Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

መቆሚያ የሌለው ሽሽት እስከመቼ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!!

Post by Digital Weyane » 06 Apr 2023, 12:04

በቅርቡ ኡናት አገራችን ኢትዮጵያን ሊጎበኙ የመጡ የኤርትራ የጦር ጀነራሎች እና ከፍተኛ መኮንኖች ልዑካን ቡድን <<ከሕወሃት መሪዎች ጋር ትገናኛላችሁ ወይ?>> የሚል ጥያቄ ቀርቦላቸው ሲመልሱ፣
<<ወደ ሽሬ ስንመጣ ወደ ዓድዋ ይሸሻሉ። ወደ ዓድዋ ስንመጣ ወደ መቀሌ ይሸሻሉ። ወደ መቀሌ ስንመጣ ወደ ቆላ ተምቤን ይሸሻሉ። አሁን ደግሞ ወደ አዲስ አበባ ስንመጣ እግሬ አውጪኝ ብለው ወደ መቀሌ ሸሹ።>>

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! :cry: :cry: :cry: :cry: