Please wait, video is loading...
Re: Must Watch : Proud of this intellectual : ኦሮሚያ የምሁራን መፍለቂያ ነች ስንል በምክንያት ነው
according to them prophet muhammed is also oromo
hulum kegna kegna kegnatttiiiii.
Re: Must Watch : Proud of this intellectual : ኦሮሚያ የምሁራን መፍለቂያ ነች ስንል በምክንያት ነው
ጆ ባይደን እኮ ኦሮሞ ነው :: የድሮ መጠሪያ ስሙ ጆቴ ባይሳ ነበር
Re: Must Watch : Proud of this intellectual : ኦሮሚያ የምሁራን መፍለቂያ ነች ስንል በምክንያት ነው
ውሸት ሳይሆን ይህ የሚባለው ዕብደት ነው። ሽሬ ማለት ስሬ ነው ይልሃል። ከዚያ ደግሞ ስሬ የአንድ ኦሮሞ ጎሳ ስም ነው ይለናል። በኦሮምኛ ስሬ ማለት ውሻ ማለት ይመስለኛል ቃሉ። እንደት ውሻ የጎሳ ስም መጠርያ ሊሆን ይችላል።
መቸስ የመጀመርያ ኦሮሞ ጾታ የለውም ብሎናል እኮ ህዝቅዔል ጋቢሳ።
መቸስ የመጀመርያ ኦሮሞ ጾታ የለውም ብሎናል እኮ ህዝቅዔል ጋቢሳ።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40