Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fiyameta
- Senior Member+
- Posts: 21703
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 03 Apr 2023, 17:30
ኋላ ቀር የጫካ አስተሳሰብ ያላቸው ወያኔዎች በኢትዮጵያ ላይ ያደረሱት የእውቀት ድርቀት ጉዳቱ በጣም ከፍተኛ ነው።
-
Fiyameta
- Senior Member+
- Posts: 21703
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 04 Apr 2023, 21:21
በትግራይ ክልል በስፋት የተንሰራፋው ማጅራት መቺነት የክልሉ ነዋሪዎች "ሃንጊ" ይሉታል። ቃሉ Hang ከሚለው የእንግሊዘኛ ቃል የተወሰደ ነው።
