Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Abiy Ahmed not only slapped Tigres 3 times, but 4 times now appointing their own killer.

Post by Abere » 23 Mar 2023, 11:48

Abiy Ahmed not only slapped Tigres 3 times, but 4 times now appointing their own killer.አብይ አህመድ ያሸነፋቸውን መልሶ መሾም ቀላል ነው ምክንያቱም አለንጋውን ስለቀመሱ እሽ አቤት ወደዬት ብለው ይታዘዛሉ። ለትግራይ ህዝብ ደግሞ ይኸ የሚጠዘጥዝ ቁስል ነው ጦርነት ገጥመው እንድሸነፉ ባደረጋቸው እንድገዙ እንድረገጡ መሆናቸው። ወያኔ ጥንት ድፍን ኢትዮጵያን ነበር ይረግጥ የነበረው አሁን ሁሉም ከወያኔ ነጻ ወጥቷል ትግራይ ግን በወያኔ ገና ይረገጣል። 1 ሚልዮን ነፍስ አልቆ እንኳን የተሻለ መምረጥ አልቻለችም ትግራይ። አብይ ንቀት ብቻ ሳይሆን ምራቁን ነው በትግራይ ላይ ጢቅ ብሎ የተፋበት። ያሳዝናል።