"አካባቢው የጤፍ ምርት በበቂ ሁኔታ ቢኖርም ፣ የመንገዶች ዝግ መሆንና ምርቱን የማሳለፍ ችግር አለ ፡፡ በሚቀጥሉት ቀናትም ለከተማው በቂ የጤፍ ምርት ለማቅረብ በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬና ባህር ዳር ዙሪያ ግዥ ለመፈጸም እንደሚያቀኑ ገልጸዋል፡፡ "
https://www.ethiopianreporter.com/117065/
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40