Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የሰሜን ዕዝ ሲመታም ሆኖ፣ በሁለተኛው ዙር ሰራዊቱ ከትግራይ ሲወጣ የተመታው በእነ ሬድዋን መረጃ ነው።

Post by TGAA » 24 Mar 2023, 13:38

ከፈረሱ አፍ!

በቀደም ሬድዋን ሁሴን ለትህነግ መረጃ እየሰጠ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን እንዴት እንዳስመታው ፅፌ ነበር። ትናንት Asfaw Abreha ከፈረሱ አፍ መረጃውን ይዞት መጣ። የትህነግ ታጣቂ አመራር የሆነው ገ/እግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) እንዲህ አለ፦

“ዓቢይና ኢሳያስ እኛን ለማጥቃት ስምምነት ሲያደርጉ በቦታው የነበረ ሰው ደውሎ ነገረኝ። እነሱ ጥቅምት 28 ጥቃት ሊከፍቱብን እንደሆነ መረጃ ደረሰን። መረጃው እንደደረሰን ተሰብስበን መከርን። ቢያንስ ባካባቢያችን ያሉትን የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እንቀንሳቸው ብለን ወሰንን። እናም ቀነስናቸው!
በወቅቱ አቢይና ኢሳያስ እኛን ለመምታት ሲመክሩ በቦታው ተገኝቶ የነበረውና መረጃውን አሾልኮ የሰጠን ባለስልጣን ምናልባት ወደፊት በሚዲያ ቀርቦ ይመሰክር ይሆናል።”

መሰል መረጃዎችን ያደርስ የነበረው ሬድዋን ስለመሆኑ ቀደም ብሎ መረጃዎች ወጥተዋል። እኔ በበኩሌ በደረሰኝ መረጃ መሰረት ከወራት በፊት ፍትሕ መፅሔት ላይ ሰራዊቱን ከትግራይ ሲወጣ (ሁለተኛው ዙር ጥቃት) ያስመቱት ከ”መንግስት” የወጡ መረጃዎች እንደሆኑ ፅፌያለሁ። ሬድዋን ይህን ስለማድረጉ የሚያውቁ አካላት አሉ።

የሰሜን ዕዝ ሲመታም ሆኖ፣ በሁለተኛው ዙር ሰራዊቱ ከትግራይ ሲወጣ የተመታው በእነ ሬድዋን መረጃ ነው። ትህነግ አሸንፎ አዲስ አበባ ገብቶ ቢሆን የመጀመርያ ጉምቱ ባለስልጣን ይሆን የነበረው ሬድዋን ነበር። ምን አልባትም ሊላይ ኃይለማርያም በደርግ ዘመን አዲስ አበባ ሆኖ ይሰራው የነበረው ከተናገረበት እጅግ ከፍ ባለ መንገድ ሬድዋን የውስጥ አርበኝነቱን ይገልፅ ነበር። ዶክመንተሪ፣ ፊልም ይሰራለት ነበር።

የዛ ሁሉ ሰራዊት ደም የዚህ ሰውዬ እጅ ላይ አለ። በሰሜን ዕዝም ሆነ ከዛ በኋላ ለተገደሉት የሰራዊት አባላት አንድ ቀን ይጠየቅበታል።

ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት እየደገፈው ያለ፣ ሰሞኑንም ለትህነግ በሚጠቅም መልኩ ፕሮፖጋንዳ እየሰራ የሚገኘው የለፋሁለት የስራዬ ውጤት ነው ብሎ ስለሚያምን ነው። ደቡብ አፍሪካና ኬንያ ላይ ከጌታቸው ረዳና ከስዬ አብርሃ ወንድም ጋር ምን ሲሰራ እንደነበር ይታወቃል።

የመጀመርያው ፎቶ የመንግስት ባለስልጣን መረጃ ሲሰጠን ነበር ያለው የትህነግ አመራር ነው። ሁለተኛው አዲስ አበባ ቁጭ ብሎ፣ አስመራ በተላከ ጊዜም የነበረውን መረጃ ይዞ ለትህነግ መረጃ ሲሰጥ የነበረው ሬድዋን ነው። ባለፈው እንደፃፍኩት ሬድዋን ወደ አስመራ አምባሳደር ሆኖ ሲላክ ኤርትራ የትህነግ ሰላይ መሆኑን አውቃ እውቅና ሳትሰጠው ተመልሷል።

Bereket's dog, redwan, laughed off, on the blood ofEthiopian National Defence forces , infront of rubber stamp parliament, because he is the one who passed off the dagger 🗡 to let our Heros slaughtered in their sleep. Eritreans smelled this rotten weyanne slave kept him ten feet away,Abiy put him under his armpit..now he felt confidence enough to daily insult Amharas to please his old bosses. He will pay sooner or later .. the innocent Ethiopian heros will not remain insulted as long as there is a breathing single Ethiopian brothers walk on the face the earth.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የሰሜን ዕዝ ሲመታም ሆኖ፣ በሁለተኛው ዙር ሰራዊቱ ከትግራይ ሲወጣ የተመታው በእነ ሬድዋን መረጃ ነው።

Post by sarcasm » 24 Mar 2023, 22:01

አብይና ኢሳያስ ጥቅምት 28 ትግራይ ላይ ጥቃት ለመክፈት አቅደው ሳለ ሬድዋን መረጃውን ለወያኔዎች ስላቀበላቸው ጥቅምት 24 ላይ ተቀደምን እያልክ ነው ያለኸው። እንድዛ የሚል መረጃ ነበር እንዴ ወይም መረጃውን ለወያኔ ያቀበለው ሬድዋን ነው ወይስ ጄ/ል አበባው የሚለውን ለግዜው እንተወውና፤ at the same time, ወያኔ ሰሜን እዝ ባያጠቃ ኖሮ ጦርነት ኣይኖርም ነበር ደግሞ ብለህ ታምናለህ። How can you believe two mutually exclusive or disjoint events can both occur at the same time? That is illogical. How do you do it? I guess you are in a league of your own!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሰሜን ዕዝ ሲመታም ሆኖ፣ በሁለተኛው ዙር ሰራዊቱ ከትግራይ ሲወጣ የተመታው በእነ ሬድዋን መረጃ ነው።

Post by TGAA » 24 Mar 2023, 23:07

If Abiy was conspiring with Issayas to attack Tigrayans Ethiopians while redwan looked on then leaked the conspiracy to weyannes , and Now Abiy trusted redwan enough to lead the negotiation with weyanne ,it is obvious that the first didn't happen for the latter to take place,regardless what the informer has said. We do know Eritreans knew with kind of snake they were dealing with..and sent him back packing. Abiy has trusted this backstabber enough to do the peace negotiation in obscurity, and weyannes got their reliable inside man. Though he came naked by saying what he has been saying, we knew why Abiy replaced Gedu by redwan .we know redwan didn't bring peace to weyannes or Ethipians but more death and destruction.no peace either to his first love weyannes or the rest of us. Wait and how things will unfold..and unfold it will..

justo
Member
Posts: 3226
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: የሰሜን ዕዝ ሲመታም ሆኖ፣ በሁለተኛው ዙር ሰራዊቱ ከትግራይ ሲወጣ የተመታው በእነ ሬድዋን መረጃ ነው።

Post by justo » 25 Mar 2023, 11:35

TGAA wrote:
24 Mar 2023, 13:38
ከፈረሱ አፍ!

በቀደም ሬድዋን ሁሴን ለትህነግ መረጃ እየሰጠ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን እንዴት እንዳስመታው ፅፌ ነበር። ትናንት Asfaw Abreha ከፈረሱ አፍ መረጃውን ይዞት መጣ። የትህነግ ታጣቂ አመራር የሆነው ገ/እግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) እንዲህ አለ፦

“ዓቢይና ኢሳያስ እኛን ለማጥቃት ስምምነት ሲያደርጉ በቦታው የነበረ ሰው ደውሎ ነገረኝ። እነሱ ጥቅምት 28 ጥቃት ሊከፍቱብን እንደሆነ መረጃ ደረሰን። መረጃው እንደደረሰን ተሰብስበን መከርን። ቢያንስ ባካባቢያችን ያሉትን የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እንቀንሳቸው ብለን ወሰንን። እናም ቀነስናቸው!
በወቅቱ አቢይና ኢሳያስ እኛን ለመምታት ሲመክሩ በቦታው ተገኝቶ የነበረውና መረጃውን አሾልኮ የሰጠን ባለስልጣን ምናልባት ወደፊት በሚዲያ ቀርቦ ይመሰክር ይሆናል።”
እናንተ ምን ኣይነት ደደቦች ናቹ። ብልጣ ብልጥነት መቸም ትልቅ ኣገር ኣያደርግ

Woyane is trying to cover its behind with this fairy tale, trying to justify its attack on the army garrison as a legitimate preemptive strike because Abiy were out to get them, as TGAA confirms after ወዲ አንጥሩ whispered to him.

ኣንተ ደደብ ደግሞ ኣንድን ሰዉ ለማጥቃት cover ትሰጣቸዋለህ. Can't you see that you 're biting your tail to spite your neck.

Post Reply