Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 21 Mar 2023, 14:08
በመቀሌ አካል ጉዳተኛ ወታደሮች ከካምፕ ወጥተው በሕወሓት ላይ ተቃውሞ አሰምተዋል
ይህ ሕወሓት በሚያስተዳድረው ትግራይ ክልል ያልተለመደ ነው
Last edited by
Digital Weyane on 22 Mar 2023, 23:26, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 21 Mar 2023, 14:30
በመቀሌ በተደረገው ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተሰሙ ሞፈክሮች፣
<<ሕወሓት ባንዳ ነው!!>>
<<የሕወሓት መሪዎች ለሆዳቸው ያደሩ ሌቦች ናቸው!!>>
<<ጁንታ ዳያስፖራው እኛን አይወክለንም!!>>

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15436
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 21 Mar 2023, 14:49
ይህን ያህል ወጣት ከዚህ ግባ ለማይባል አላማ ለአካል ጉዳተኝነት መዳረጉ ያሳዝናል። መስዋዕትነት የከፈሉበት አላማ ደግሞ እፍኝ የሚሞሉ ወያኔዎችን ነፍስ ለማዳን መሆኑ ሲታይ የዘመናችን ቂል ቂል ህዝብ ያስባላቸዋል። ሌላ ይህ የአካል ጉዳተኛ ህዝብ የኢትዮጵያ ተጨማሪ ፈተና ነው - እነኝህ በስህተት ወያኔ ሁነው ኢትዮጵያዊያንን የገደሉ፥ ያቆሰሉ፥የዘረፉ በቀጣዩም የኢትዮጵያ ፈተና ሁነው ይቀጥላሉ። የተሰለፉበትን አላማ ቆም ብለው ሲያስቡ ግን አንድ ወቅት ይጸጸቱ ይሆናል። እነርሱ አሁንም ኢትዮጵያዊ ሁነው አይደለም የሚጮኹት አሁንም የጅብ ሰንደቅ አላማ ተሸክመው ነው የሚዞሩት። በቀጣዩ ጦነት ቢቀሰቀስ ይመለመላሉ የዘምታሉ። የትግራይ ህዝብ ከዚህ ከወያኔ አስተሳሰብ ነጻ ካልወጣ እና ጎጠኝነት ካልተወ ፈተናው ገና ይቀጥላል።
-
Fiyameta
- Senior Member+
- Posts: 21703
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 21 Mar 2023, 15:25
TPLF's 4th mercenary war will be fought with sticks and stones in their own Kilil and against their own war-disabled people. -- (Albert Einstein)

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15436
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 21 Mar 2023, 16:00
እሊት(elite) ነኝ የሚለው የትግራይ ዲያስፓራ ያልተማረውን፤ መሃይሙን፤ገበሬውን የትግራይ ህዝብ ለዚህ አስከፊ ዘላቂ አካለ ጎደሎነት አበቃው። እጅግ ያሳዝናል። ወንጀለኛ ዲያስፓራ ነው።
ሌላው የሚያሳዝነው እነኝህ ወጣቶች አካላቸውን ያጡት የእናት አገር ኢትዮጵያን ሉአላዊ የገዛት አንድነት ከባዕድ ወራሪ አገር ላማዳን ሳይሆን ወንድማቸው እና እህታቸው የሆኑትን ኢትዮጵያዊያንን በመውረር፤በመግደል እና በመድፈር መሆኑን ሲያስቡት የበለጠ አሳዛኝ ያደርገዋል። ሞራል የሚሰብር እንጅ ልብ የሚሞላ አይደለም።
በጦርነቱ ጊዜ እንደተደመጠው በርካታ ለሞት እና አካለ ጉዳት የሚዳረጉ ከአድዋ እና አክሱም ሳይሆን የእንደርታ ተወላጆች፤ ኩናማ እና ኢሮብ ናቸው። ይህ ጉዳት የደረሰው ከእነዚህ የትግራይ ክፍል እንደሚሆን መገመት ስህተት ላይሆን ይችላል። This is the sad aspect of war. Will Tigray again open war against Amhara or its other neighbors? That will be utter madness and stupidity. Only peace makes everyone a winner. Stop madness this land is mine cr@p stuff, ሰው መሬትን እየጣለ ይሄዳል እንጅ መሬት ሰውን ጥሎ አይሄድም።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 21 Mar 2023, 18:36
መሻኪን ወገናተይ ገሊአቶም ብሙርኩስ ገሊአቶም ብውልቼር አውቲ ሰልፊ ተገንዮም አንፃር ባንዳ ሕወሓት መሪር ተቓውሞኦም የስሚዖም።
-
quindibu
- Member
- Posts: 3279
- Joined: 31 Dec 2010, 13:17
Post
by quindibu » 21 Mar 2023, 20:51
እኔ የምለው፥ በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ አባል የነበረች ምርኮኛን ልደት (Birthday) መቀሌ ላይ 'በተራራ አንቀጥቃጩ' ትውልድ ሲከበርላት የሚያሳይ ምስሎች ኤደን ጀባ ብላን ነበር፥፥ ታዲያ እንዲያ ለምርኮኛ የሚሳሳ ልብ ያለው ሕዝብ፤ ቁራሽ ዳቦ ለነዚህ አካል ጉዳተኞች እንዴት አጡላቸው ብዬ አሰብኩ፤፤ ጨካኝ ልብም እንደሌላቸው አውቃለሁኝ፤፤ ምናልባት እነዚህም የልደት በዓላቸው በቶርታ እንዲከበርላቸው እየጠየቁ ይሆን? እውነታውን ከኤዱ እስክሰማ በትዕግስት መጠበቅን መረጥኩኝ ፥፥ 
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 21 Mar 2023, 21:12
በኃይል ተገደው ወደ ውክልናው ጦርነት የገቡና አካላቸው የጎደለ አፍላ የትግራይ ወጣቶችን ድምፅ ለመሆን እና ጩኸታቸውን ለማስተጋባት በውጭ አገር ታላቅ የተጋሩ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ያስፈልገናል። ባንዳነት ይቁም! ለፍርፋሪ አድረው፣ ለነጭ ባንዳነት ተገዝተው ያደሩ የወያኔ መሪዎቻችን ህግ ፊት ይቅረቡ!!
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 21 Mar 2023, 22:03
quindibu wrote: ↑21 Mar 2023, 20:51
እኔ የምለው፥ በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ አባል የነበረች ምርኮኛን ልደት (Birthday) መቀሌ ላይ 'በተራራ አንቀጥቃጩ' ትውልድ ሲከበርላት የሚያሳይ ምስሎች ኤደን ጀባ ብላን ነበር፥፥ ታዲያ እንዲያ ለምርኮኛ የሚሳሳ ልብ ያለው ሕዝብ፤ ቁራሽ ዳቦ ለነዚህ አካል ጉዳተኞች እንዴት አጡላቸው ብዬ አሰብኩ፤፤ ጨካኝ ልብም እንደሌላቸው አውቃለሁኝ፤፤ ምናልባት እነዚህም የልደት በዓላቸው በቶርታ እንዲከበርላቸው እየጠየቁ ይሆን? እውነታውን ከኤዱ እስክሰማ በትዕግስት መጠበቅን መረጥኩኝ ፥፥
You are absolutely right…i was thinking about that also.
Agames are extreme extroverts
-
Jirta
- Member
- Posts: 1505
- Joined: 30 Sep 2018, 07:07
Post
by Jirta » 22 Mar 2023, 00:04
ያስጨረሳቸውን ሰንደቃላማ ግን አልጣሉም::
ታላቂቷ ትግራይ ቲኒሽ አደረገቻቸው::
ያሁሉ ፉከራ ውጤቱን አዩት:: አሁንም ትእቢት አልበረደም::
ወያኔ እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው እያሉ መቃወም ማን ይደርስልሃል::
አሁንም አፈሙዙን እስካላዞራችሁ በዚህ አይቆምም በቅርቡ ታልቃላችሁ::
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 22 Mar 2023, 12:04
ፍትህ በሕወሓት ተገደው ዎደ ውክልና ጦርነቱ ገብተው አካላቸው ለጎደለ 75,000 ሺ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች!