መቸ ነው? ዛሬ ነው? ነገ ነው?
ዐባይ ትግራይን የማዬው።
አንድ የተዘነጋው ሃቅ ግን 27 አመት የታገለ አማራ ሌላ 50 አመት እና ከዚያ በላ ህዝብ እርስቱን ለማስጠበቅ ክተት፤መክት፤ አንክት እንደሚል ለማወቅ የሚችል ማሰብ ህሌና ማጣታቸው ነው። በግልሙትና የሚገኝ ነገር - ጋለሞታዋ ትደፈራለች እንጅ።
Let me ask you a hypothetical question. If Shemlis Abdisa declare Oromoia’s independence tomorrow, and Abiye Ahmed recognizes the new country and writes a letter to the UN to do the same, what you gonna do?አንድ የተዘነጋው ሃቅ ግን 27 አመት የታገለ አማራ ሌላ 50 አመት እና ከዚያ በላ ህዝብ እርስቱን ለማስጠበቅ ክተት፤መክት፤ አንክት እንደሚል ለማወቅ
Right wrote: ↑24 Mar 2023, 11:18Let me ask you a hypothetical question. If Shemlis Abdisa declare Oromoia’s independence tomorrow, and Abiye Ahmed recognizes the new country and writes a letter to the UN to do the same, what you gonna do?አንድ የተዘነጋው ሃቅ ግን 27 አመት የታገለ አማራ ሌላ 50 አመት እና ከዚያ በላ ህዝብ እርስቱን ለማስጠበቅ ክተት፤መክት፤ አንክት እንደሚል ለማወቅ
There is a precedence, the TPLF did it before for Eritrea.
You know where I am going. Follow the US state department analysis and you will get a clear picture of the new political map of Ethiopia.
Abiye has agreed to illegally incorporate WELKAYIT AND RAYA to W Tigray. In other words a new confederate Ethiopia is in the works. If Herman Cohen can do it as he did in 1991, so is Blinken in 2023/24. A divided society allows its enemies to manipulate.
My people don’t count Eritrea as an ally of Amaharas. They are not. If they are given what they want they will work with PP&TPLF.
Bottom line, organize underground politically and militarily.
Otherwise protest alone on the streets and internet will not buy you freedom,
Yes, the Amaharas made it clear WKYT & RAYA as a non-negotiable and red line. Brothers, you have to get organized or else you will be slaughtered.
Abere wrote: ↑24 Mar 2023, 10:00እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!![]()
መቸ ነው? ዛሬ ነው? ነገ ነው?
ዐባይ ትግራይን የማዬው።![]()
ውሃ በላት ወይስ ቮድካ
አንድ የተዘነጋው ሃቅ ግን 27 አመት የታገለ አማራ ሌላ 50 አመት እና ከዚያ በላ ህዝብ እርስቱን ለማስጠበቅ ክተት፤መክት፤ አንክት እንደሚል ለማወቅ የሚችል ማሰብ ህሌና ማጣታቸው ነው። በግልሙትና የሚገኝ ነገር - ጋለሞታዋ ትደፈራለች እንጅ።
Sam Ebalalehu wrote: ↑24 Mar 2023, 11:43ወልቃይት እና ራያ ለትግራይ ተሰጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ይኖራል ብለው የሚያስቡ የ ህወሓት ካድሬዎች ብቻ ናቸው። የዛሪው የ አማራው ብሄርተኝነት ስሜት ከ አራት አመት በፊት እንኮን በጣም የተለየ ነው። Blinken የ ኢትዮጵያን ካርታ ይነድፋል ብለው የሚያስቡ የህወሓት ካድሬዎች ከምኞት አለም ወደ እውነታ አለም መመለስ አለባቸው።
That is the intention of the US and Egypt. A destabilized and dysfunctional Ethiopia.
ወልቃይት እና ራያ ለትግራይ ተሰጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ይኖራል ብለው የሚያስቡ የ ህወሓት ካድሬዎች ብቻ ናቸው።
Za-Ilmaknun wrote: ↑24 Mar 2023, 12:36Sam Ebalalehu wrote: ↑24 Mar 2023, 11:43ወልቃይት እና ራያ ለትግራይ ተሰጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ይኖራል ብለው የሚያስቡ የ ህወሓት ካድሬዎች ብቻ ናቸው። የዛሪው የ አማራው ብሄርተኝነት ስሜት ከ አራት አመት በፊት እንኮን በጣም የተለየ ነው። Blinken የ ኢትዮጵያን ካርታ ይነድፋል ብለው የሚያስቡ የህወሓት ካድሬዎች ከምኞት አለም ወደ እውነታ አለም መመለስ አለባቸው።