Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15434
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 09 Apr 2023, 15:07
አማራ 100% ተገዶ ነው ጦርነት የገባው --- ከጦርነት ውጭ ምንም ምንም የተሻለ አማራጭ በማጣቱ። በኢትዮጵያ የተፈቀደለት ብቸኛ መብት ሞት ስለ ሆነ እርሱ እየተሰዋ፤ጠላቶቹ የሞት ጽዋን እንድጠጡ የማድረግ መብትም አለው።