Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

የጉድ ሃገር !

Post by Educator » 08 Apr 2023, 01:38

የጉድ ሃገር !
Please wait, video is loading...

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የጉድ ሃገር !

Post by Educator » 08 Apr 2023, 01:47

የአማራ ህዝብ አለመደረጀት እና በአንድ አለመቆም ገና ብዙ ያስከፍላል።

ገና ሁሉንም ያስራሉ ምክንያቱም አሁን መጨረሻቸው ነው። የትዕቢታቸው ፅዋ ሞልቶአል!

የአማራ ህዝብ አለመደረጀት እና በአንድ አለመቆም ገና ብዙ ያስከፍላል።

እንደ ኢትዮጵያ የወረደ ደንቆሮ ስብስብ ዱርዬ መንግስት በምድር ላይ ይኖር ይሆን???

የበደ ውሻ ይማይለከፈው የለም መስኬ so we have to expect more than that honey

የትዕግስታችን የዝምታችን ሁኔታ ያመጣብን ውጤት ነው 👈 እያንዳንዱ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እና አማራ ትግሉን ይቀላቀል ጥሩ ጅማሮ እያታዬ ነው 💪💪

አገሪቱን ለወንጀለኞች ገነት ለንፁሃን ግን ሲኦል ለማድረግ ቆርጠው ከተነሱ የአእምሮ በሽተኞች ከዚህ የተለየ ምን ይጠበቃል?

አማራ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይህን ስርዓት ማስወገድ ካልቻለ መሣደዱ ፣ መፈናቀሉ፣መታሠሩ፣መዋረዱ መቸም አያባራም። ሥለዚህ እሰፈሩ ዘልቆ መንገድ ዘግቶ እየቀረሸ ያለዉ አነጋዊያንና እና ፈረሶቹ ላይ ክንዱን ማሳረፍ ግድ ይላል። ያኔ ብርቱ ክንዱን ሲያሣየዉ ቄሶች፣ሸኮች አላምኑኝ ይላል!

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የጉድ ሃገር !

Post by Educator » 08 Apr 2023, 02:44

የጨነቀው' ለታ "ማርከህ ታጠቅ!" ያለው፣

ሊያስፈታ ተነሳ የረጋ ሲመስለው።

እናም ሲበጥሰው ኢንተርኔት ገመዱን፣

"ሰው ባለው ነው" ብለው ዘጉለት መንገዱን። (ደረጀ ሀ)
Please wait, video is loading...

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የጉድ ሃገር !

Post by Educator » 08 Apr 2023, 02:49

የጨነቀው' ለታ "ማርከህ ታጠቅ!" ያለው፣

ሊያስፈታ ተነሳ የረጋ ሲመስለው።

እናም ሲበጥሰው ኢንተርኔት ገመዱን፣

"ሰው ባለው ነው" ብለው ዘጉለት መንገዱን። (ደረጀ ሀ)
Please wait, video is loading...
ጎንደር ምን አለ?
> እምቢቢቢቢኝ~ እምቢኝ አለ!
ወሎ ምን አለ?
> ወግድ፣ ወግድ ~ወግድ! ~ ወግድ አለ!
ሸዋ ምን አለ?
> ሂድልኝ፣ ሂድልኝ ~ ሂድልኝ አለ!
ጎጃም ምን አለ?
>ኦሯ ~ ክላልኝ፣ ክላልኝ ~ ክላልኝ አለ!

አማራ ይኼው ነው!
እምቢኝ፣ ወግድ፣ ሂድልኝ፣ ክላልኝ ~ ብሏል!

Post Reply