Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by Abere » 02 Apr 2023, 11:42

ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት - ከልደት ወደ ሞት)-- ህዝባዊ አብዮት < በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም!> ድፍን አማራ ህዝብ።

The divisive foreign hired mercenary leader Abiy Ahmed leadership is in total paralysis and is soon to k!ss goodbye. He exposed his true self and his leadership hit a dead-end road limiting itself in Addis Ababa. Now, Addis Ababa is improvised to be the ዴዴቢት cave of him.

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by Abere » 02 Apr 2023, 11:59

It is almost over. Having lost the will and support of the populous region of the country is a solid red light stopping any leader. No force or coercion will lead this population into submission. If Abiy Ahmed were wise, he would resign just like Hailemariam Dessalegn ask amnesty in return for his decision. He really had too much blood on his hand and the more he does it, I do not know in what planet he will have peaceful life. He badly scre.wed his luck

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by DefendTheTruth » 02 Apr 2023, 13:15

Abere wrote:
02 Apr 2023, 11:59
... If Abiy Ahmed were wise, he would resign just like Hailemariam Dessalegn ask amnesty in return for his decision.
Why keep repeating yourself? You have raised that question already in the country's highest level organ, the National Parliament, and you were told the answer, which deemed might come closer to the level of the questioner's grasping power.

እንደ ሞኝ ያንኑን ጥያቄ አትመላልስብን እዚህ ላይ።
ሞኝ!

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by Assegid S. » 02 Apr 2023, 13:26

Abere wrote:
02 Apr 2023, 11:42
< በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም!>
ትላንትና ጠቅላይ ሚንስትሩ ጎንደር የፋሲለደስን ቤተመንግስት ሲጎበኙ … የተሰማኝ ስሜት እጅግ አስገርሞኛል። በህይወቴ … ኣንድ ኢትዮጵያዊ የሆነ የሀገር መሪ … ከትግራይም ይምጣ ከደቡብ … አሳኢይታም ሄዶ ልመልከተው ጅጅጋ … የውጭ ሀገር ዜጋ መስሎ ተሰምቶኝ አያውቅም ነበር። ትላንትና ግን ጠቅላይ ሚንስትሩን … የትግራይን እስረኞች እንደ ባሪያ ፈንግለው “በብር ለውጠናቸዋል” ካሉት የማህበራዊ አገልግሎት አማካሪያቸው ጋር ጎንደር ውስጥ ስመለከታቸው … ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ የሆነ ግለሰብ ከሌላ የኣለም ክፍል የመጣ ባለሥልጣን መስሎ ተሰማኝ

ይህ ብቻም አይደለም … በኣጥንትና ሥጋ የቆመ የሰው ገላ ብቻ ሳይሆን በእንጨት እና ቆርቆሮ የተገነባ የሰባት ቤተሰብ መጠለያ እያፈረሱ … በተለመደው ስብከታቸው ከንቱ ውዳሴን ለመግዛት … “በመደመር ትውልድ የመፅሐፍ ሽያጭ ቀድሞ የፈረሰውን ለመገንባት ወስኛለሁ” ሲሉ ብሰማ … ቀኑን አስታውሼ … ኣንድ ከባህር ማዶ የመጣ ፈረንጅ April the fool የሚቀልድብኝ መሰለኝ።

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by Abere » 02 Apr 2023, 16:00

እጅግ ድንቅ አድርገህ ነው የገለጽከው። እኔ በበኩሌ በቅርብ ጊዜ በታሪክ ውስጥ አንብቤ ከማውቀው ከእምዬ ምኒልክ በኋላ ስልጣን ሲወጣ ህዝብ ይሁን! ብሎ የደገፈው መሪ እንድሁ ህዝብ አክ ትፍ! ብሎ የተፋው መሪ አብይ አህመድ ብቻ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ስልጡን ነው በዘር ሳይሆን በባህርይ እና ስነ-ምግባር ነው ሰውን የሚለካው። ለዚህ ማስረጃ የአማራ ህዝብ አብይ አህመድ ኦሮሞ ስለሆነ ድጋፉን አልነፈገውም ነበር ። እርሱ ግን ወርዶ ወርዶ ጎሳ ውስጥ ተወሸቀ። በመጨረሻ በህዝብ ተተፋ።
Assegid S. wrote:
02 Apr 2023, 13:26
Abere wrote:
02 Apr 2023, 11:42
< በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም!>
ትላንትና ጠቅላይ ሚንስትሩ ጎንደር የፋሲለደስን ቤተመንግስት ሲጎበኙ … የተሰማኝ ስሜት እጅግ አስገርሞኛል። በህይወቴ … ኣንድ ኢትዮጵያዊ የሆነ የሀገር መሪ … ከትግራይም ይምጣ ከደቡብ … አሳኢይታም ሄዶ ልመልከተው ጅጅጋ … የውጭ ሀገር ዜጋ መስሎ ተሰምቶኝ አያውቅም ነበር። ትላንትና ግን ጠቅላይ ሚንስትሩን … የትግራይን እስረኞች እንደ ባሪያ ፈንግለው “በብር ለውጠናቸዋል” ካሉት የማህበራዊ አገልግሎት አማካሪያቸው ጋር ጎንደር ውስጥ ስመለከታቸው … ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ የሆነ ግለሰብ ከሌላ የኣለም ክፍል የመጣ ባለሥልጣን መስሎ ተሰማኝ

ይህ ብቻም አይደለም … በኣጥንትና ሥጋ የቆመ የሰው ገላ ብቻ ሳይሆን በእንጨት እና ቆርቆሮ የተገነባ የሰባት ቤተሰብ መጠለያ እያፈረሱ … በተለመደው ስብከታቸው ከንቱ ውዳሴን ለመግዛት … “በመደመር ትውልድ የመፅሐፍ ሽያጭ ቀድሞ የፈረሰውን ለመገንባት ወስኛለሁ” ሲሉ ብሰማ … ቀኑን አስታውሼ … ኣንድ ከባህር ማዶ የመጣ ፈረንጅ April the fool የሚቀልድብኝ መሰለኝ።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by sarcasm » 02 Apr 2023, 20:43

Please wait, video is loading...

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by Assegid S. » 03 Apr 2023, 16:52

Abere: thank you indeed for the comment. What you have said is TRUE. The PM is just like "the rolling stone that gathers no moss."

Sarcasm: አንተም "የኣብይን ዕድሜ ያርዝመው" ለማለት በመብቃትህ ደስተኛ ነኝ 8) በመጀመሪያ ላይ ተናጋሪውን ግለሰብ ስመለከት Comedian ደረጄ መስለውኝ ነበር።

Stay safe Brothers, n wish you a nice weekdays.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by sarcasm » 03 Apr 2023, 19:55

Assegid S. wrote:
03 Apr 2023, 16:52

Sarcasm: አንተም "የኣብይን ዕድሜ ያርዝመው" ለማለት በመብቃትህ ደስተኛ ነኝ 8) በመጀመሪያ ላይ ተናጋሪውን ግለሰብ ስመለከት Comedian ደረጄ መስለውኝ ነበር።

Stay safe Brothers, n wish you a nice weekdays.
ኧረ በፍጹም! I shared the link just to show the ridiculousness of those who are saying Abiy this Abiy that when they were supporting him for the past 5 years. Their real issue with Abiy is that he agreed to resolve Tigray War peacefully. Trust me, if he says he's given up on peaceful resolution and he will start bombarding Tigray, all those who are opposing him today will again say ሺ ዓመት ንገስ!

መልካም ሳምንት

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by Assegid S. » 04 Apr 2023, 09:52

sarcasm wrote:
03 Apr 2023, 19:55

ኧረ በፍጹም! I shared the link just to show the ridiculousness of those who are saying Abiy this Abiy that when they were supporting him for the past 5 years. Their real issue with Abiy is that he agreed to resolve Tigray War peacefully. Trust me, if he says he's given up on peaceful resolution and he will start bombarding Tigray, all those who are opposing him today will again say ሺ ዓመት ንገስ!

መልካም ሳምንት
Hello Sarcasm; I know that, I was just ribbing you : -)

Honestly, what you said that ppl's "real issue with Abiy is that he agreed to resolve Tigray War peacefully" should be rephrased as ... he agreed to resolve Tigray War by sacrificing Amharas and Afars particularly. Otherwise; most people have no issue with ordinary Tigray civilians. We supported the war not for HATING Tigray people but those evils HATCHING in Tigray. It is not the chant or charm of the PM that attracted us to war but the harm of TPLF. Hence, as long as TPLF is the target, people will continue to rally behind whether it is Abiy, you, or me 8)

Stay safe Dear Brother.

Right
Member
Posts: 4815
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ዐብይ አህመድ ፈተና ቅርቃር ውስጥ ገብቷል - ፀሐይ እያቆለቆለችበት ነው። ጊዜ ለኩሉ ( ከአልጋ ወደ መሬት) በቃ! አንተ መሪያችን አይደለህም! ድፍን አማራ ህዝብ።

Post by Right » 04 Apr 2023, 10:16

he agreed to resolve Tigray War by sacrificing Amharas and Afars particularly
Right on. They (PP&TPLF) would have resolved it peacefully before sacrificing a million people and billions in damages. Peaceful resolution? It is a power struggle delayed until the next war.

In all this, one million souls have perished. These are human beings slaughtered in the midst of a power struggle. These young people would have been plumbers, teachers, technicians, engineers etc if they have been properly trained. Just like the children of Sarcasm, genera Tsadikan and Megbe.

Who will be accountable for the murder of one million people, 3 million displaced and billions in damage?

PP& TPLF.

Ethiopians, smarten up. Open your eyes and ditch identity politics. Get rid off the 2 and hold them accountable.

Post Reply