገር ቋንቋዎች ፈሊጣዊ አነጋገሮች ያንን የሚመጥን መጥቀስ ትችላለህ ወይ የሚል ነበር።
ዋናዉን ጥያቄዬን ልድገመዉ እና "ዋይ ባድ ፖልሲ ኢዝ ጉድ ፖለቲክስ" ለሚለዉ ኣስተያየት የሚመጥን የኢትዮጵያ ፈሊጣዊ አነጋገር ልትመዝልን ትችላለህ?
ሆረስ ከብዙዎች የተሻለ እዉቀት ኣላዉ ብዬ ኣነበዋለሁ። ሆኖም የምያስፈልገዉ እርማቶች እንዳሉም ይሰማኛል። እንደማንኛዉም ሰዉ። ኣዉቃለሁ እንጂ ኣላዉቅም ሲል ኣንብቤዉ ኣላዉቅም። አደብ የሌለዉ ኣዉቃለሁ ገንቢ ኣይዴለም።
ከመስከረም 2፣ 1967፣ እኢኣ፣ ንጉሠ ነገሥት ሃይለስላሴ ከዙፋናቸዉ ተነሱ የሚል ኣዋጅ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 28፣ 2015፣ እኢኣ፣ ማዕከላዊ ሉዓላዊነትን ጠባቂ ይገነባል የሚል ኣዋጅ እስከተነገረበት ቀን ድረስ ሆረስ በራሱ ተነሻነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ያመጣቸዉ ለዉጦች ስንት እንደሆኑ ኣላዉቅም። በራሱ ተነሳሽነት 1983፣ እኢኣ፣ የት እንደነበረ ኣላዉቅም። በራሱ ተነሳሽነት 1997፣ እኢኣ፣ ዬት እንደነበረ ኣላዉቅም። ነገር ግን በሁለቱ ቀናት መካከል ኢትዮጵያ ላይ ስንት ሲለቀለቅ እንደኖረ ኣይስትም ብዬ ኣስባለሁ። ሁለቱ ቀናት የማልረሳቸዉ ናቸዉ።
ለተለቀለቁት ተወቃሾች ለኢትዮጵያ ባእዳን የሆኑ ብቻ ናቸዉ ወይስ ጥራዝ ነጠቅ ኢትዮጵያንን ጨምሮ ነዉ? ንጉሠ ነገሥት ሀይለስላሴ እንዲህ ብለዉ ነበር ሳይል የባህር ማዶዎቹ እነ ማርክስ፣ ኤንግልስ፣ እና ሌኒን እንደዚህ ብለዋል ማለትን ብቻ የሚችል ጥራዝ ነጠቅ ኣይዴለም። እነሱ የጠረዙትን በችኮላ ለሃገራችንም ይመቻል ማለት። ያዉም የኣፍርካ ኣንድነት ድርጅት ገና እየዳዳ በነበረበት ወቅት። ለኣንድ ሃገር የሃምሳ አመታት ያህል ጊዜ ቀላል ኣይዴለም።

Re: A Positive Challenge to Abere
<< ጉደኛ ጠላ ያነጋግራል>> ሲባል ሰምቼ ነበር። እና መጥፎ ፓሊሲ- ጥሩ ፓለቲካ ነው (why bad policy is good politics) ለሚለው አቻ ገላጭ ሊሆን ይችላል። በዘልማድ ፓለቲካ ሁሉ ግለሰብ በዕለታዊ ገጠመኙ አዘውትሮ የሚያወራው የሚጫዎተው ነገር ነው። ህዝብ የሚጠቅም ፓሊሲ ባለበት ሰርዐት ዜጎች ስለሚረጋጉ ምንም አይነት ማጉረምረም አያሰሙም ስለዚህ የፓለቲካ ጨዋታ/ወሬ / የለም፤ በተቃራኒው ልማት፤ሰላም፤ዕድገት የማያመጣ የመንግስት ፓሊሲ ደግሞ የደራ የፓለቲካ የተቃውሞ ወሬ ይፈጥራል። ያው! ፓለቲካ በተራ አነጋገር ፕሮፓጋንዳ ወሬ ማለት ነው። ጉደኛ ጠላ የነጋግራል የሚለው ብሂል ደግሞ ጠላው መጥፎ ጠላ ከሆነም ታዳሚ እንግዳው በሽሙጥ ይነጋገርበታል - ጥሩ ጠላም ከሆነ ታዳሚው ተናግሮ የማያውቅ ሁሉ ያወራል። የተሻለ ገላጭ አባባል ካስታወስኩ እጨምራለሁ።
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: A Positive Challenge to Abere
Is it why bad policy is good politics or when bad policy is good politics . I belive in the existence of the latter, but not the former. The former implies one purposely charts a bad policy to get good politics.
Re: A Positive Challenge to Abere
Abere,
ወደዚህ ርዕስ ኣሁን መመላሴ ነዉ። ኣታጣም ብዬ ነበር። መዘህ ኣሳከኝ። አመሰግናለሁ። የጎጃምን ፊልተር ኣስታወስከኝ። እዛ ያዩ ጠምቀዉት ጠጥቻለሁ።
Sam,
That is the point.

ሱሰንዮስ ሳያስተዉል ካቶሊክን ብያስገባ
ፋስለደስ ተነስቶ ከሃገር ኣስወጣ
ምንኛ ጉድ መጣ
ጠበል የማያጠጣ
የማሩ ልጅ በከንቱ መቆም
ለካቶሊክ ልጅ መሆን
እንዲሁ እንደ ዋዛ
መለመንን ያበዛ
ፋስለደስ ተነስቶ ከሃገር ኣስወጣ
ምንኛ ጉድ መጣ
ጠበል የማያጠጣ
የማሩ ልጅ በከንቱ መቆም
ለካቶሊክ ልጅ መሆን
እንዲሁ እንደ ዋዛ
መለመንን ያበዛ
Re: A Positive Challenge to Abere
ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም!!
The Dictator's Handbook
How to Stand Up to a Dictator
The Dictator's Handbook
How to Stand Up to a Dictator
Re: A Positive Challenge to Abere
ተምረሃል እና ሳም ያለዉ ስህተት ኣለዉ ወይስ ከፕሮፌሰርህ ያነሰ አስተሳሰብ ኣለዉ? ቀላል ጥያቄ ነዉ። መመለስ ኣቃተህ ወይስ መመለስ ከበደህ?
Re: A Positive Challenge to Abere
ኮንሰፕት ብለሃል እና በይወትህ ስንት እኩዌዥኖችን ጽፈሃል? እኩዌዥኖች ኮንሰፕቶችን ኣምቀዉ የሚይዙ እንጂ እንደወሬ የሚለጠጡ ኣይዴሉም። ይህን ለማወቅ እነ ኒዉተን እና ኣይንስታይን ኣንስተህ መጠየቅ ዬለብህም።
ስለዚህ ስለኮንሰፕት ካነሳህ ስንት የማትስ ኮርሶችን ወስደሃል? ስንት የኦፕሬሽንስ ሪሰርች ወይም እንደስትሪያል እንጂነሪንግ ኮርሶችን ወስደያል?
የጠየኩህን ኣጭር ጥያቄ ብትመልስ በዚህ ላይ ግዜያችንን ማጥፋት ኣልፈልግም። ለረጅም ጊዜ ያሰላሰልኩት የተማሪዎች ንቅናቄ በዚህች ሳም ስላለዉ በጠየኩህ ኣጭር ጥያቄ ይገባደዳል ብዬ ኣስቤ ኣልነበረም። ያላመዛዘነ ሃገር በቀልን መናቅ፣ የባህር ማዶን ማድመቅ።