
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: አሁን በእኚህ ምስኪን አባት ይጨከናል!
ጌታቸው ረዳ ስልጣኑን ተጠቅሞ ከደፂ ሚስቱን ያስመልሳል ወይ?


Re: አሁን በእኚህ ምስኪን አባት ይጨከናል!
የጌታቸው ረዳ መጀመርያ ፍቅረኛ ማስመለስ ኮሚቴ ወድያውኑ መቋቋም ኣለበት።

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: አሁን በእኚህ ምስኪን አባት ይጨከናል!
አቦ ጌችዬን ይባርክልን፥፥ ሰብዕናዋ ፥ ሕልሟ ፥ የቁም ቅዠቷ ፥ በተለይ ደግሞ የወንድነት ጥጓ ፥ በቃ ሁሉ ነገሯ ምላሷ ላይ ነው ያለው፥፥ ፖለቲካውም የመሸታ ቤት ፌዝና ቧልት እየመሰላት፥ ጠላቶቼ የምትላቸውን ማይክሮፎን ባስያዟት ቁጥር ስታሽሟጥጥና ስትዘልፍ ከርማ፥ የመቶ ሺዎች ትግራዮችን ሕይወት እንዲሁ አስቀርጥፋ ፥ መደበቅ ሲገባት ፥አሁንም ማይክሮፎኑን አስጨብጡኝና ስለ ሒሳብ ማወራረድ ዘርዘር አድርጌ ላብራራላችሁ እያለችን ነው፥፥ ይህንን ሰው አምላክ ያሰንብትልን፥፥ ዳቦ መጀመርያ ሳይል፥ኑይክሌየር ቦምብ መታጠቅ አለብን የሚል ምሑር ነኝ ባይ ባለባት ያልታደለች ክልል ፥ የጌችዬ ባሕርይ ከጤነኛም በላይ ጤነኛ ነው፥፥
Re: አሁን በእኚህ ምስኪን አባት ይጨከናል!
quindibu wrote: ↑19 Mar 2023, 11:56አቦ ጌችዬን ይባርክልን፥፥ ሰብዕናዋ ፥ ሕልሟ ፥ የቁም ቅዠቷ ፥ በተለይ ደግሞ የወንድነት ጥጓ ፥ በቃ ሁሉ ነገሯ ምላሷ ላይ ነው ያለው፥፥ ፖለቲካውም የመሸታ ቤት ፌዝና ቧልት እየመሰላት፥ ጠላቶቼ የምትላቸውን ማይክሮፎን ባስያዟት ቁጥር ስታሽሟጥጥና ስትዘልፍ ከርማ፥ የመቶ ሺዎች ትግራዮችን ሕይወት እንዲሁ አስቀርጥፋ ፥ መደበቅ ሲገባት ፥አሁንም ማይክሮፎኑን አስጨብጡኝና ስለ ሒሳብ ማወራረድ ዘርዘር አድርጌ ላብራራላችሁ እያለችን ነው፥፥ ይህንን ሰው አምላክ ያሰንብትልን፥፥ ዳቦ መጀመርያ ሳይል፥ኑይክሌየር ቦምብ መታጠቅ አለብን የሚል ምሑር ነኝ ባይ ባለባት ያልታደለች ክልል ፥ የጌችዬ ባሕርይ ከጤነኛም በላይ ጤነኛ ነው፥፥
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አሁን በእኚህ ምስኪን አባት ይጨከናል!
<<ኡተን አው ኢድና ለለዋ ሮኽየታት አው ርእሶም ከነፍስሰን ኢና!>> እይሉ እላፈከረ ሓሞቱ ፈሲሱ ተሓሚሱ። ትግራዋይ ሙኻን ሽግር እዩ። በዙይ ሙኽንያት እያ ኩላ ደቂ ዓድዋ ኤርትራዊ ክትከውን ትሙክር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ


