የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!
አረሜይክ እንዳለ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነው! ልብ በሉ እነዚህን ቃላት ነው ክርስቶስ የተናገረው ! ያስገርማል !!!
Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!
The problem is we hate and kill each other while they are appreciating to each other!
Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!
በዚህ ካመንክ ለላፈው 50 አመት በኢትዮጵያ ላይ ስላመጣሃው መከራና ውድመት ይቅርታ ጠይቀህ ጀምር ! አንተ ነህኮ የ70 አመት መነኩሴ ሬፕ ያደረክ!
Last edited by Horus on 25 Mar 2023, 01:34, edited 1 time in total.
Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!
Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!
Extremist Hours ,
Stop finger pointing !
You need to learn to enjoy & live under the concept of "Unity in Diversity" . The problem of ርስት፥ አስመላሽ Amhara extremists is that they do not want to appreciate diversity but want every body to think & act same .

አክሱም ቅዘናም - ዕርስት አስመላሽን ያመጣው የተንጋደደውና የበሰበሰው የትህነግ የክልል ስርዐት እኮ ነው። ህዝቦች ተከባብረው በፈለጉት ቦታ በሰላም ተዘዋውረውና ተከባብረው እንዳይኖሩ እናንተ መጥታችሁ በመካከላቸው አጥር ሰራችሁ። አሁን ታዲያ ያንን የተረገመ ጣትህን መልሰህ አማራ ላይ ትቀስራለህ። ክፉ!
Re: የአረሜይክ እብራይስጥና ግዕዝ ቃላት!
Ascari Agame ክፉ!
ሰይጣን፥ ስራህ፥ ምንድነው፥ ሲባል፥ጥልቅ፥ እያልኩ፥ ጠብ፥ መዝራት፥ አለ፥ ይባላል!
ሰይጣን፥ ስራህ፥ ምንድነው፥ ሲባል፥ጥልቅ፥ እያልኩ፥ ጠብ፥ መዝራት፥ አለ፥ ይባላል!